ar
Feedback
ሸገር ዲሽ Software ✌️

ሸገር ዲሽ Software ✌️

قناة بسيطة

Welcome ✔️ 🙏 ይሔንን ፔጃችን join በማረጋቹ እናመሰግናለን 🎁 አዳዲስ የፊልም የዘፈን እና የኳስ ቻናሎች 🤫 የረሲቨሮችSOFTWARE እና ማስነሻ Loder 📺 የፈለጉትን ቻናል Biss Key ያገኙበታል ➡️ እርስዎ ተጠቅመው ለወዳጅ ዘመድዎ ያካፍሉልን ⭕️ አድራሻ አዲስ አበባ መርካቶ ያገኙናል In Box @must08 ☎️ +251912341710 👈በዚህ ስልክ ይደዉሉ። https:/

إظهار المزيد
3 773
المشتركون
-224 ساعات
-137 أيام
-4130 أيام
أرشيف المشاركات
👆👆👆 ይሔ የ LIFESTAR LS-8080HD-Gold+ አዲስ ሶፍትዌር ነው። 👁What's New👁 🔥 Fix YouTube 🔥 Fix YouTube Search Problem @ShegarDishsoftware 27_5_2021

👆👆ይህ የRealstar RS-5050 HD አዲስ Software ነው። ምን አዲስ ነገር አለው? 👉Youtube አልሰራም ያለውን ተስተካክሏል። @ShegarDishsoftware

👆👆ይህ የRealstar RS-1010 HD አዲስ Software ነው። ምን አዲስ ነገር አለው? 👉Youtube አልሰራም ያለውን ተስተካክሏል። @ShegarDishsoftware

✅በ LEG N24+ GSHARE አልሰራ ካላቹ ይህንን Software ጫናቹ ሞክሩ። @shegarDishsoftware

👆👆👆 ይሔ የ LIFESTAR LS-8585HD++ አዲስ ሶፍትዌር ነው። 👁What's New👁 🔥 Fix YouTube @ShegarDishsoftware 26_5_2021

👆👆👆 ይሔ የ SUPERSTAR SR-6565HD MEGA አዲስ ሶፍትዌር ነው። 👁What's New👁 🔥 Fix YouTube @ShegarDishsoftware 26_5_2021

LEG N24 plus @ShegarDishsoftware 23_5_2021

LEG N24 PRO LOADER @ShegarDishsoftware 23_5_2021

LEG N24 OLD LOADER @ShegarDishsoftware 23_5_2021

LEG A25 LOADER @ShegarDishsoftware 23_5_2021

👆👆👆 ይሔ የ LIFESTAR LS-9090HD Diamond አዲስ ሶፍትዌር ነው። 👁What's New👁 🔥 Fix YouTube @ShegarDishsoftware 23_5_2021

👆👆👆 ይሔ የ LIFESTAR LS-9090HD mini አዲስ ሶፍትዌር ነው። 👁What's New👁 🔥 Fix YouTube @ShegarDishsoftware 23_5_2021

👆👆👆 ይሔ የ LIFESTAR LS-9090HD አዲስ ሶፍትዌር ነው። 👁What's New👁 🔥 Fix YouTube @ShegarDishsoftware 23_5_2021

👆👆👆 ይሔ የ LIFESTAR LS-9595 4K አዲስ ሶፍትዌር ነው። 👁What's New👁 🔥 Fix YouTube @ShegarDishsoftware 23_5_2021

የ Euroline 2030++ እና 4080++ በEthiosat ላይ የMBC ድምፅ እንዲከፍት የሚያረግ Software ነው በውስጡም የEthiosat እና Yahsat ድርድር አለው። Bisskey ለማስገባት Timer/Goto የሚለውን Button ይጠቀሙ። @ShegarDishsoftware

👆👆👆 ይሔ የ SuperStar 6565 Mega LIFESTAR 9595 LIFESTAR 9090 LIFESTAR 9090mini LIFESTAR 9090 Diamond LIFESTAR 8585++ LIFESTAR 8080 Gold + LIFESTAR 6060 Gold + LIFESTAR 8080 LIFESTAR 6060 ረሲቨሮች Softcam Key ነው Varzish እና Football HD ይከፍታል

👆👆👆ይሔ የ LIFESTAR LS-8585++ ረሲቨር አዲስ ሶፍትዌር ነው። 👁What's New👁 🔥 Add Funcam Server (ነፃ አንድ አመት Funcam Server አለው ይሔም Amos 4°W Yes Package ቻናሎችን ይከፍታል) 🔥 Add Apollo IPTV ( ነፃ አንድ ወር Apollo IPTV አለሁ Bein Sport ጨምሮ ብዙ ቻናሎችን ያለዲሽ በኢንተርኔት ብቻ ይከፍታል) 🔥 Add Hide WIFI SSID Finder 🔥 Add YouTube 🔥 Add Amharic Font reader 🔥 Open Nss 57°E Ethiosat MBC Sound problem 🔥 Add Net Radio 🔥 Add More remote control configuration 🔥 Add Super Bolt IPTV 🔥 Add SDS Slave app 🔥 Add Extreme IPTV 🔥 Add Local IPTV 🔥 Add Dolby Audio System 🔥 Add G-M Screen Function 🔥 Add All Ethiopian Radio Channel's 👁መረጃ👁 ሶፍትዌሩን ከጫናችሁ በሗላ Factory default አድርጉት Shortcut (F1+0852) ሁሉንም ነገር ይከፍትላችሗል, Biss Key ለመሙላት F1+333, Patch Enable & Disable ለማድረግ F1+000, ረሲቨራችሁ ላይ ሶፍትዌር እየጫናችሁ መብራት ቢጠፋ የሶፍትዌሩን ስም rom ብላችሁ ቀይራችሁ ረሲቨራችሁ ላይ በፍላሽ ትሰኩትና ረሲቨሩ ላይ ያለውን Power Button ጫን አድርጋችሁ ትይዙትና ረሲቨሩን ከሗላ ማብራት ነው ትንሽ ቆይቶ ቁጥር ይፅፋል ሲጨርስ እራሱ ይነሳል። @ShegarDishsoftware 20_5_2021

👆👆👆ይሔ የ SUPERSTAR SR-6565 MEGA ረሲቨር አዲስ ሶፍትዌር ነው። 👁What's New👁 🔥 Add FuncamPlus Server (ነፃ አንድ አመት Funcam Server አለው ይሔም OSN እና Amos Yes Package ቻናሎችን ይከፍታል) 🔥 Add Apollo IPTV ( ነፃ አንድ ወር Apollo IPTV አለሁ Bein Sport ጨምሮ ብዙ ቻናሎችን ያለዲሽ በኢንተርኔት ብቻ ይከፍታል) 🔥 Add Hide WIFI SSID Finder 🔥 Add YouTube 🔥 Add Amharic Font reader 🔥 Open Nss 57°E Ethiosat MBC Sound problem 🔥 Add Net Radio 🔥 Add More remote control configuration 🔥 Add Super Bolt IPTV 🔥 Add SDS Slave app 🔥 Add Extreme IPTV 🔥 Add Local IPTV 🔥 Add Dolby Audio System 🔥 Add G-M Screen Function 🔥 Add All Ethiopian Radio Channel's 👁መረጃ👁 ሶፍትዌሩን ከጫናችሁ በሗላ Factory default አድርጉት Shortcut (F1+0852) ሁሉንም ነገር ይከፍትላችሗል, Biss Key ለመሙላት F1+333, Patch Enable & Disable ለማድረግ F1+000, ረሲቨራችሁ ላይ ሶፍትዌር እየጫናችሁ መብራት ቢጠፋ የሶፍትዌሩን ስም rom ብላችሁ ቀይራችሁ ረሲቨራችሁ ላይ በፍላሽ ትሰኩትና ረሲቨሩ ላይ Power Button ጫን አድርጋችሁ ትይዙትና ረሲቨሩን ከሗላ ማብራት ነው ትንሽ ቆይቶ ቁጥር ይፅፋል ሲጨርስ እራሱ ይነሳል። @ShegarDishsoftware 20_5_2021

Watch "XCRUISER XS6650 ፋይንደር Software አጫጫን Step።" on YouTube https://youtu.be/Rij7EbrckxU

👆👆ይሔ Software የ AKAI (AB) ሪሲቨር የ Tv varzish & Ethiosat & Nilesat ቻናል ድርድር ነው User DB አድርጋቹ ጫኑ። @ShegarDishSoftware