cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

Hj tube3

የኔ ጀግና ሙሀመድ (ሰ ዐ ወ)ናቸው የኔ አርአያ ሙሀመድ (ሰ ዐ ወ) ናቸው 👉 ልክ ከሆንኩ ከአላህ ነው : ከተሳሳትኩ ከነብስያዬና ከሸይጧንን ነውና ስህተቴን ጠቁሙኝ ነብዩ ሙሀመድን (ሰ ዐ ወ) እከተላቸዋለሁ ነብዩ ሙሀመድን(ሰ ዐ ወ )እዎዳቸዋለሁ ነኝ የነቢ @Hjtube3 @Hjtube3

إظهار المزيد
لم يتم تحديد البلدلم يتم تحديد اللغةالفئة غير محددة
مشاركات الإعلانات
145
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
لا توجد بيانات7 أيام
لا توجد بيانات30 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

ግድ የለኝም ለዘር! والله አማራ ነህ ትግሬ ወይንስ ኦሮሞ ከቤኒሻንጉል ነህ ከአፋር ከኦሞ ከስልጤ ብትሆን ወይም ከጉራጌ ኤርትራ ቢያፈልቅህ ብታድግ አምባላጌ ግድ የለኝም ከቶ ላንተ ቋንቋና ዘር የቱን ብትናገር ከምን ብትፈጠር! ሚዛኑ ተውሒድ ነው የነብዩ ሱና የሚያስተሳስረን የሰለፍ ጎዳና!! 🕋🕋🕋 🕋 🕋 🕋 🕋 ❤❤💝 ግድ የለኝም ለዘር! والله 💝❤❤ 👉💝JONE @MUSLIMS_TUBE 👈💝❤
إظهار الكل...
Ferdos Gitachew: Mohammed mustefa አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ አላህን ፍሩ አላህን ፍሩ ኢተቂላህ ሙሉውን ካላነበቡ አይጀምሩት❗️❗️ አንድ ቀን ጂብሪል(ዐ.ሰ) ያለወትሮው ረሱል ሰዐወ ዘንድ ፊቱ ጠቁሮ መጣ። ረሱል(ሰ.ዐ.ወ) በዚህ ሁኔታ ሲያዩት ግዜ፦"አንት ጅብሪል ምነው ፊትህ እኮ ተቀየሯል?" አሉት። ጅብሪልም፦"አንተ ሙሀመድ አሁን የመጣሁበት ሰዐት አላህ(ሱ.ወ) የጀሀነም አቀጣጣዮችን እንዲያቀጣጥሏት ባዘዛቸው ሰዐት ነው። ጀሀነም እውነት መሆኗን ላወቀ፣እሳትም እውነት መሆኗን ላወቀ፣የቀብር ቅጣት እውነት መሆኑን ላወቀ፣የአላህ ቅጣት ትልቅ መሆኑን ላመነ ሰው ከሷ መትረፉን ሳያረጋግጥ መረጋጋት የለባትም" ብሎ መለሰላቸው። ረሱል (ሰ.ዐ.ወ)፦"አንተ ጅብሪል እስቲ ስለጀሀነም ንገረኝ" አሉት። ጅብሪልም(ዐ.ሰ)፦"አዎ አላህ ጀሀነምን 1ሺህ አመታት አቀጣጠላት ቀይ እስክትሆን ድረስ ከዚያም 1ሺህ አመታት አቀጣጠላት ነጭ እስክትሆን ድረስ ከዚያም 1ሺህ አመታት አቀጣጠላት ጥቁር እስክትሆን ድረስ.....አሁን /ጀሀነም ጥቁር ጨለማማ ናት።ነበልባሏ እና ፍሟ አይጠፋም። ያ በዕውነት ነብይ አድርጎ በላከህ አላህ እምላለሁ.... የመርፌ ቀዳዳ ያህል ጀሀነም ብትከፈት ዱንያ ላይ ያለ ነገር ሁሉ ከሙቀቷ ብዛት ይቃጠል ነበር። ያ በዕውነት ነብይ አድርጎ በላከህ አላህ እምላለሁ....ከጀሀነም ሰዎች ልብስ አንዷ በሰማይና በምድር መሀከል ብትንጠለጠል ከግማቱ የተነሳ ምድር ላይ ያለ ፍጥረት ሁሉ ይሞት ነበር። ያ በዕውነት ነቢይ አድርጎ በላከህ አላህ እምላለሁ....አላህ ቁርአን ላይ የጠቀሰው የጀሀነም ሰንሰለት አንዷ እንኳን በተራራ ላይ ብትቀመጥ ተራራው እስከ ሰባተኛው መሬት ድረስ ይቀልጣል። ያ በዕውነት በላከህ አላህ እምላለሁ....በምዕራብ አንድ ሰውዬ በጀሀነም ቢቀጣ ኖሮ በምስራቅ ያለው ሰው ከሙቀቷ ብዛት ይቃጠል ነበር። ሙቀቷ ጠንካራ ነው፣ጥልቀቷ እሩቅ/ስምጥ ነው፣ጌጧ ብረት ነው፣መጠጧም የፈላ ውሀ እና ምግል ሲሆን፣ልብሷም ከእሳት የተለካ ነው። 7 በሮች አሏት።ለያንዳንዱ በር የተለያዩ በሮችም አሏቸው ለሴቶችም ለወንዶችም" ብሎ መለሰላቸው። ረሱልም(ሰ.ዐ.ወ)፦"እኛ እንደምንጠቀመው አይነት በር ነው?" ብለው ...ሲጠይቁት ጅብሪልም(ዐ.ሰ)፦" አይ አይደለም ከላይ ወደ ታች የተደረደረ በር ነው።ከአንደኛው በር ወደ ሌላኛው በር ያለው ርቀት 70 አመት ያስኬዳል። እያንዳንዱ በር ከሌላኛው በር ግለቱ በ70 እጥፍ ይበልጣል።የአላህ ጠላቶች ወደጀሀነም ይነዳሉ። ልክ በሯ ላይ እንደደረሱ ዘባኒያ የተባሉ የጀሀነም ወታደሮች በሰንሰለት ይቀበሏቸዋል። ሰንሰለቱን በአፋቸው አስገብተው በመቀመጫዎቻቸው ያስወጡታል። ግራ እጁ ከአንገቱ ጋር ይጠፈራል ቀኝ እጁም ከልቡ ጋር ተጠፍሮ ይታሰራል። እያንዳንዱ ሰው ከሸይጧን ቁራኛው ጋር በሰንሰለት ይጠፈራል።ከዚያምሕ በፊቶቻቸው እየተጎተቱ መላዕክት ደግሞ ከብረት በሆነ መዶሻ ይመቷቸዋል።ከዚህ ጭንቀት ለመውጣት ሲሞክሩ ወደዛው ይመልሷቸዋል"ብሎ መለሰላቸው። ነቢያችንም(ሰ.ዐ.ወ)፦"በነዚህ በሮች የሚገቡት እነማን ናቸው?"ብለው ጠየቁት። ጅብሪልም(ዐ.ሰ)፦ "በታችኛው በር የሚገቡት 1፦ሙናፊቆች 2፦በዒሳ ዐሰ ማዕድ የካዱት 3፦"የፊርዐውን ቤተሰቦች...ሲሆኑ የ አንደኛው በሩ ስም ሀዊያ ይባለል። ሁለተኛው በር ስሙ ጀሂም ሲሆን በሱ የሚገቡት ሙሽሪኮች ናቸው። ሶስተኛው በር ሳብያኖች ነው የሚገቡበት ስሙም ሰቀር ይባላል። በአራተኛው በር ኢብሊስ እና ተከታዮቹ መጁሶችም ይገቡበታል ስሙም ለዟ ይባላል። አምስተኛው በር የሁዶች የሚገቡበት ሲሆን ስሙም ሁጠማ ይባላል። ስድስተኛው በር ስሙ ዐዚዝ ሲሆን የሚገቡበት ክርስቲያኖች ናቸው።"ብሎ ከዘረዘረላቸው በኋላ ሰባተኛውን ለመጥቀስ ፍርሀት ያዘው። ነቢያችንም(ሰ.ዐ.ወ)፦"ሰባተኛውን በር ለምን አትነግረኝም?" ብለው ሲጠይቁት ጂብሪልም(ዐ.ሰ)፦"በሱ በር የሚገቡት ካንተ ዑመት የሆኑ ትላልቅ ወንጀሎችን ሰርተው ሳይቶብቱ/ሳይፀፀቱ የሞቱ ናቸው" ብሎ ሲመልስላቸው ረሱል(ሰ.ዐ.ወ) እራሳቸውን ስተው ወደቁ። ከዚያም ጅብሪልም የረሱልን(ሰ.ዐ.ወ)ጭንቅላት ታፋው ላይ አሳረፈ።ልክ ሲነቁ ቀና አሉና፦"አንተ ጅብሪል ችግሬ በዛ ሀዘኔም በረታብኝ ከኔ ኡመት ጀሀነም ሚገባ አለ እንዴ?" ብለው ሲጠይቁት ጅብሪልም(ዐ.ሰ)፦" አዎን ካንተ ኡመት የትላልቅ ወንጀል ባለቤቶች ይገባሉ"ብሎ መለሰላቸው፣ የዐይናችን ማረፊያ ከእናት ከአባት በላይ ለኛ አዛኝ የሆኑትም ነቢይ ይሄን ሲሰሙ ተንሰቅስቀው ማልቀስ ጀመሩ።ጅብሪልም አብሯቸው አለቀሰ። 😭😭😭😭/ፊዳከ አቢ ውኡሚ ያ ረሱለላህ/😭😭😭😭 ረሱል(ሰ.ዐ.ወ) ይህኔ፦"ያጅብሪል አንተም ታለቅሳለክ?" አሉት ። ጅብሪልም(ዐ.ሰ)፦"እንዴት አላለቅስ የኔንስ መጨረሻ በምን አውቃለሁ? እብሊስ እኮ ከመላእክት በላይ አላህን ይገዛ ነበር አላቸው 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 ያ አሏህ ያ ረህማን ሙስሊሞች አድርገህ እንደፈጠርከን ሙስሊሞች አድርገህ ውሰደን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 ይህን ሀዲስ አንተ ጋር ወይም አንቺ ጋር እንዲቀር አታድርጉ ቢያንስ ለ 10 ሰው እንላከው ሼር በማድረግ ለወዳጅ ዘመድዎ ያዳርሱ በማይቋረጠው አጅር ተካፋይ ይሁኑ https://telegram.me/MUSLIMS_TUBE
إظهار الكل...
Watch "እኛስ ዝም አንልም በHAJS TUBE" on YouTube https://youtu.be/iWAFhCkXnVU
إظهار الكل...
እኛስ ዝም አንልም በHAJS TUBE

🌷🌷#ሙስሊም_ከሆንክ_ይሄንን_በሚገባ_አንብብ🌷🌷 ክፍል-3 የቂያማ ምልክቶች • ግብረ ሰዶም • ሰዎች ስለሌሎች አያት ቅድመ አያት ክፋት እና ቂም ማውራት • ልብሶች አብዛኛውን የሰውነት ክፍል የሚያሳዩ መሆናቸው • በሰማይ ላይ ብዙም ከዋክብት አይኖሩም • ትላልቅ ህንፃዎች መብዛት • #የደጃል_መምጣት • የኢማም አህመድ መምጣት • የኢሳ አለይሂሰላም መውረድ • የእጁጅ እና መእጁጅ መምጣት • ፀሀይ በገባች መውጣት( የይቅርታ በር በተዘጋ ጊዜ) • ከመሬት ውስጥ አንዲት ፍጡር መውጣት እና ትክክለኛ አማኞችላይ ምልክት ማድረጓ • ለ40 ቀናት ጉም መነሳት እና በዛምክንያትም እውነተኛ አማኞች ምንም እውቀትም ሆነ ስሜት ሳይሰማቸው መሞት • ከባድ እሳት መነሳት በዛም ብዙ ነገሮች መውደም • የካአባ መፍረስ • ቁርአን ከሰውም ልብ ከወረቀትላይ መነሳት • የጡሩንባ መነፋት በመጀመርያው እንስሳዎች አና ሰዎች መሞት • በሁለተኛው ሲነፋ የአላህ ፍጥረት በሙሉ እንደገና ይነሳሉ ለፍርድ በአረፈት መሬት ላይ ይሰበሰባሉ • ፀሀይ ወደ ምድር በጣም ትቀርባለች • ነብዩ ሙሀመድ ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰም እንዳሉት" ይህንን ዜና ለአንድ ሰውያደረሰ ( ያስተላለፈ) በፍረዱ ቀን ጀነት ላይ ቦታ ይዘጋጅለታል • ይህንን መልእክት በስልካችሁ contact ላይ ላሉ ሙስሊሞች በሙሉ ላኩ ይህን መልእክት ችላ ካልከው(ሽው) የረሱልን ንግግር አስታውስ • ይህንን መልእክት ለሌሎች አስተላልፍ(ፊ) • እኛም የተከበረው የአላህ ቃል እንዲታወስ መላክ ጀምረናል "ላኢላሀ ኢላ አንተ ሱብሀነከ ኢኒ ኩንቱ ሚነ ዟሊሚን" አላህ ኮሮናን ከአለማችን ያጠፋልን ዘንድ በሱ እንጠበቅ ይህንን መልእክት አንዴ አንብበህ(ሽ) ለሁሉም በቴሌግራም ላይ ለሚገኝ ሙስሊም ግሩፖች ሁሉ አስተላልፍ(ፊ) ✿እባካችሁ እንዳታቋርጡት አላህ ሁላችንንም ወደሱ ይመልሰን -ሌሎችን ሀዲሶች ያገኙታል ሊንኩን ይንኩት ተአምራት። ኢስላማዊ ጉሩፖችንና ቻናላችንን ይቀላቀሉ። 80% ሰዎች ይህንን መልእክት አያስተላልፉም አንተ ወይም አንቺ ከሚልኩት እንድትሆን(ኚ) አመኛለው ኢስላማዊ ከፍታ|| @lslamawikefeta ኢስላማዊ ከፍታ|| @lslamawikefeta
إظهار الكل...
አንድ_ቀን_ውዱ_ነቢያችን_ሙሐመድ_ﷺ_አለቀሱ ! 🌺ሶሀቦችም ለምን ያለቅሳሉ ያረሱለላህ? 💐ነብያችንም ﷺ ወዳጆቼ ናፍቀውኝ 🌷ሶሀቦች እኛ ወዳጆቾ አይደለንም እንዴ ያረሱለላህ? 🌹ነብያችን ﷺ አይ እናንተማ ጓደኞቼ ናችሁ ! 🌸ወዳጆቼ ግን ከእኔ በኃላ የሚመጡ እኔን ሳያዩ በእኔ የሚያምኑ ህዝቦቼ ናቸው። ያ ማለት ደግሞ እኔ፣ አንተ፣ አንቺ፣ በአጠቃላይ እኛን በመናፈቅ ነው ያለቀሱት። "አንተን ለማወቅ የማይፈልግ ታዋቂ ሰው አድናቂ አትሁን ይልቁንስ አንተን በመናፈቅ ከ1400 አመታት በፊት ያለቀሱልህን ዝነኛ ነቢይ አድናቂ ሁን"😭😭😭😭😭😭😭 #ﷺ_ﷺ_ﷺ_ﷺ_ﷺ_ﷺ_ﷺ_ﷺ ኢስላማዊ ከፍታ|| @lslamawikefeta
إظهار الكل...
ይህ ኦድዩ ለቡዙዎች እንዲዳረስ ብለው ፎር ዋርድ እያደረጉ በየ ግሩፑ ላሉት እናትና አባት እና ለወጣቱ ይድረስ እንላለን ቻናላችንን ጃይን የበሉ👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 ኢስላማዊ ከፍታ|| @lslamawikefeta
إظهار الكل...
4.34 KB
የተበዳይን #ዱአእ ተጠንቀቁ እሷ እንደ ነበልባል #እሳት ሆና ወደ ሰማይ ትወጣለችና አቡ አድ ደርዳእ (ረ.ዐ) @lslamawikefeta 🕋ተ🕋ቀ🕋ላ🕋ቀ🕋ሉ🕋ን
إظهار الكل...
የተበዳይን #ዱአእ ተጠንቀቁ እሷ እንደ ነበልባል #እሳት ሆና ወደ ሰማይ ትወጣለችና አቡ አድ ደርዳእ (ረ.ዐ) @lslamawikefeta 🕋ተ🕋ቀ🕋ላ🕋ቀ🕋ሉ🕋ን
إظهار الكل...
ኢስላማዊ ከፍታ|| @lslamawikefeta
إظهار الكل...
ምን አይነት ዘመን ነው.m4a1.48 MB
🌹እህቴ🌹 ⚃ያንቺ ያልሆነን ነገር ያንቺ ለማረግ ብዙ አትድከሚ ውሳኔው #የአላህ ነውና በሁሉም ነገር ላይ ታገሺ #አላህ ከታጋሾች ጋር ነውና ለሁሉም ነገር አትችኩይ ችኮላ የሸይጧን ነውና ። ኢስላማዊ ከፍታ|| @lslamawikefeta 🦋🦋🦋🦋🦋🦋
إظهار الكل...
اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.