cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

ግጥም:ትረካ:ልብወለድ📝🎙📖

#የእውቀት #መጀመሪያ #አለማወቅን #ማወቅነው #ማወቅ #ደግሞ #ከማሰብ #ይጀምራል #ስናስብ #አስተሳሰባችን #ይዳብራል #ድክመታችን #ይገለጥልናል #ግንደግሞ #መርጠን #እናንብብ #አንባቢዎች #መሪዎች #ናቸው #ታነባለህ? #ነገን #አውቀሃል #አታነብም #የህይወት #ግማሽ ክፍሏን ነው ያየኸው። Leave chn ከማለት በፊትያልተመቸወትን ነገር ያሳውቁ 👉 @Kerediyon

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
1 021
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
-37 أيام
-1030 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

የህሊናህን ሰላም ጠብቅ ልብህ ንፁህ ይሁን የልብህና የህሊናህ ሚዛን በራስህ አዕምሮ ላይ ነው የተገጠመው። ለራስህ ብቻ ሳይሆን ለመጪው ትውልድ ምን እያበረከትኩ ነው በሚል ተግባር ላይ ነህ፤ በሀገር ደረጃ ፤ በግል ደረጃ፤ በሥልጣን ደረጃ ክፉ አስቦ አድርጎ በጊዜው ሳይመለስለት የሚቀር አንዳችም ነገር የለም ፤የክፋትም ይሁን የመልካም ትሩፋት ጊዜዋን ጠብቃ ትመለሳለች፤ የልብህን ጥሪ አዳምጠው፤ የህሊናህን ጩኸት ስማ፤ የእምነትህ መለኪያው ሚዛኑ ደግሞ አንተጋ ነው። ስለዚህ ለህሊናህ ታመን ልብህ ንፁህ ይሁን ከራስ ጋር ታረቅ፤ የውስጥ ሰላምህን ጠብቅ። 🌸🌞ሰላማዊ ቀን ተመኘሁ🌞🌸 🙏ተመስገን ዛሬ ቀኑ ደስ ሲል       
إظهار الكل...
ራስህን አክብረው ራስን ማክበር ወይም ለራስህ አክብሮትን መስጠት ራስ ወዳድ መሆን ማለት አይደለም። ራስህን ስታከብር ሰዎችን ማክበር ትጀምራለህ ራስህን ከናቅከው እና ለራስህ ትንሽ አመለካከት ካለህም ሰዎችን ትንቃለህ እነሱም አያከብሩህም። አንተ ለራስህ ክብር ሳይኖርህ እንዴት? ሰዎች ላንተ ክብር እንዲኖራቸው ትመኛለህ። ሰውን የማታከብር የምትንቅ ከሆነ ለራስህ ያለህ አክብሮት ዝቅተኛ መሆኑን ያሳያል። ወንድሜ ራስን መናቅ ትህትና እንዳይመስልህ ትህትናስ በልብ ራስን ማክበር ነው። የስኬት ቀን ተመኘውላቹ🌹 😆ተመስገን ዛሬ ቀኑ ደስ ይላል😄
إظهار الكل...
እስክታጣ አትጠብቅ ! የመኖርህ ደህና የመሆንህ ጥቅም የሚገባህ ስትታመም ነው ! የተሰጠህ እድል ከምንም በላይ ትልቅ እንደሆነ የምታውቀው ለማጣት ስታጣጥር ነው ! በፊት ታማርርባቸው የነበሩ ነገሮች በሙሉ የሚያማርሩ እንዳልነበሩ የምታውቀው በጠና ስትያዝ ነው ! ነገር ግን ዋጋ ለማግኘት እና ባለህ ለማመስገን የግዴታ ማጣትህንና መቸገርህን ለምን ትጠብቃለህ ቆም ብለህ እስኪ ራስህን አስበው አሁን ያለህን ነገር በሙሉ ብታጣ ምን የሚፈጠር ይመስልኋል? ተመስገን ዛሬ ቀኑ ደስ ይላል 🙏 አስደናቂ ቀን ተመኘውላቹ 😊
إظهار الكل...
🔥🔥🔥🔥🔥🔥BTC Miner is a bitcoin miner with a fully automated process. Earn money automatically by being active every day. Click the link below to join automatic mining to make money https://t.me/BTC_Miner_cx_bot?start=891671269
إظهار الكل...
ሰውነትህ ላይ ለውጥ የሚያመጣልህ የምትችለው አስር ፑሽ አፕ ሳይሆን የማትችለው አስራ አንደኛ ፑሽ አፕ ነው ፣ ህይወት ላይም ለውጥ ማምጣት ከፈለግህ ሁሌም ከምትችለው እለፍ ! 😁መልካም ቀን ተመኘን 👍
إظهار الكل...
ፈጣሪ አለልን !🙏 ፈጣሪ አይተውም ቀን አለው እየሆነ ስላለው ስለሚሆነው ስለሆነውም ሁሉ የእርሱ መልካም ፍቃድ ከጎናችን ነው ትቶን የማያውቅ መቼም አይተወንም ! የተባረከ ቀን 😍
إظهار الكل...
ተቀበለው ደስተኛ መሆን ትፈልጋለህ?...መልስህ አዎ ከሆነ ያለህን፣የሌለህን፣የተሰጠህን የደረስክበትን እያንዳንዱን በምድር ላይ በህይወትህ ያለውን ነገር በሙሉ በመልካም ስሜት ተቀበለው መቀየር የማትችለውን ነገር ውደደው ልትቀይረው የምትችለውን ብቻ ቀይር! 🌸🌟🌺ውብ ቅዳሜ 🌺🌟🌸 ሰው መሆን ደስስስ ሲል 🙏ተመስገን እሰይ ነጋ ላመሰግንህ ነው 😊
إظهار الكل...
ጠይቅ ?? አዎ ጠይቅ ለምን እንደተፈጠርክ  ? በራስክ ህይወት ለምን እንደምትቀልድ ለራስክ ጠይቅ ነገ አትበል  አሁን ! ደስተኛ ለምን እንዳልሆንክ ለምትፈልገው ነገር ዋጋ መክፈልክን ለራስ ጠይቅ? መልስ እኔ ደሞ አንድ ነገር ልበልክ ደስታክ በእጅክ ነው ማለትም የምትፈልገውን ነገር ለማረግ ደስተኛ ለመሆን ውሳኔው ያንተ ነው  እና ወዳጄ ህይወት ወደፊት ነው ወደዋላ ተመልሰክ የምታሻሽለው ነገር የለም ግን ዛሬ ላይ ሆነክ ነገን ማሳመር ትችላለክ 🫡 🌸🌟😊ውብ ቀን 😊🌟🌸 😊 ሰው መሆን ደስስስ ሲል 🙏ተመስገን እሰይ ነጋ ላመሰግንህ ነው 😊
إظهار الكل...
ለራስ ቃል መግባት ነገሮች በፈለከው መንገድ ላይሄዱ ይችላሉ፣ ሰዎች ጀርባቸውን ሊያዞሩብህ ይችላሉ፣ በዚች አለም ለመኖር የሚያጓጉህን ነገሮች ሁሉ ልታጣ ትችላለህ፤ ግን ሁላችንም በዚህ ስሜት ውስጥ አልፈናል ወደፊትም እናልፍ ይሆናል። ታላቅነት ግን በዚህ ከባድ ጊዜ መቼም ተሰፋ ቆርጠህ ጥረትህን እንደማታቆም ለራስህ ቃል መግባት ነው!💪 🌸🌟🌺ውብ ሰኞ🌺🌟🌸 🙏ተመስገን እሰይ ነጋ ላመሰግንህ ነው 😊
إظهار الكل...
እምነት እምነት ማለት ፈጣሪ የምትፈልገውን እንዲያደርግልህ ማመን ሳይሆን ፈጣሪ በስራው ትክክል መሆኑን ማመን ነው። 😊🌟🌸መልካም ቀን 🌸🌟😊 ሰው መሆን ደስስስ ሲል 🙏ተመስገን እሰይ ነጋ ላመሰግንህ😊
إظهار الكل...