ar
Feedback
ሸገር ዲሽ Software ✌️

ሸገር ዲሽ Software ✌️

قناة بسيطة

Welcome ✔️ 🙏 ይሔንን ፔጃችን join በማረጋቹ እናመሰግናለን 🎁 አዳዲስ የፊልም የዘፈን እና የኳስ ቻናሎች 🤫 የረሲቨሮችSOFTWARE እና ማስነሻ Loder 📺 የፈለጉትን ቻናል Biss Key ያገኙበታል ➡️ እርስዎ ተጠቅመው ለወዳጅ ዘመድዎ ያካፍሉልን ⭕️ አድራሻ አዲስ አበባ መርካቶ ያገኙናል In Box @must08 ☎️ +251912341710 👈በዚህ ስልክ ይደዉሉ። https:/

إظهار المزيد
3 937
المشتركون
-124 ساعات
-17 أيام
-7830 أيام
أرشيف المشاركات
👆👆👆 ይሔ የ GOLDSTAR 7200HD, 7500HD, 8600HD, 8800HD አዲስ ሶፍትዌር ነው። 👁What's New👁 🔥 Add Funcam Server (ነፃ አንድ አመት Funcam Server አለው ይሔም Amos 4°W Yes Package ቻናሎችን በነፃ ይከፍታል) 🔥 Add Apollo IPTV ( ነፃ አንድ ወር Apollo IPTV አለሁ Bein Sport ጨምሮ ብዙ ቻናሎችን ያለዲሽ በኢንተርኔት ብቻ ይከፍታል) 🔥 Add Hide WIFI SSID Finder 🔥 Add YouTube 🔥 Add Amharic Font reader 🔥 Add Super Bolt IKS (Super G-Share Plus) 🔥 Add Net Radio 🔥 ብዙ ገበያ ላይ ያሉ ሪሞቶች እንዲያዙት ተደርጓል 🔥 Add Super Bolt IPTV 🔥 Add SDS Slave Function 🔥 Add Extreme IPTV 🔥 Add Local IPTV 🔥 Add Dolby Audio System 🔥 Add G-M Screen Function 🔥 Add All Ethiopian Radio Channel's 👁መረጃ👁 ሶፍትዌሩን ከጫናችሁ በሗላ Factory default አድርጉት Shortcut (F1+0852) ሁሉንም ነገር ይከፍትላችሗል, Biss Key ለመሙላት F1+333, Patch Enable & Disable ለማድረግ F1+000, ረሲቨራችሁ ላይ ሶፍትዌር እየጫናችሁ መብራት ቢጠፋ የሶፍትዌሩን ስም rom ብላችሁ ቀይራችሁ ረሲቨራችሁ ላይ በፍላሽ ትሰኩትና ረሲቨሩ ላይ ያለውን Power Button ጫን አድርጋችሁ ትይዙትና ረሲቨሩን ከሗላ ማብራት ነው ትንሽ ቆይቶ ቁጥር ይፅፋል ሲጨርስ እራሱ ይነሳል። @ShegarDishSoftware 13_9_2021

👆👆👆 ይሔ የ LIFESTAR 8585HD ++ LIFESTAR 6060HD SMART LIFESTAR 8080HD SMART SUPERSTAR 6565HD MEGA SUPERSTAR 6464HD MEGA ረሲቨሮች አዳዲስ ቻናል ድርድር ነው በውስጡ የ Nilesat 7°W, Yahsat 52°E, NSS 57°E (Ethiosat), Amos 4°W (Yes Package) አካቷል የማትፈልጉት ወይም ያልሰራችሁት ሳተላይት ካለ ሪሞቱ ላይ Sat የምትለዋን Button ነክታችሁ Hide ማድረግ ትችላላችሁ ወይም Channel Manager ውስጥ ገብታችሁ ያልሰራችሁትን ሳተላይት Delete ማድረግ ትችላላችሁ No Signal ካላችሁ Antenna setting ውስጥ ገብታችሁ DiSEqC Type አስተካክሉ። 👁ማሳሰቢያ👁 ይሔ ሶፍትዌር አይደለም Only Channel List ነው የሚጫነውም የረሲቨሩን የመጨረሻ ሶፍትዌር ከጫናችሁ በሗላ ረሲቨሩን Factory default አድርጋችሁ ይሔንን ቻናል ድርድር መጫን ነው ከዛ ሰርቨሩ Active እንዲሆንላችሁ ኢንተርኔት አገናኝታችሁ server setting ውስጥ ገብታችሁ 3 ቁጥርን በመጫን Load Default Server ሲለን Yes ማለት አለብን እናመሰግናለን። @ShegarDishSoftware 14_9_2021

👆👆👆 ይሔ የ LIFESTAR 6060HD SMART እና የ LIFESTAR 8080HD SMART አዲስ ሶፍትዌር ነው። 👁What's New👁 🔥 Add Funcam Server (ነፃ አንድ አመት Funcam Server አለው ይሔም Amos 4°W Yes Package ቻናሎችን በነፃ ይከፍታል) 🔥 Add Apollo IPTV ( ነፃ አንድ ወር Apollo IPTV አለሁ Bein Sport ጨምሮ ብዙ ቻናሎችን ያለዲሽ በኢንተርኔት ብቻ ይከፍታል) 🔥 Add Hide WIFI SSID Finder 🔥 Add YouTube 🔥 Add Amharic Font reader 🔥 Open Nss 57°E Ethiosat MBC Sound problem 🔥 Add Net Radio 🔥 ብዙ ገበያ ላይ ያሉ ሪሞቶች እንዲያዙት ተደርጓል 🔥 Add Super Bolt IPTV 🔥 Add SDS Slave Function 🔥 Add Extreme IPTV 🔥 Add Local IPTV 🔥 Add Dolby Audio System 🔥 Add G-M Screen Function 🔥 Add All Ethiopian Radio Channel's 👁መረጃ👁 ሶፍትዌሩን ከጫናችሁ በሗላ Factory default አድርጉት Shortcut (F1+0852) ሁሉንም ነገር ይከፍትላችሗል, Biss Key ለመሙላት F1+333, Patch Enable & Disable ለማድረግ F1+000, ረሲቨራችሁ ላይ ሶፍትዌር እየጫናችሁ መብራት ቢጠፋ የሶፍትዌሩን ስም rom ብላችሁ ቀይራችሁ ረሲቨራችሁ ላይ በፍላሽ ትሰኩትና ረሲቨሩ ላይ ያለውን Power Button ጫን አድርጋችሁ ትይዙትና ረሲቨሩን ከሗላ ማብራት ነው ትንሽ ቆይቶ ቁጥር ይፅፋል ሲጨርስ እራሱ ይነሳል። @ShegarDishSoftware 13_9_2021

😱በመጠኑ የሰራ Used FindSat VF-8600D HD ፋይንደር 👉 Quality አመጣጡ ምርጥ ነው አዲስ Update Software ተጭኖበታል። 👉12v/1A አዲስ packed ቻርጀር ያለው። 👉
+4
😱በመጠኑ የሰራ Used FindSat VF-8600D HD ፋይንደር 👉 Quality አመጣጡ ምርጥ ነው አዲስ Update Software ተጭኖበታል። 👉12v/1A አዲስ packed ቻርጀር ያለው። 👉አሪፍ እና ጠንካራ ፋይንደር ነው :: 👉99 Tp list አለው እንደምታዪት ንፁ ይዞታ ያለው 👉ሱቅ መተው ስለሚገዙ ዋስትና አለው። ዋጋ 2500 Birr አድራሻ መርካቶ ይርጋ ሀይሌ ተሻግሮ አፍሪካ ክሊኒክ ጊቢ ውስጥ In Box @must08 #Call +251913064008 @shegar08 ሸገር ዲሽ✌️

https://www.facebook.com/103855228746493/posts/103865092078840/ ❤️Facebook ፔጅ በሰሞኑ ተዘግቶብን የነበረ ቢሆንም እንደ አዲስ ከፍተናል Join ይቀላቀሉ አመሰግናለው✌️

StarSat SR-2030HD @ShegarDishSoftware

👉TokyoSat TS-X500 USB HD  @shegarDishsoftware

Watch "😍Amos 4w ሳተላይት አሰራር እና አጠቃቀም በ Video ከ ሸገር ዲሽ ✌️" on YouTube https://youtu.be/rz1TVX8d07U

@ShegarDish08 ሸገር ዲሽ✌️

sticker.webp0.80 KB

👆👆ለዲሽ ሰሪዎች Yehsat 52.5E ሰርታቹ Tv varzish & FootBall HD ለመክፈት Software ከጫናቹ ቡኃላ ከላይ ያለውን softcam.key በመጫን በቀላሉ መክፈት ትችላላቹ ። 👉Football HD ከፍቶ Tv Varzish አልከፍት ላላቹ Tv Varzish ከፍቶ FootBall HD አልከፍት ላላቹ ፍቱን ነው። 👉Softcam ለሚቀበሉ ሪሲቨሮች ብቻ I Box / SuperMax / Lifestar / StarSat / Tiger / MediStar Etc ለሁሉም ሳይሆን እንደ ሞዴላቸው ይለያያል ። 👉 Update 26/09/2021 @ShegarDishSoftware

አዲስ Software 🔥 ይሄ የKING STAR 99HD prime አዲስ Software ነዉ What's new? Add press F1+3333 into biss edit menu.& Fix Gm screen Biss key ማስገባት ስትፈልጉ ሪሞቱ ላይ F1 ነክታቹ 3333 ስትጫኑ ማስገቢያ ያመጣላቹሀል። @ShegarDishSoftware

👆👆👆 ይሔ የ LIFESTAR 9595HD 4K LIFESTAR 9090HD LIFESTAR 9090HD mini LIFESTAR 8080HD Gold + LIFESTAR 6060HD Gold + LIFESTAR 8080HD LIFESTAR 6060HD ረሲቨሮች አዲዳዲስ ቻናል ድርድር ነው በውስጡ የ Nilesat 7°W, Yahsat 52°E, NSS 57°E (EBS HD), Amos 4°W አካቷል የማትፈልጉት ወይም ያልሰራችሁት ሳተላይት ካለ ሪሞቱ ላይ Sat የሚለውን Button ነክታችሁ ያልሰራችሁትን ሳተላይት Hide ወይም delete ማድረግ ትችላላችሁ No Signal ካላችሁ Port አስተካክሉ። @ShegarDishSoftware 24_9_2021

🚨 StarSat ♦️ SR-200HD EXTREME 📌 V1.14(23171) 🪄 22/09/2021 @ShegarDishSoftware

photo content

አዲስ የ LEG N24 Pro Software(የበፊቱ only LEG N24pro ለሚለው የሚሆን) 👉Super Gshare plus Code ስታስገቡ fail የሚለው ተስተካክሏል። 22 / 09 /2021 @ShegarDishsoftware

አዲስ software ለLEG N24+ Plus 👉Super Gshare plus Code ስታስገቡ fail የሚለው ተስተካክሏል። 22 / 09 /2021 @ShegarDishsoftware

👆👆👆 ይሔ የ LIFESTAR 9090 Diamond ወይም GOLDSTAR 9000 Ghost ረሲቨር ቻናል ድርድር ሶፍትዌር በውስጡ ሰርች የተደረጉ የ Nilesat 7°W, Yahsat 52.5°E, NSS 57°E (EthioSat), AMOS 4°W አዳዲስ ቻናሎችን አካቷል ከናንተ የሚጠበቀው ሶፍትዌሩን ከጫናችሁ በሗላ ዲስክ ስዊች ማስተካከል ብቻ ነው በተጨማሪም የማትፈልጉት ወይም ያልሰራችሁት ሳተላይት ካለ ሪሞቱ ላይ Sat የሚለውን በተን ነክታችሁ Delete ወይም Hide ማድረግ ትችላላችሁ ይመቻችሁ ከ LIFESTAR ጋር ጉዞ ወደፊት 👁ማሳሰቢያ👁 ይሔ ሶፍትዌር አይደለም ሶፍትዌር ከተጫነ በሗላ የሚጫን ቻናል ድርድር ነው። 21_9_2021 @ShegarDishSoftware

ይሄ የKing star KS 99HD prime ሪሴቨር ቻናል ድርድር የያዘ sdx ነዉ። በዉስጡ:- ✅AMOS 4°W (Yes Sport) ✅Yahsat (TV VARZISH) ✅NSS 57°E (ETHIO SAT ✅Nilesat (beIN Sport ) የእነዚህን ሳተላይቶቻ ቻናል ይዟል ከእናንተ ሚጠበቀዉ አዉርዳቹ ሪሴቨራቹ ላይ መጫን ብቻ ነዉ። በመቀጠል ስዊች Port ማስተካከል ብቻ ነዉ። ⚠️ማሳሰቢያ ይሄ Software #አይደለም (Channel list file) ነዉ ጥቅሙም Search በማድረግ ምታጠፉትን ጊዜ ይቆጥብላቹሀል። @ShegarDishSoftware

👆👆👆 ይሔ የ GoldStar 9000 Ghost ሶፍትዌር ነው። 👁What's New👁 🔥 Add Bluetooth Function 🔥 Add Apollo5 IPTV ( ነፃ አንድ ወር Apollo IPTV አለሁ Bein Sport ጨምሮ ብዙ ቻናሎችን ያለዲሽ በኢንተርኔት ብቻ ይከፍታል) 🔥 Add sat2iptv ሁሉንም Bein Sport package 1 አመት በነፃ ማየት ትችላላችሁ 🔥 Add Hide WIFI SSID Finder 🔥 Add YouTube 🔥 Add Amharic Font reader 🔥 ብዙ ገበያ ላይ ያሉ ሪሞቶች እንዲያዙት ተደርጓል 🔥 Add Super Bolt IKS 🔥 Add Super Bolt IPTV 🔥 Add SDS Master And Slave Function 🔥 Add Extreme IPTV 🔥 Add Local IPTV 🔥 Add Dolby Audio System 🔥 Add G-M Screen All Function 🔥 Add All Ethiopian Radio Channel's (ኳስ ስናይ የፈለግነውን ቻናል በአማረኛ እና እንግሊዘኛ ኮሜኔታተር መጠቀም እንችላለን 👁መረጃ👁 Biss Key ለመሙላት F1+333, Patch Enable & Disable ለማድረግ F1+000, ሰርቨር Active ለማድረግ Server ውስጥ ገብታችሁ 3 ቁጥርን ነክታችሁ yes በሉት, ረሲቨራችሁ ላይ ሶፍትዌር እየጫናችሁ መብራት ቢጠፋ የሶፍትዌሩን ስም gxrom ብላችሁ ቀይራችሁ ረሲቨራችሁ ላይ በፍላሽ ትሰኩትና ረሲቨሩ ላይ ያለውን Power Button ጫን አድርጋችሁ ትይዙትና ረሲቨሩን ከሗላ ማብራት ነው ትንሽ ቆይቶ ቁጥር ይፅፋል ሲጨርስ እራሱ ይነሳል። @ShegarDishSoftware 13_9_2021