ar
Feedback

لا تقع ضحية للمخادعين! تيليمتريو يكتشف ويُميّز هذه القنوات 👉 إذا كنت تريد رؤية العلامة، اشترك 👈

ሸገር ዲሽ Software ✌️

ሸገር ዲሽ Software ✌️

قناة بسيطة

Welcome ✔️ 🙏 ይሔንን ፔጃችን join በማረጋቹ እናመሰግናለን 🎁 አዳዲስ የፊልም የዘፈን እና የኳስ ቻናሎች 🤫 የረሲቨሮችSOFTWARE እና ማስነሻ Loder 📺 የፈለጉትን ቻናል Biss Key ያገኙበታል ➡️ እርስዎ ተጠቅመው ለወዳጅ ዘመድዎ ያካፍሉልን ⭕️ አድራሻ አዲስ አበባ መርካቶ ያገኙናል In Box @must08 ☎️ +251912341710 👈በዚህ ስልክ ይደዉሉ። https:/

إظهار المزيد
3 767
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
-87 أيام
-4030 أيام
أرشيف المشاركات
♨️ latest Software ♨️ LEG N24+ Plus Oct 15 2020 New features are included 👉 Good Quality Sound System 👉 Enhancement on Display Quality 👉 Fast Channel opening time 👉 G share plus server upgraded into Gshare plus Version 2 👉 G share code recovery System 👉 Fast in Network and server connectivity @ShegarDishSoftware

🔷LEG N24pro old አዲስ ሶፍትዌር 👀For Gshare Plus V2 Contains 👇👇👇 👉ሁሉንም ሰርቨሮች በውስጡ የያዘ(Gshare plus Version 2,Nashare pro, Nashare, IPTV) 👉ሁሉንም የ OSN, YES እንዲሁም nilesat ሙሉ የቻናል ድርድር የያዘ 👉ቻናል ስንቀያይር የነበረውን delay የሚቀንስ ማለትም ከነፃ ቻናሎች ወደ ክፍያ ቻናሎች እንዲሁም ከክፍያ ቻናሎች ወደ ክፍያ ቻናሎች ስንቀይር የነበረውን መዘግየት የሚቀርፍ👍 👉Youtube እና ሁሉንም ሰርቨሮች update @ShegarDishSoftware

NEW SOFTWARE UPDATED GSHARE PLUS VERSION 2 LEGN24 PRO IRON 14/10/2020 🆕ምን አዲስ ነገር አለው 👀 📺 fix YouTube 🆓ነፃ E_vision IPTV 🆓ነፃ Nasher 🆓ነፃ የ3ቀን Gshare plus ♨️Amos 4 channel list ♨️Nilesat channel list ♨️Intelsat 32°Our tv የተጫነበት ሙሉ የቻናል ድርድር 📶Network ውስጥ ሳንገባ info በተን በመጫን 📶network መገናኜቱን የምናውቅበት አማራጭ :: የሞላነው Gshare plus code ቢጠፍን በቀላሉ Gshare plus ላይ በመግባት 🌕ቢጫውን በተን ተጪነን ኮዳችንን ማወቅ የምንችልበት አማራጭ የያዘ ። የተቆለፈ $$ ቻናል ስናይ ቆይተን ወደ ነፃ 🆓 ቻናል ስንቀይር በጣም ፈጣን ወር (ለ LEG N24pro IRON ):: @ShegarDishSoftware

😱ዝግጁ ናቹ ለነዚ ምርጥና ወሳኝ ጨዋታዎች✌️
😱ዝግጁ ናቹ ለነዚ ምርጥና ወሳኝ ጨዋታዎች✌️

👆👆👆 ይሔ ለ LIFESTAR 8585++ ረሲቨር አዲስ ሶፍትዌር ነው። 👁What's New👁 🔥 Add Funcam 134 🔥 Add Super Bolt IKS

Starsat x7 extreme ያለ ኢንተርኔት የሚሰራበት መንገድ በፅሁፍ ላብራራላቹ እንደሚታወቀው ሪሲቨሩ ሁለት Tuner ወይም ከጀርባው ሁለት የገመድ መሰኪያ አለው ከጀርባው ልብ ብላቹ አይታቹሁት
+1
Starsat x7 extreme ያለ ኢንተርኔት የሚሰራበት መንገድ በፅሁፍ ላብራራላቹ እንደሚታወቀው ሪሲቨሩ ሁለት Tuner ወይም ከጀርባው ሁለት የገመድ መሰኪያ አለው ከጀርባው ልብ ብላቹ አይታቹሁት ከሆነ Tuner 1 & Tuner 2 የሚል አለው Tuner 1 ላይ ምትሰኩት ከናይል ሳት ወይም ከ ስዊች ላይ የሚመጣውን ነው Tuner 2 ደሞ ከ Yahsat የሚመጣውን ነው ልብ በሉ Yahsat & Express 14w ላይ ሁለቱ ሳተላይቶች ላይ ዳታ አለ ከእነሱ ሳተላይቶች ላይ ነው ዳታ ወስዶ ቻናሎቹን ያለ አንቴናና ያለ ምንም ኢንተርኔት ሚከፍተው ስለዚህ ወደ እቤታችን የሚገባው ገመድ ሁለት መሆን አለበት ማለት ነው ለምሳሌ Yahsat ካለን Dual LNB ማድረግ ነው አንዱን ፖርት ለዳታ ማለት ነው ከዛን 11785 search ስናረግ switch ምናስተካክልበት ቦታ ላይ ከታች በ Tuner 2 መሆን አለበት ይህ አዲሱ ቴክኖሎጂ SDS በመማል ይታወቃል ይህን ሁሉ ከጨረስን በውሃላ F1&1111 በመንካት SDS enable ማረጋችንን አንርሳ ለበለጠ መረጃ ሳሚ ዲሽ ጋር መተው አይተው መግዛት ይችላሉ ሲስተሙ አሁን OSN ፓኬጅ ብቻ ነው ሚከፍተው በተጨማሪ በቀላሉ 14w ላይ ዳታ ማግኘት ጥችላላችሁ ከናይልሳት ጋር በዘንግ ይሰራል ♥የሪሲቨሩ ዋጋ 7800 ነው ሙሉ ለሙሉ አንድሮይድ 9 ነው 4k ነው FOREVER & APOLLO አንድ አመት የተሞላ ነው ሌሎች ጥቅሞች አሉት ሳሚ ዲሽ & ሸገር ዲሽ In Box @Must08 #Call +251913064008 @Shegar08 ሸገር ዲሽ✌️

😱 ዛሬ እሮብ ወደ ደሴ ብዛት ሪሲቨሮች Wifi Antebaዎች እና Switch ልከናል፡፡ 👉ይህንን ማረጋገጫ እና መተማመኛ አይተው ምን ያህል ታማኝ እንደሆንን ማረጋገጥ እና እርሶም እኛን ማዘዝ ይ
😱 ዛሬ እሮብ ወደ ደሴ ብዛት ሪሲቨሮች Wifi Antebaዎች እና Switch ልከናል፡፡ 👉ይህንን ማረጋገጫ እና መተማመኛ አይተው ምን ያህል ታማኝ እንደሆንን ማረጋገጥ እና እርሶም እኛን ማዘዝ ይችላሉ! 👉ዕቃው ነገ በጠዋት ለደንበኛችን በላክንላቸው አድራሻ ይደርሳል። In Box @must08 +251913064008 @Shegar08 ሸገር ዲሽ✌️

photo content

😱ዛሬ ማታ የሚደረጉ የ UEFA NATIONAL LEAGUE ጨዋታዎች በነፃ ቻናል እና በ Server & Internate እና Iptv / Apollo ባላቸው ሪሲቨሮች መመልከት ይችላሉ፡፡ 👉Tv Verz
+4
😱ዛሬ ማታ የሚደረጉ የ UEFA NATIONAL LEAGUE ጨዋታዎች በነፃ ቻናል እና በ Server & Internate እና Iptv / Apollo ባላቸው ሪሲቨሮች መመልከት ይችላሉ፡፡ 👉Tv Verzish & FootBall HD ነፃ ቻናል 👉Amos4w Sport 1,2,3,4 Server & ትንሽ internate Data 👉Iptv/ Apollo BineSport 1/17 በ 2Mb በላይ Internate ወይም Unlimite 4G internate ተጠቃሚዎች In Box @Must08 #Call +251913064008 @Shegar08 ሸገር ዲሽ✌️

☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️ 😱😱4K Android ሪሲቨር StarSat SR- X7 Extreme ❤️ Android ሪሲቨር ስለሆነ የፈለግነውን App youtube , Netflix, የመሣሠሉትን ጭነን መጠቀም እንችላለን የራሱ Storege አለው በተጨማሪም ሚሞሪ ይቀበላል በጣም ብዙ ጥቅሞች አሉት👇👇👇 👉Forever IKS 2 ዓመት 👉Apoollo IPTV 1 ዓመት 👉YouTube ሳይቆራረጥ 👉በስልክ ምስል Mirror የሚሰራ 👉H. 265 (HEVC) 4K የምስል ጥራት 👉Bluetooth የሚሰራ 👉3D READY 👉Wife Atena የራሱ ያለዉ 👉2 Original ሪሞት ያለዉ 👉Smart Veiw Screan mirerr አለው አድራሻ - መርካቶ ጎጃም በረንዳ አፍሪካ ክሊኒክ ግቢ ውስጥ! ዋጋ 👇 Contact 📩 @must08 #Call 📱 +251913064008 @Shegar08 ሸገር ዲሽ✌️

photo content

photo content

😱 ከብዙ ሙከራዎች ቡሀላ Tv Verzish & FootBall HD የ Englosh primerlig የማሳየት ፍቃድ አጊንተዋል የሚል ጭምጭምታዎች አሉ እውነት ያድርገው እንጠብቅ After many attempts and files were submitted to the Football Association of England regarding the return of the English Premier League matches to satellite broadcasting. Accepting the matter at the beginning of the negotiations with the rejection by the English Federation, and we do not know the reason for this obstinacy by the English Federation in not broadcasting the Premier League matches on our channels. Spaceframe. Another request was submitted and clarification was provided to the English Federation regarding the return of matches on satellite broadcasting again, and the initial approval has been made by the English Federation. We hope that this approval is serious and that there is no defect in the contracts concluded between the two parties. We warn the FA that this approval and agreed contracts are not enforceable and we are not given permission to broadcast the Premier League matches. And if after this agreement is tampered, we will refer the matter to the International Football Association and the International Federation to settle disputes. After contracts have been agreed with the Football Association, we send good news to our viewers around the world, which is the return of the Premier League matches to satellite broadcasting again, so that our viewers around the world can watch the Premier League matches on our channels. @Shegar08

photo content

👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆 😱ሰላም ሸገር ዲሽ ነኝ ምን አይነት ሪሲቨር ተጠቃሚ ኖት የትኛውንስ ሰርቨር ማስሞላት ይፈልጋሉ Forever server & Funcam Server & Apollo Iptv & Super_Gshare_Plus_እና_Gshare_plus እነዚህን ሰርቨር የሚጠቀሙትን ሪሲቨሮች ልንገራቸሁ 👇👇👇 ❤️StarSat X1 pro & Extreame Etc.. ❤️Tiger T8 /Extra/Mega Etc.. ❤️Lifestar 9090 /Dimond/4K 💙SUPERSTAR V8 PLUS 💙SUPERSTAR V8 ❤️LifeStar 1000++ Platinum ❤️LifeStar 1000++ ❤️SuperMax F18 Hd/2424/Etc.. ❤️RealStar 1010 💜LEG N24 PLUS+ 💜LEG N24 PRO(IRON) 💚LEG N24 PRO 💚LEG M18 💛LEG H14 💛LEG N24 NEW 🧡LIFESTAR 9200 GOLD 🧡LIFESTAR 9300 GOLD 👁ምን ምን ቻናሎችን ይከፍታሉ ለምትሉን ደሞ 😍OSN PACKAGEHD/SD (NILESAT) 😍YES PACKAGE HD/SD (AMOS) 😍COSMOTSAT (Eutelsat9e) ያለምንም መቆራረጥ በጥራት ልክ እንደ forever server ቻናሎቹን ከፍተው በመስራት ላይ ይገኛል🔥🔥🔥🔥 ⚠️የነዚህ ሪሲቨር ተጠቃሚ ሆነው ሰርቨሩን ማስሞላት ከፈለጉ ባሉበት ሆነው በባንክ Account ከፈለጉም በ ሞባይል ባንኪግ አማካኝነት ብር በመላክ እኛ በታማኝነት እንሞላሎታለን Activation Code እንልክሎታለን። 👉Forever server 👉Apollo & Forever 👉Funcam & Apollo 🔥Gshare plus የ 6 ወር 250 birr 🔥LEG 24+ & LEG 24Iron proIPTV የ አንድ አመት 400Birr birr ይደውሉልን In Box @must08 #Call +251913064008 @Shegar08 ሸገር ዲሽ✌️

photo content

😱 ዛሬ ሰኞ 2/02/13 እዚው አዲስ አበባ እና ክፍል ሀገር ቤተሰቦች Super Gshare plus ሰርቨሮችን Funcam Serverዎችን ሞልተናል 👉ወደ አክሱም ውቅሮ በጣም ምርጥ የሚባለውን Di
😱 ዛሬ ሰኞ 2/02/13 እዚው አዲስ አበባ እና ክፍል ሀገር ቤተሰቦች Super Gshare plus ሰርቨሮችን Funcam Serverዎችን ሞልተናል 👉ወደ አክሱም ውቅሮ በጣም ምርጥ የሚባለውን Digital satellite finder! Xcruzer 5600D ፋይንደር ልከናል፡፡ 👉ወደ አርባ ምንጭ ደሞ 180cm ሰዐን Realstar ሪሲቨር Strong LNBዎች ገመድ SWITCH ልከናል 👉ይህንን ማረጋገጫ እና መተማመኛ አይተው ምን ያህል ታማኝ እንደሆንን ማረጋገጥ እና እርሶም እኛን ማዘዝ ይችላሉ! 👉ዕቃው ነገ በጠዋት ለደንበኛችን በላክንላቸው አድራሻ ይደርሳል። In Box @must08 +251913064008 @Shegar08 ሸገር ዲሽ✌️

photo content

photo content

photo content