498
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
لا توجد بيانات7 أيام
لا توجد بيانات30 أيام
- المشتركون
- التغطية البريدية
- ER - نسبة المشاركة
جاري تحميل البيانات...
معدل نمو المشترك
جاري تحميل البيانات...
Photo unavailableShow in Telegram
ሰላም ሰላም የ DPS Meme ቤተሰቦች
🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼
🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼
እንኳን ለ 2015 አዲስ አመት የ እንቁጣጣሽ በአል በሰላም አደረሳቹ
ጓደኞቼ 👩❤️💋👩 💏
እህቶቼ👩❤️💋👩 👩❤️💋👩 👩❤️💋👩
ወንድሞቼ👨❤️💋👨 👨❤️💋👨 👨❤️💋👨
ወዳጆቼ👩👩👦👦👨👩👧👨👩👧👦👨👨👦👨👨
ሳላውቅ በድፍረት
አውቄ በስህተት
ያስቀየምኩህ👨
ያስቀየምኩሽ👱♀
የጎዳውህ👨👨 የጎዳውሽ👱♀👱♀
ከልቤ❤️❤️❤️❤️
🙏🙏🙏ይ
🌼🌼🌼🌼ቅ
🎀🎀🎀🎀🎀ር
💝💝💝💝💝💝ታ
በመጠየቅ ከጉልበቴ
በርከክ ብያልለሁ🙇♀🙇
2015 ዐመት
የሰላም💖💖
የፍቅር💝💝
የጤና💞💞
የይቅርታ❤️❤️
ያርግልን
እወዳቹሀለው።
🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
ከDPS Meme (professor )
Photo unavailableShow in Telegram
በድንግል ፡ ማርያም ፡ እያገለገለች፣
ከልጅ ፡ ከአዋቂው ፡ ጋር ፡ በፍቅር ፡ እየኖረች ፣
ደጎ ፡ እህታችን ፡ እሉዬ ፡ ነበረች ።
ሕመሟ ፡ ተሰምቶ ፡ መቼ ፡ ተጠየቀች ፤
እንዲያው ፡ ባጭር ፡ ጊዜ ፡ ለመጟዝ ፡ ቸኮለች ።
አንቺ ፡ ሁሉንም ፡ ነው ፡ የምታጎርሽው ፤
ደግነት ፡ ለራስ ፡ ነው፡ እንዳቺም ፡ ባይበዛ፤
እንዴት፡ ትሔጃለሽ፡ እንዴህ፡ እንደዋዛ ።
እኛ፡ እንሙትልሽ፡ አንቺ፡ አትሙችብን፤
ፈትፍቶ፡ እሚያጎርሰን፡ እጅሽ፡ ተያዘብን ።
በእጅጉ፡ ተጎዳን፡ እኛ ጓደኞችሽ፤
በድንገት፡ ሆነና፡ ከኛ፡ መለየትሽ ።
የማይቀር፡ ለሁሉ፡ ሞት፡ የሚሉት፡ ጣጣ፤
ቀንዋ፡ ደረሰና፡ እጣው፡ በሷ፡ ወጣ።
አንቺ፡ ስትለይን፡ አዘነ፡ ልባችን፤
ደግነትሽ፡ ቀርቶአል፡ ከመካከላችን።
አመሏ፡ ለስላሳ፡ ከማር፡ ከወተት፤
እንደምን፡ ጨክኖ፡ እሷን፡ ወሰዳት።
አበባው፡ አብቦ፡ ባየነው፡ ቁጥር፤
“የእሉዬ፡ ተክል”፡ እንለው፡ ጀመር።
ጓደኞችሽ፡ ሁሉ፡ አዘኑ፡ አለቀሱ፤
እግዚአብሔር፡ ፈልጎ፡ ወሰደሽ፡ ለራሱ።
መድኀኔዓለም፡ በቀኝ፡ ሚካኤል፡ በግራ፣
ነፍስሽን፡ ያኑሩት፡ ከነአብርሃም፡ ጋራ።
--------------------------------------------------------
ለ ቤተሰቦ ለጓደኞቿ መፅናናትን እንመኛለን
Photo unavailableShow in Telegram
ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ
እንኳን ለኢድ አል-ፈጥር በዓል
በሰላም አደረሳችሁ።
☪ ኢድ ሙባረክ ☪
professor 😐
Photo unavailableShow in Telegram
❥:::::::::::: #ኢድ_ሙባረክ! :::::::::❥
✔. ፆሙን በሰላም ላስጨረሰን አላህ ምስጋና ይገባው።
تقبل الله منا ومنكم صالح الأعمال وكل عام وانتم بخير .
አላህ ጥሩ ስራችንን ይቀበለን፣ጥፋታችንን ይቅር ይበለን፣ለቀጣይም አመት በሰላም እና በኢማን ያድርሰን:: በአሉ ከስከዛሬው የተሻለ ልዩ እድሆንላችሁ የምንጊዜም ምኞቴ ነው። 1443 ኢድአል ፈጥር #ኢድ_ሙባረክ !✋
🎀 تقبل الله منا ومنكم صالح الأعمال
🎈 عيد مبارك 🎁 كل عام وأنتم بخير
🛍 EID_MUBARAK!
أتمنا لكم عيد سعيد جداً!
لتكن كل أعمالكم الخيرة مقبولة عند الله!
عيد مبارك!❤
➧. ኢዳችሁ የደስታ ይሁን!
መልካም ስራችንን ሁሉ አሏህ ይቀበለን!
.
➧. :- professor
اختر خطة مختلفة
تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.