859
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
لا توجد بيانات7 أيام
لا توجد بيانات30 أيام
- المشتركون
- التغطية البريدية
- ER - نسبة المشاركة
جاري تحميل البيانات...
معدل نمو المشترك
جاري تحميل البيانات...
Code 14
🏆👑🏆
🤑
😘🥇🥇🥇🥇🥇🥈🥈🥉🥉🏆
Vote በማድረግ እዳሸንፍ ተባበሩኝ
👉 @Abrichallangephoto
መወዳደር ለምትፈልጉ ፎቶዎን ይላኩልን
👉 @abriswag
#LOYAL_FAMILY_TEAM ( #4_POINT )
"እናኑ" አብሌክስ 007 ቀብራራዬ
ደንየው ደንዬ ደንየው ደኔባ
እኔ በሷ ጉዳይ ስንቴ ፍዳ ልግባ👇👇
ሰፍረው ያሻሩኝን ጠየቁኝ በልቅም
ተመዞ ተመዞ የሷ ጉድ አያልቅም...👇👇
..ማቱሳላም ሞቷል እድሜ የሰጠው፡
አባትሽ ሽፍታ ነው ቃታ ሚስበው........
በቅርቡ ከሚለቀቀው የAblex ምርጥ የሙዚቃ ቪዲዮ በአጭሩ ይመልከቱ👇👇
ሀሙስ መስከረም 14 ይጠብቁን!
😎ይህ የአራት ነጥቦቹ ግዛት ነው😎
╔══.🎤.══════_🤟🏾_═══╗
SHARE🔛 @loyalfamilyteam
SHARE🔛 @loyalfamilyteam
╚═══_🤟🏾_══════.🎤.══╝
Watch "ያበዱ ጥንዶች insta" on YouTube
https://youtu.be/LPsPuiCpBrQ
ያበዱ ጥንዶች insta
Crazy amazing couple all time ❤😀😂
ከትምህርት ሚኒስቴር የተሰጠ ማብራሪያ።
----------------------------------
የትምህርት ሚኒስቴር ሚኒስትር ዶ/ር ኢንጂነር ጌታሁን መኩሪያ ከኮሮና ቫይረስና ከትምህርት ዝግጅት ጋር በተያያዘ በ Etv ቀርበው ከህብረተሰቡ ለተነሱ ጥያቄዋች ምላሽ እና ማብራሪያ ሰጥተዋል።
ከተነሱ እና ምላሽ ከተሰጠባቸው ጉዳዬች መካከል ጥቂቶቹ:-
🔹 የቀጣይ አመት የትምህርት አከፉፈትን በተመለከተ
🔹ትምህርት ቤቶችን ለመክፈት እየተሰሩ ያሉ ስራዎች
🔹 ትምህርት ቤቶች ሲከፈቱ ሊደረጉ ስለሚገቡ ጥንቃቄዎች
🔹 ትምህርት ሲከፈት የትምህርት አሰጣጡ ሁኔታ ምን እንደሚመስል
🔹ከወላጆች እና መምህራን የሚጠበቁ ሃላፊነቶች
🔹የ8ኛ ና 12ኛ ክፋል ሀገራዊ ፈተናን በተመለከተ
🔹 የግል ትምህርት ቤቶች የክፍያ ስርዓት እና ሌሎችም ትምህርታዊ ጉዳዮች ላይ ማብራሪያ ተሰጥቷል።
ሙሉ ቃለምልልሱን ለማግኘት👇
------------------------------------
https://www.facebook.com/EBCzena/videos/3828396947184600/
#LOYAL_FAMILY_TEAM ( #4_POINT )
ሊንኩን በመጫን ለአፍሪማ ታላቅ ሽልማት Best Male East Africa ሀገራችንን ወክሎ ለዕጩነት የበቃው #ጊልዶ_ካሳን እንምረጥ አሁኑኑ ቮት እናድርግ! Vote Vote Vote Vote
ሊንኩ👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://l.facebook.com/l.php?u=https%3A%2F%2Fafrimma.com%2Fafrimma-2020-nominees%2F&h=AT0Re23jY__5nVHkENIQlxYf5cPNTLbvQokUqebBe6GlXuTuovVsSznm9Ise78mk6gytFTbyq7wVFKJ6g56wIIwtERzo7_PYBs6CTwcH3_0TO6jCzsCVatqjpLWJIj4_kdHx_H7yCw
╔══.🎤.══════_🤟🏾_═══╗
SHARE🔛 @loyalfamilyteam
SHARE🔛 @loyalfamilyteam
╚═══_🤟🏾_══════.🎤.══╝
إظهار الكل...
Eyob Mekonnen Quote
ስም : እዮብ መኮንን ያለም የትውልድ ዘመን : ጥቅምት 12,1967 የትውልድ ቦታ : ጂጂጋ , ኢትዮጵያ ስራ : ሙዚቀኛ የሙዚቃ ስልት : ሬጌ ፣ ሩትስ ፣ የኢትዮ የሚሰራበት ባንድ : ዝዮን ባንድ ያረፈበት ቀን : ነሀሴ 12 - 2005 #Suggested bot 👉 @eyobmusicbot comments 📩📩📩 @birukxv