cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

✝SUECSF:-💖Offical

This is Samara University Evangelical Christian Students Fellowship official telegram channel.(EvaSUE) ለእግዚአብሔር ክብር ለቅዱሳንም መታነጽ ለአህዛብም በረከት እንሆን ዘንድ... Contact Us @JFcou @Deggii @ntremnant

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
199
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
لا توجد بيانات7 أيام
-330 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

Photo unavailableShow in Telegram
መልካም አዲስ ዓመት       2016 { ሁለት ሺህ አስራ ስድስት} ዓመተ ምህረት እግዚአብሔርን በፍጹም #ታማኝነት የምናገለግልበት #በመለየት    #በመመለስ  የእግዚአብሔርን ጉብኝት #የምንጠብቅበት ዓመት ይሁንልን።     A Year of Faithfulness ‼️
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
Vacany for the candidate, who can early apply.
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
Photo unavailableShow in Telegram
"አንቺ ኢትዮጵያ እረፍትሽ ይምጣ! በምድራችን ላይ ጦር እና የጦር ወሬ ሰምተን መደንገጥ ካቆምን ቆየን፡፡ ሞት፣ ውድመት፣ እንባ ተለመዱ ምናልባት የቤታችንን በር ስላንንኳኩ መሰል በሩቅ የእነዚህ ስብራት አድማጭ የሆንን ሰዎች ለመናገር፣ እምቢ ለማለት ደነዘዝን፡፡ ወጣት ያለግዜው ሲሞት፣ እናት ስለልጆቿ ስታነባ፣ ቤተሰብ ሲበተን፣ ሕጻናት ያለ አሳደጊ ሲቀሩ አየን ተመለከተትን ዛሬም ግን ከአዙሪታችን መውጣት አልቻልንም፡፡ ምድራችን በንጹሃን ደም ጨቅይታለች በመበለቶች ዋይታ ፣ በሕጻናት ስቃይ እና ሰቆቃ ተሞልታለች ፡፡ ያለፉትን እረስተን ዛሬም ለሌላ እየተዘጋጀን፡፡ እውን ለምድራችን የእግዚአብሔር ሃሳብ ይሄ ነውን፣ ስለ ምድራችን የሰማነው የምንናፍቀው ተስፋ ይህ ነው? አይመስለኝም፡፡ ዛሬ ሙሉቀን በዜና አውታሮቻ ከ35 ሚሊዮን በላይ ሕዝብ በሚኖርበት የአማራ ሕዝብ ስላለው ግጭት ስንሰማ ውለናል፡፡ ይህ በእጅጉ በእግዚአብሔር ፊት ልጸልይበት እና ልናነባበት የሚገባ ጉዳይ ነው፡፡ በዚያ ያለ ሕዝብ ከዚህ የተሻለ እና የተለየ ተስፋ አለው፡፡ ሰላም፣ እረፍት፣ ልማት፣ መረጋጋት የሚገባው ሕዝብ በጦርነት ንጹሐን ሕይወታቸውን ሊያጡ ነጋሪት እየተጎሰመ ነው፡፡ እንደ ክርስቲያን ምላሻችን የእግዚአብሔርን ፊት መፈለግ እና የእግዚአብሔር ጣልቃ ገብነት እንዲመጣ አጥብቀን መጸለይ ነው፡፡ ዳግም ዋይታ አይሁን፣ ሞት ይብቃ፣ ሕጻናት ያለአሳዳጊ አይቅሩ፣ ቤተሰብ አይበተን በቃን ለምድራችን ኢትዮጵያ -  ለሰሜን፣ ለደቡብ ፣ ለምስራቅ ምዕራብ ሁሉ ሰላም ይሁን፣ ማረፍ ይሁን፡፡ ወንጌል ሊያስመልጠው ሚገባውን ሕዝብ በጦርነት አይጨርሰው፡፡ አንቺ ኢትዮጵያ እረፍትሽ ይምጣ! ሁላችን ስለ አማራ ክልል እንድንጽልይ ይሁን !! ስለ አማራ ክልል እጸልያለሁ! #እግዚአብሔር ሆይ ጣልቃ ግባ፤ በቃ በለን!" ©AmaNuGeze
إظهار الكل...
New Job Vacancy.pdf3.82 KB
ዛሬ ከሰመራ ዩኒቨርስቲ የተመረቃችሁ የጌታ ውድ ልጆች እንኳን ደስ አላችሁ❤ እግዚአብሔር ስለእናንተ ይመስገን✋.. አንድን የህይወት ምዕራፍ ያስጨረሳችሁ ጌታ ሌላ በምትጀምሩት የህይወት ምዕራፋችሁን ተረክቦ ይምራችሁ✋ በድጋሚ እንኳን ደስ ያላችሁ❤
إظهار الكل...