cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

Islamic post

በዚህ ቻናል የምንለቃቸው ነገሮች 👉አዳዲስ ነሺዳዎች 👉ኢስላማዊ ስነ-ፅሁፉ 👉ለprofile ሚሆኑ ፎቶዎች 👉ጥያቄ እና መልስ 👉አስደሳች ታሪኮ ሀሳባቹን በዚህ ቦት ላኩልን @quranlifebot እንደዛውም እንድንለቅ የምትፈልጓቸዉን ጠቃሚ የምትሏቸውን ላኩልን 😉😉

إظهار المزيد
لم يتم تحديد البلدلم يتم تحديد اللغةالفئة غير محددة
مشاركات الإعلانات
326
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
لا توجد بيانات7 أيام
لا توجد بيانات30 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

አንድ ወጣት አንዲት ሴት የፈቅራል እና እንደሚወዳት ለመናገር በጣም ይፈራል። ጓደኞቹም እንደሚወደት አንዲነግራት ይገፋፉት ጀመሩ። ከዕለታት አንድ ቀን እንዲ ናገር በጣም ተጫኑት። እናም ልጅም ሊነግራት ወሰነ ወደራሷም ሄደ። "በጣም ነው የምወደሽ የኔ ፍቅር" አላት ከስጦታ ጋር። እሷም ስጦታውን ተቀብላ ወርውረው "እኔ ደሞ እንዳንተ አይነት ሰው በዚህ አለም ላይ ምጠለው የለም" አለችው። ልጅም በፈገግታ ወደ ጓደኞቹ ጋር ሄደ...#See_more
إظهار الكل...
📜ሙሉውን ለማንበብ📜
📗Read more📗
📤Open📥
እኔና ጓደኞቼን ያስደሰተ እናንተንም ማስደሰት የሚፈልግ ልዩ የሴቶችን ፍላጎት በሚገባ ያሟላ ምርጥ ቻናል ነው እና...
إظهار الكل...
እና... እናማ ተቀላቀሉታ
9.56 MB
ወደ_መንዙማ_እንዴት ገባህ? ሌላም ሌላም ነገር እያላችሁ ለምጠይቁኝ ይሀው በመንዙማ_tube መጥቻለሁ በቅርብ ቀን ጠብቁኝ ......... የ አሚር ሁሴን 😭😭ታሪኬ በመንዙማ tube Menzuma||Tube https://t.me/eslamicpagess
إظهار الكل...
😭😭ታሪኬ
አሚር ሁሴን 😘
join🕋🕌
እንደ መጀመሪያ ጉብኝት ሁሉ እየዞርን ሁሉንም ክፍሎች ተመለከትን፤ ዩሚ ግን አሁንም ምንም ያስታወሰችው ነገር የለም። አይተን ስንጨርስ ተመልሰን ከነሳሊም ጋር ተቀመጥን። በወረቀት ምልልስ ብዙ ስታዋራቸው ቆየች። <<ሳሊሞ፤ እስኪ የምታምረውን የወረቀት አበባ ስራልኝ። ይሄ አጎትህ እኮ አይችልም።>> ዩምና ነበረች በወረቀት ፅፋ ለሳሊም እንዳነብለት አቀበለችኝ። የወረቀት አበባ መስራት እንደማልችል አልነገርኳትም። <<እንደማልችል በምን አወቅሽ? ለምን እንደዛ ልትዪ ቻልሽ?>> <<ኧረ አታምርር፤ ሳሊሞን ላስቀው ብዬ ነው። ከቻልክማ ሰርተህ ስጠኝ።>> <<አይ አይመስለኝም፤ የሆነ ምክኒያትማ አለሽ... እኔ በእርግጥ መስራት አልችልም። ግን ለምን እንደዛ ልትዪ እንደቻልሽ ትንሽ አስቢበት እባክሽ የኔ እድል>> ከዚህ ጫፍ ተነስታ እንድታስታውስ ለማድረግ ሞከርኩ። <<ምንም የማስበው ነገር የለም ዑመር፤ ቀልድ ነበር። ደግሞ የኔ እድል አትበለኝ>> አመላለሷ የድሮዋን ዩሚን ያገኘሁ እንዲመስለኝ አደረገኝ። <<ለምን?>> <<እኔ ኡስታዛህ ስለሆንኩ ነዋ። ከዚያ ቢያልፍ እንኳን ዩምና የተሰኘ መጠሪያ አለኝ። ያንተ እድል አይደለሁም።>> ብታስታውስ እንዲ ስትለኝ እንደምጎዳ ባወቀች ነበር። <<እሺ ደስ እንዳለሽ... ትንሽ እንቆይና እንሄዳለን ኡስታዛ>> ተናደድኩ። <<ምነው ቸኮልክ፤ እኔ አልጠገብኳቸውም።>> <<በየሳምንቱ መምጣት ትቺያለሽ የትም አይሄዱም። መስራት ያለብኝ ስራ ስላለ ቶሎ መሄድ አለብን።>> ኮስተር ብዬ ነበር፤ ድሮም ሳመርባት ትፈራለች። ሳሊም የወረቀት አበባውን ሰርቶላት ሲጨርስ የራሷን ስምና ፈገግታ ስላለት ኪሱ ውስጥ ከተተችለት። ተሰናብተናቸው ለመሄድ ተነሳን። የመስጂዱ በር ላይ አድርሻት ሌላ ቃል ሳልተነፍስ በተማርኳቸው ምልክቶች ተሰናብቻት ወደ ቤት ተመለስኩ። ከመስጂዱ እንደራቅኩ ለአንድ ጓደኛዬ ደወልኩለት፤ ዶክተሩ እንዳትሞክረው ቢለኝም የዩሚ ሁኔታ ግን ለመጠቀም ያስገደደኝን አንድ ዘዴ ለመተግበር ወስኜ ነበር። በቀጣዮቹ 3 ሳምንታት የማታስታውስ ከሆነ አደርገዋለሁ! * * ይቀጥላል...
إظهار الكل...
🦋🧕የኔ እድል🧕🦋 ክፍል አስራ ሶስት (በTeam huda) * <<እኔንጃ፤ ኡስታዝ መሰሉኝ። ቆየሁ ይሄን ነገር ከሰማሁት... ወይ የሆነ ዳዕዋ ላይ ሰምቼው ይሆናል።>> አለችና ሳቀች። ያሳቃት ነገር ለኔ አልገባኝም፤ መልሳ መፃፍ ጀመረች። <<ሰምቼው ነበር ማለት አያስቅም? ነበር ብቻ ነው የቀረኝ። አሁንማ መስማት ምን እንደሆነም ሳይጠፋኝ አይቀርም።>> ፈገግ አለች። <<እና ግን ህፃናቱን ለማስተማር ምን አነሳሳሽ?>> <<ጋዜጠኛ ቢጤ ነህ እንዴ?>> በጥርጣሬ አይን ተመለከተችኝ። <<ኧረ እንዲሁ ለማወቅ ነው። ኒያሽ ጥሩ ስለሆነ አስደስቶኝ ነው፤ በዛ ላይ በነፃ ነው መሰለኝ የምታስተምሪው አይደል?>> <<የዛኔ ስሰማቸው የነበሩ ዳዕዋዎችን እና አውርጄ ያልሰማኋቸው ሌሎች ብዙዎች ከአደጋው ቡኋላ ተንቀሳቃሽ ምስል ብቻ ሆኑብኝ። በጣም ነበር ያለቀስኩት፤ ነሺድ በጣም ነበር የምወደው። ነሺድ መስማት እንደማልችል በመገንዘቤ ብዙ ቀን ድብርት ውስጥ ነበርኩ። ከዛ ግን ስረጋጋ ከነሺዶቹ ይበልጥ ጆሮዎቼን መልካም ነገር ለመስማት ላውላቸው እችል እንደነበር ገባኝ። አላህ የሰጠህን ኒዕማ መች እንደሚወስደው አታውቅም፤ ስታጣው ግን ጥቅሙ ይገባሃል። ሌሎች ህፃናቶች እና ወጣቶች እነዚህን ዳዕዋዎች መስማት ባለመቻላቸው ብዙ እንደሚያልፋቸው ተሰማኝ። ራስህን በነሱ ቦታ ሆነህ ስታገኘው ነው የምትረዳው። ስለዚህ ያወቅኩትን ለማካፈል ወሰንኩ። ግን በነፃ አይደለም።>> <<ታስከፊያለሽ እንዴ? ኡስታዝ ስለሱ አልነገሩኝም ነበር።>> <<አዎ፤ ያውም በጣም ውድ ክፍያ ነው። ግን ከማያልቅበትና ከሃብታሙ ካዝና በአጅር ነው የሚከፈለኝ ኢንሻአላህ።>> መልሷን አምብቤ ቀና ስል እየሳቀች ነው። <<አስደነገጥኩሃ፤ አብሽር ሰው ማሳቀል ደስ ስለሚል ነው። በል በቃ ልሂድ፤ ነገ እዚህ እንዳገኝህ ተማሪው። ወሰላሙ አለይክ>> ተሰናብታኝ ሄደች። እኔን ብትረሳም የድሮዋ ዩሚ ራሷ እንዳልሆነች አስተውያለሁ። በጣም ትስቃለች፤ ፈገግታ ከፊቷ አይጠፋም። የድሮዋ ከወንድ ጋር ተቀምጦ የመወያየት ትዕግስቱ አልነበራትም። ሰውን ተሰናብታ አትሄድም፤ ግድ የለሽ ናት። አሁን ያገኘኋት ሴት ተስፋን የሰነቀች መሆኗ ጥረቴ ባይሳካ እንኳን እንደማላጣት እንዳስብ አደረገኝ። ቀጣይ ምን ማድረግ እንዳለብኝ እያሰላሰልኩ ወደ ቤት ተመለስኩ። * ከአስር ቡኋላ እዛችው ዛፍ ስር፤ ጥላዋን ከፀሃይ መከታ አድርጌ እየጠበቅኳት ነው-በማግስቱ። ይቺ ዛፍ ሳትታዘበን አልቀረችም፤ ከብሶት ወደ ደስታ... ከዛም ትዝታ... አሁን ደግሞ መረሳሳት። ትንሽ እንደቆየሁ ከተወሰኑ ህፃናት ጋር እየተሳሳቀች መጣች-ዩሚ። ጥቂት አነጋግረዋት ሄዱ። <<ህፃናቱ ይወዱሻል የኔ እድል>> ሳላስበው ከአፌ ያመለጠኝ ቃል ነበር። ቀና ብላ ስታየኝ ደነገጥኩ። <<ማለቴ...>> ብዬ ማስረዳት ልጀምር ስል <አሰላሙ አለይክ> ብላ ፅፋ ሰጠችኝ። ረስቼው፤ ለካ አትሰማም-ተረፍኩ። <ወአለይኪ ሰላም ወራህመቱላህ ኡስታዛ> ሰላምታዋን መልሼላት በራሴ ሳቅኩ። <<ደስተኛ ተማሪዎችን ስለምወድ ሁሌም ሳቅ። እነዚህ አሁን ያየሃቸው የምልክት ቋንቋ የሚችሉ፤ ነገር ግን የኢስላሚክ እውቀቱን ብቻ ለማግኘት የሚመጡ ህፃናት ናቸው። አንዳንዴ ምልክት ስሳሳት ያስተካክሉኛል፤ ያስተምሩኛል አስተምራቸዋለሁ። ሌሎች ደግሞ እንዳንተ ቋንቋውን ለብቻ ለመማር የሚመጡ እህቶች አሉ። ዛሬ ከነሱ ጋር እንደጀመርኩት፤ ሰላምታንና መሰረታዊ ፊደሎችን ብቻ ነው የማስተምርህ>> <<እሺ... እንጀምር>> ትምህርቱን ጀመረች። ስታስተምር ረጋ ብላ ነው፤ ምልክቱን ታሳየኝና ትንታኔዋን ደግሞ በፅሁፍ ትነግረኛለች። እንዲህ እያልን ግማሽ ሰዐቱ አለቀ። <<ለዛሬ እነዚህን 10 ፊደሎችን ካወቅክ በቂ ነው። የተለያዩ ቃላትን ለመመስረት እየተለማመድካቸው ቆየኝ እስከነገ። ነገ እነዚህ ከልሰን ነው ወደ ቀጣዩ የማልፈው።>> <<አብሽሪ አልረሳቸውም። ግን አንድ ጥያቄ ብቻ አለኝ... ህፃናትን ትወጃለሽ?>> <<ህፃናት የማይወድ ሰው የለም። ከቀረብካቸው በግድ እንድትወዳቸው ያደርጉሃል። መች እንደወደድኳቸው ባላውቅም አሁን ላይ ግን የፈገግታዬ ምንጭ ሆነዋል።>> <<እሺ... እሁድ ሌላ ስራ ከሌለሽ አንድ ቦታ ወስጄሽ የተወሰኑ ህፃናትን ላስተዋውቅሽ እፈልጋለሁ።>> <<እስኪ ኢንሻአላህ አስቤበት እነግርሃለው። የት ነው ቦታው?>> <<አወሊያ...>> የፃፍኩትን እንዳነበበች ፊቷ የተቀያየረ መሰለኝ። ከአይኖቿ ላይ የእምባ ዘለላዎች ማስታወሻዋ ላይ ተራገፉ። አስታውሳ ይሆን? <<ምነው ኡስታዛ?>> መልሷን ለመስማት እየጓጓሁ ጠየቅኳት። ከተሳፈረችበት ሀሳብ ነቅታ አይኖቿን ጠራረገች። <<ቅድም አንዲት ተማሪ ያጫወተችኝ ታሪኳ የሆነ ነገሩ ከዚህ ጋር ስለሚገናኝ ታውሶኝ ነው። እዛ ከሆነስ እንሄዳለን ኢንሻአላህ።>> ባሰብኩት መንገድ አለመሄዱ ቢያሳዝነኝም መስማማቷ አስደሰተኝ። <<እሺ ጥሩ። በቃ ነገ ለደርስ እንገናኝ>> አልኩና ለመሄድ ተነሳሁ። <<ሰላምታ ሳትሰጥ መሄዱ አደብ አይደለም። ደግሞ ስምህንም አልነገርከኝም>> ጠርታ የፃፈችውን መልዕክት ሰጠችኝ። <<ውይ ይቅርታ ዑመር እባላለሁ። ሌላ የቀረ ነገር ከሌለን ልሂድ>> <<ትችላለህ... ግን ለኔ ሳትነግረኝ ድንገት ፊትህን አዙረህ አትሂድ። በድምፅ ልጠራህ ስለማልችል አንተ ላይ ለመድረስ መሮጥ ሊኖርብኝ ነው።>> <<አፉወን እንደሱ አላሰብኩትም። ሁለተኛ አይለመደኝም፤ አሁን ልሂድ። ወሰላሙ አለይኪ>> የሰላምታዋን ምላሽ በወረቀት ፅፋ እስክትሰጠኝ ጠብቄ ተሰናብቻት ሄድኩ። እሷም ተመልሳ ወደ ሴቶች መስጂድ ገባች። * ሳምንቱን እየተገናኘን ስታስተምረኝ ከቆየች ቡኋላ የጓጓሁለት እሁድ ደረሰ። ዩሚ ጥቁር ጅልባቧን በፒንክ ሂጃብ አጥልቃ በለመድኳት ዛፍ ስር እየጠበቀችኝ ነው። እነሳሊምን ስታገኝ የማስታወስ እድል እንዳላት ትልቅ ተስፋ አድርጌ ነው የመጣሁት። ከተገናኘን ቡኋላ በቀጥታ ታክሲ ይዘን ወደ አወሊያ ሄድን። <<ይህን ቦታ አስታወስሽው?>> በወረቀት ላይ ፅፌ አቀበልኳት። <<በፍፁም። እዚሁ እየኖርኩ አወሊያ መጥቼ አላውቅም አይገርምህም>> ከፈገግታ ጋር መለሰችልኝ። ምናልባት እነሳሊም ጋር ሳገናኛት የተሻለ ልታስታውስ እንደምትችል አሰብኩ። ወደ ውስጥ ስንገባ ሳሊም እና አቡበክር ነጭ ለብሰው እየጠበቋት ነበር። ሃናንም ትንሿን ሀናዕን አቅፋ ነጫጭ ሂጃቦችን ለብሰው መምጣታችንን ይጠባበቃሉ። እንደምንመጣ አስቀድሜ ስለነገርኳቸው በጣም ጓግተዋል። ሳያውቁ በቀጥታ የማይሆን ነገር እንዳይነግሯት ለመጠበቅም ጭምር ተጠንቅቄ ነበር የመጣሁት። ወደ ህንፃው እንደገባን ሁሉም ተሯሩጠው ዩሚ ላይ ተጠመጠሙባት። እኔን ቀደም ብለው ስላገኙኝ ያን ያህል አልጓጉልኝም። ለረጅም ሰዐት ዝም ብላ አቅፋቸው ቆየች፤ ቀና ስትል እያነባች እንደነበር የቀሉት አይኖቿ ይናገሩ ነበር። <<አክስቴ ዩምና... በጣም ነው የናፈቅሽን።>> በየተራ እየሳሟት። የሚሉት ስለማይሰማት ዞር ብላ እኔን ማየት ጀመረች። ሃሳቧ የገባኝ ስለመሰለኝ ወረቀት አውጥቼ <ስምሽን ነግሬአቸው ነበር። ሲጠብቁሽ ስለቆዩ እንደናፈቅሻቸው እየነገሩሽ ነው።> አልኳት። <<እኔም በጣም ናፍቃቹኛል በልልኝ>> ብላ መለሰችልኝ። ያለችኝን አልኳቸው። ህፃናቱ ለምን እንዲ እንደምናደርግ ስላለገባቸው ዝም ብለው ያዩናል። ዛሬ ጨዋታ እንደሆነና በፅሁፍ ብቻ እንደሆነ የምናወራው ነገርኳቸው። አመኑኝ፤ ደስ አላቸው። ተያይዘን ወደ ውስጥ ገባን።
إظهار الكل...
5.12 MB
True story(እውነተኛ ታሪክ) ​​አስገራሚ ታሪክ በድህነት ውስጥ የሚኖር አንድ ቤተሰብ ነበር፡፡ በቤተሰቡ ውስጥ እናት፣ አባት እና አንድ ሴት ልጅ ነበረች፡፡ ከቤተሰቡ ውስጥ ገቢ የነበረው አባት ብቻ ነበር፤ ነገር ግን መሰረታዊ ፍላጎትን (ምግብ፣ ልብስ፣ መጠለያ) ለማሟላት በቂ ነበር፡፡ አባት ምንም እንኳን በቂ ገንዘብ ባይኖረውም ሁሌም የሚያልመው ልጁን የአለማችን ምርጥ ዶክተር ማድረግ ነበር፡፡ እጅግ ከሚባለው በላይ ይወዳታል፡፡ እሷም መልካም ልጅ ነበረች፡፡ የHigh School ውጤቷን በተቀበለችበት ቀን አባት ከሚባለው በላይ በመደሰቱ "ዛሬ በአንቺ ኩራትና ደስታ ተሰምቶኛል፤ እንድገዛልሽ የምትፈልጊውን ማንኛውንም ነገር ጠይቂኝ" አላት፡፡ ልጅ መለሰች አባ ባለፈው ያሳየውህን ቀሚስ እፈልጋለው፤ ግን ዋጋው 1500Dollar ነው፤ የዛኔ እንድትገዛልኝ አልጠየኩህም፤ ነገር ግን አሁን ትገዛልኛለህ?" አለች፡፡ አባት በመደሰቱ እና ልጁ ተከፍታ ማየት ስለማይፈልግ ብቻ ያን ቀሚስ የሚገዛ ገንዘብ እንደሌለው እያወቀ እንኳን እንደሚገዛላት ቃል ገባ፡፡ በቀጣዩ ቀን አባት ያንኑ ቀሚስ ገዝቶ ስጦታ ሰጣት፡፡ እናት ይህን ስትመለከት ያን ያህል ገንዘብ እንደሌለው ስላወቀች ገንዘቡን ከየት እንዳመጣው ጠየቀችው፡፡አባት እንዲህ ሲል ተደመጠ "ያጠራቀምኩት ትንሽ ገንዘብ ነበር፤ በተጨማሪ ደሜን ሸጬ ባገኘውት ገንዘብ ነው፡፡ ምክንያቱም ልጄን ማናደድ አልፈልግም፡፡ "ከግዚያት በኀላ ልጁ የጤና ትምህርት ቤት ገባች፡፡ አባትም ለእሷ የሚያስፈልጉ ክፍያዎችን መክፈል ያስችለው ዘንድ ከወትሮው በበለጠ ጠንክሮ መስራት ጀመረ፡፡ የመጨረሻ አመቷ ላይ ደረሰች፡፡ ለሁሉም ነገር የሚከፈል 80000 Dollar ያስፈልጋታል፡፡ አባት በቂ ገንዘብ ባይኖረውም እንዴት እንደሆነ ባይታወቅም ያን ገንዘብ ከፈለ፡፡ እናት አሁንም ያን ያህል ገንዘብ እንደሌላቸው ስለምታውቅ በጥርጣሬ "ያን ገንዘብ ከየት ነው ያመጣኸው? ያን ገንዘብ ለማግኘት መጥፎ ነገር አደረክ እንዴ?" በማለት ጠየቀች፡፡ "አይደለም የሆነ ኩላሊቱ ከጥቅም ውጭ የሆነበት ሰው ነበረ፤ እና አንዱን ኩላሊቴን ሸጥኩለት፡፡ አደራ ለልጃችን እንዳትነግሪያት፤የጥፋተኝነት ስሜት ይሰማታል፡፡" አለ አባት፡፡ ዛሬ የልጃቸው የመመረቂያ ቀን ነው፡፡ እናትና አባት ሴት ልጃቸው ለመጀመሪያ ግዜ ዶክተር ሆና ወደ ቤቷ ልትመጣ በጉጉት እየጠበቋት ነው፡፡ ነገር ግን ልጃቸው ዶክተር ሆና ሳይሆን........................... ...................................READ MORE ሙሉዉን ለማንበብ ከስር read more ሚለውን በመንካት ማግኘት ትችላላቹ። ✓የውሸት ፕሮሞ(promotion) አይደለም‼️ ልክ ቻናሉ ውስጥ ስገቡ በቀላሉ pin ተደርጎ ታገኙታላቹ። ታድያ ምን እየጠበቃችሁ ነው። ጆይን በሉዋ❕ ሙስሊም አይዋሽም‼️‼️
إظهار الكل...
🥰ሙሉውን ለማንበብ/ለማግኘት🥰
😍READ MORE😍
🥰JOIN/OPEN/ጆይን/ክፈት🥰
ለፈገግታ😂😂😂 ✍«ባል ለሚስቱ ቁርአን ሒፍዝ ከበደኝ ይላታል ሙሉ 30 ጁዙን ሀፍዘህ ከጨረስክ 2ተኛ ሚስት እድርሃለሁ ብላ ትምልለታለች ከዛ በ6ወር ሀፍዞ ጨረሰና ጨረስኩ ዳሪኝ ሲላት.... ሚስት:- ............ ሙሉውን ለማንበብ ከስር ያለውን ቻናላችንን ይቀላቀሉ።👇👇 ቻናላችን ላይ ያገኙታል ውሸት አይደለም
إظهار الكل...
🌹 ሙሉውን ለማንበብ 🌹
🌹ሌሎች ፈገግ የሚያስብሉ ታሪኮችን ለማግኘት🌹
🌹ጆይን/Join/open/ክፈት🌹
🌹ውሸት አይደለም ጆይን ብለው ማየት ይችላሉ🌹
📌 ሱሪ መልበስ እንዴት ይታያል⁉️ #በውስጥ_መስመር_ከተላኩ_ጥያቄዎች❓ ♻️ 📌ጥያቄ📌 📌 አንዳንዶች ጀለብያ ግዴታ ነው ፣ ሱሪ ሀራም ነው #ከካፊሮች ጋር መመሳሰል ነው ይላሉ ፣ እንዴት ይታያል⁉️ ✅መልስ✅ ✅ በሸሪዓችን #ጠባብ ፣ ሀፍረት ገላን የሚያሳይ #አጭር ፣ ከካፊሮች ጋርና ከሴቶች ጋር #የሚያመሳስል ልብስ እስካልሆነ ድረስ ማንኛውንም ልብስ ሱሪን ጨምሮ መልብስ ይቻላል። አንድ ልብስ ከካፊሮች ጋር ያመሳስላል የሚባለው ካፊሮች #ብቻና ብቻ የሚለብሱት ወይም #የሚለዪበት ከሆነ ነው። ሱሪ ግን የሁሉም ማህበረሰብ #የጋራ ልብስ ነው። የካፊሮች ብቻ ነው ተብሎ መባል የሚችል ደረጃ ላይ አይደለም። ስለዚህ ከላይ የተቀመጡት መስፈርቶች #እስካሟላ ድረስ የሚፈቀድ ይሆናል። ♻️ ምንጭ :— 📚ኢብኑ ኡሰይሚን ፣ ፈትዋ ኑሩን አለደርብ ፣ 114 @abduljilal@hebre_muslim
إظهار الكل...
اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.