cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

ቀልድናቁምነገር

🙏🆆🅴🅻🅲🅾🅼🅴 🆃🅾 🆃🅷🅴 🅲🅷🅰🅽🅴🅻 🇪​🇾​🇸​🇦​🇰​🇨​🇭​🇺​ 🇿​🇪​🇳​🇦​ 🇫​🇪​wa #ፏሳቅ . ሀሳብ @enskaaabot . 👇👇👇👇 ❤❤ https://t.me/joinchat/AAAAAEUEszmwcNw6NdPhFA

إظهار المزيد
لم يتم تحديد البلدلم يتم تحديد اللغةالفئة غير محددة
مشاركات الإعلانات
202
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
لا توجد بيانات7 أيام
لا توجد بيانات30 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

Repost from Firew--World 🌎
إظهار الكل...
ባሏ ጠፍቶባት አንዲት ሴት ባሏ ጠፍቶባት ፖሊስ ጣቢያ ለማመልከት ሄዳ፡፡ ልጅቷ:- “ባሌ ጠፍቶብኝ ነው?” ፖሊሱ:- “እሺ ቁመቱ ምን ያህል ሜትር ነው?” ልጅቷ:- “ አላውቅም!” ፖሊሱ:- “ጤነኛ ነው ወይስ…..?” ልጅቷ:- “እኔንጃ….ግን ጤነኛ ይመስለኛል” ፖሊሱ:- “የፀጉሩ ቀለምስ ምን አይነት ነው?” ልጅቷ:- “እኔንጃ…. ጥቁር ነው መሰለኝ!” ፖሊሱ:- “ምን አይነት ልብስ ነው የለበሰው?” ልጅቷ:- “እኔንጃ… አላውቅም!” ፖሊሱ:- “ለብቻው ነው የጠፋው?” ልጅቷ:- “አይደለም ከምታምር ውሻዬ ጋር ነው፡፡ አንገቷ ላይ ወርቅ አድርጋለች!፣ ቁመቷ 45 ሴንቲሜትር ነው!፣ ጤነኛ ናት!፣ ፀጉሯ ደግሞ ቡኒ ነው!፣ ብዙም አትጮህም!፣ ከስጋ ሌላ ምንም አትበላም!፣ ደግሞም አብረን ነበር የምንበላው.. አብረን ነበር የምንጫወተው” (ልጅቷ ማልቀስ ጀመረች) ፖሊሱ:- “እሺ በቃ መጀመሪያ ውሻዋን እንፈልጋት!” Share
إظهار الكل...
ለወዳጅ_ዘመዶ/share
😂😂 ሠፈር ውስጥ አንዱ ሚስቱን እየደበደባት ነው... . . . #እኛም_ርቀታችን_ጠብቀን_እያየን_ነው😂😂😁 Join:- and share ur friends
إظهار الكل...
😂 1
ለወዳጅ_ዘመዶ/share
😂😂😂 🧔አባት፥ እኔ ባንተ እድሜ 13km በባዶ እግሬ ሄድ ነበር። . . 👦ልጅ ፥ እና የት ደረስክ😳 #Run Join and support us
إظهار الكل...
ለወዳጅ_ዘመዶ/share
Oops😂😂😂 @enskaaa
إظهار الكل...
f91b50e542cdffabd37d547fc52666c9_out_152007083.mp46.25 MB
ለወዳጅ_ዘመዶ/share
😂😂 ከእለታት አንዱ ቀን ነው ይባላል እናም ምን ሆነ መሰላችሁ አንድ በጣም የመረረው ጅብ ወደ ፍርድ ቤት ይሄድና ቅሬታውን ማቅረብ ይጀምራል ጅብ፡ እኛ ጅቦች በስማችን አንድም ነገር አልተሰየመልንም ፍርድ ቤቱ፡ ታድያ የትኞቹ እንስሳት በስማቸዉ የተሰየመ ነገር አለ ጅብ፡ ለምሳሌ አንበሳንጥቁር እንመልከት አንበሳ ሻይ፣ አንበሳ ጫማ ፣ አንበሳ ኧረ ስንት ተሰይሞለታል ፍርድ ቤቱ፡ ታድያ ላንተ ምን ምን እንዲሰየምልክ ትፈልጋለክ ጅብ፡ ያው የተለመዱትን ነዋ ጅብ ቴሌ ፣ ጅብ መብራት ሀይል ጅብ ውሀና ልማት ፣ ጅብ መንግ....1 ኧረ አንድ ይቀረኛል ጅብ ዳኛ የምን ለብቻ መሳቅ ነው share ይደረግ እንጂ
إظهار الكل...
Open Comments
ለወዳጅ_ዘመዶ/share
😂😂 ከ Father ጋር አብራቹ ሆናቹ GF 📞ደውላ እያናገርካት .... አፈቅርሃለው የኔ ማር ❤ ስትልክ ... እዚህም እንደዛው ነው ባይገርምሽ።😁😂 Join and share ur friends @sakbchaa
إظهار الكل...
😂
😂😂😂 የነስሩዲን ፀሀፊ አንድ ቀን ነስሩዲን እቤቱ ተቀምጦ ሲያለቅስ ጓደኛዉ አይቶት ‹‹ምን ሁነህ ነዉ የምታለቅሰዉ? ወደ ስራ አትሄድም?›› ነስሩዲን፡- ‹‹ባክህ ተናድጃለሁ! ሚስቴ ጸሃፊዬን አባራ ሌላ ጻፊ ቀጠረችልኝ›› ጓደኛዉ፡-‹‹እና ምን ችግር አለዉ፡፡ ሌላ ቀጥራልሃለች አይደል? ደግሞ ልጅቷ ታስጠላለች ስትል አልነበር?›› ነስሩዲን፡- ‹‹ባክህ ዋሽቼ ነዉ፣ ሚስቴ እንዳታስወጣት ስለሰጋሁ ነበር እንደዛ ያልኳት፡፡›› ጓደኛዉ፡- ‹‹ያሁኗ ጻፊስ እንዴት ናት ታስጠላለች?›› ነስሩዲን፡- ‹‹ወንድ ነዉ፡፡››share and support us🙏
إظهار الكل...
اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.