ar
Feedback

لا تقع ضحية للمخادعين! تيليمتريو يكتشف ويُميّز هذه القنوات 👉 إذا كنت تريد رؤية العلامة، اشترك 👈

ሸገር ዲሽ Software ✌️

ሸገር ዲሽ Software ✌️

قناة بسيطة

Welcome ✔️ 🙏 ይሔንን ፔጃችን join በማረጋቹ እናመሰግናለን 🎁 አዳዲስ የፊልም የዘፈን እና የኳስ ቻናሎች 🤫 የረሲቨሮችSOFTWARE እና ማስነሻ Loder 📺 የፈለጉትን ቻናል Biss Key ያገኙበታል ➡️ እርስዎ ተጠቅመው ለወዳጅ ዘመድዎ ያካፍሉልን ⭕️ አድራሻ አዲስ አበባ መርካቶ ያገኙናል In Box @must08 ☎️ +251912341710 👈በዚህ ስልክ ይደዉሉ። https:/

إظهار المزيد
3 764
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
-77 أيام
-4030 أيام
أرشيف المشاركات
photo content

photo content

photo content

😱XCRUISER XS5600D ውስጣዊ እይታ በርግጥም ፋይንደሩ Vmade 8511 ተመሣሣይ ቢሆንም የ ሚለያዩበት መንገድ አለ Quality አመጣጡ ምርጥ ነው እቃነቱም ምርጥ ነው 1. ፋይንደሩ ረጅም ሰአት የሚቆይ የባትሪ አቅም አለው። 2. ፋይንደሩ ሲግናል ካልቲ ሲያመጣ በጣም ፈጣን ነው። 3. ፋይንደሩ ማንኛውንም ሳተላይት እየሰራችሁ መስራት የምትፈልግትን ሳተላይት ስትቀርቡ በ 0 signal Quality DVB S2 ብልጭ ብልጭ እያለ ምልክት ይሰጣችሗል ይሔ ማለት እዛው አካባቢ ሆናችሁ በደንብ ስትፈልጉት እና LNB ዞር ዞር ስታደርጉ Signal Quality ይመጣላችሗል። 4. ፋይንደሩ ሳተላይት ስትቀርቡ Signal Strength ይጨምራል። 5. ፋይንደሩ በውስጡ እኛ ሀገር በብዛት የምንሰራቸው ሁሉም ሳተላይቶች እና ፍሪኩዌንሲያቸው ይዟል ለምሳሌ Sat 1 ላይ Nilesat 7°W Sat 2 ላይ Yahsat 52.5°E Sat 3 ላይ Nss 57°W (EBS HD) Sat 4 ላይ Amos 4°W Sat 5 ላይ Arabsat 26°E Sat 6 ላይ Express AMU1 at 36.1°E (DSTV) Sat 7 ላይ ማንኛውም አይነት C-Band ቻናል መስራት ይቻላል። 5. ፋይንደሩ እራሱን ከሾርት መከላከል ይችላል ይሔ ማለት ዲሽ ልትሰሩ የሔዳችሁበት ቤት ገመዱ ሾርት ያደረገ ከሆነ እራሱ አውቶማቲካሊ ቢጫው Light ብሊንክ ብሊንክ ያደርጋል ከዛ ከታች ቂጡ ላይ reset በተን በመጫን ፋይንደሩን ማብራት እንችላለን። 6. ፋይንደሩ ባለ 4 ባለ 8 ባለ 16 ስዊች ማንበብ ይችላል ይሔ ማለት ከጣሪያ ሳትወርዱ ሁሉንም ነገር መጨረስ ትችላላችሁ ማለት ነው በተጨማሪም ጣሪያ ላይ ሳትወጡ እቤት ውስጥ ሆናችሁ የተበላሸውን ዲሽ መለየት ትችላለሰችሁ ማለት ነው። 7. ፋይንደሩ ከድሮው Xcruiser XS5500D ፋይንደር ጋር ኳሊቲ አነባበቡ አንድ አይነት ነው። 8. ፋይንደሩ ኦርጅናል ነው ረጅም ግዜ መገልገል ትችላላችሁ ችግር የሚፈጠረው በሌላ ቻርጀር ቻርጅ ስታደርጉት ብቻ ነው ስለዚህ በራሱ ቻርጀር ብቻ መጠቀም አለባችሁ ይሔ እንደማሳሰቢያ ነው። 9. ፋይንደሩ ምናልባት እንኳን ከተበላሸ ሁሉንም መለዋወጫ እጃችን ላይ አለ ለምሳሌ 1. Charging IC 2. LNB Power IC 3. Battery 4. Main Chip 5. Tuner IC 6. Demo IC 7. USB Communicate IC 8. Display Module 9. FPC Cable ይሔ ማለት ያለሀሳብ ፋይንደሩን መጠቀም ትችላላችሁ ማለት ነው። 10. ፋይንደሩ ሞተር ዲሽ መስራት ይችላል 12. ፋይንደሩን ስትገዙ ሙሉ አክሰሰሪ ታገኛላችሁ። 13. ፋይንደሩ በስህተት እንኳን ቢበራ በራሱ ግዜ አውቶማቲካሊ መጥፋት ይችላል ይሔ ማለት ባትሪ save ማድረግ ይችላል። 14. ፋይንደሩን ስትገዙት ከጀርባው Made In Korea ማለቱን ያረጋግጡ። 15. ፋይንደሩ 9 ሳተላይቶች እና እስከ 250 TP መመዝገብ ይችላል 16. ፋይንደሩ TP Add እና EDIT ለማድረግ በጣም ቀላል ነው። 17. ፋይንደሩን ከኔ ዘንድ ማግኘት ይችላሉ አንዴ ከገዙት የዘለአለም እቃ ነው የእውነት ያመሰግኑናል 18. አድራሻ መርካቶ ይርጋ ሀይሌ ተሻግሮ አፍሪካ ጊቢ ውስጥ +251913064008 ይደውሉልኝ @must08 ሸገር ዲሽ✌️

photo content

photo content

☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️ 😱ቅዳሜ / እሁድ እና ሰኞ ቀጥሎ የሚደረጉ የ አውሮፓ ታላላቅ ጨዋታዎችን ጨዋታ በ ቤትዎ በ ነፃ ቻናል ይከታተሉ👇👇👇 እለተ ቅዳሜ 15:00 Brighton - Man United 17:00 Augsburg - Dortmund 17:30 Crystal Palace - Everton 17:30 Valencia - Huesca 20:00 Schalke - Werder Bremen 20:00 West Bromwich- Chelsea 22:30 Burnley - Southampton 👉እለተ እሁድ የሚደረጉ 14:30 Sheffield United - Leeds 16:30 Tottenham - Newcastle 17:30 Atle 'Madrid - Granada 19:00 Manchester City - Leicester 20:00 Valladolid - Celta Vigo 21:30 West Ham - Wolverhampton 22:30 Barcelona - Villarreal 👉እለተ ሰኞ 20:30 Fulham - Aston Villa 22:45 Liverpool - Arsenal በ Tv Verzish & FootBall HD ይከታተሉ Yahsat Tp List - 11785 H 27500 Verzish Biss👉2020abebcd0103d1 football HD👉12340046abcd0078 Amos4 .👉 Sport 1,2,3,4,5 Server Binesport 👉 1/17 Iptv for Internate Call +2519130640 08 ይደውሉ In Box 👉 @Must08 @shegar08 ሸገር ዲሽ✌️

photo content

😱ለ XCRUISER 5600D ፈላጊዎች ወደ ገበያ ገብቷል +251913064008 @Must08 ሸገር ዲሽ✌️

photo content

photo content
+2

😱ለ XCRUISER 5600D ፈላጊዎች ወደ ገበያ ገብቷል በ 2800ብር +251913064008 @Must08 ሸገር ዲሽ✌️
😱ለ XCRUISER 5600D ፈላጊዎች ወደ ገበያ ገብቷል በ 2800ብር +251913064008 @Must08 ሸገር ዲሽ✌️

😱አዲሱን ቴሌግራም Update የማታውቋቸውን ሀገሮች ፅሁፎችን አረበኛ & አማርኛ ሌሎችንም ወደ እንግሊዘኛ መተርጎም ጀመረ እኔ ለመጀመርያ ግዜ ስላየሁት ነው ምናልባት የቆየ ሌሆን ይችላል እንደኔ የ
😱አዲሱን ቴሌግራም Update የማታውቋቸውን ሀገሮች ፅሁፎችን አረበኛ & አማርኛ ሌሎችንም ወደ እንግሊዘኛ መተርጎም ጀመረ እኔ ለመጀመርያ ግዜ ስላየሁት ነው ምናልባት የቆየ ሌሆን ይችላል እንደኔ የማታውቁት ሰዎች ይጠቅማችሗል ብዬ አስባለሁ። @Shegar08

photo content

😱ዛሬ ሀሙስ ቀን በ ጭነት መኪና ወደ ደሴ የተላከ XCLUZER 6650 ፋይንደር እና ብዛት HDMI to VGA Cable ነገ ጠዋት በላኩለት አድራሻ መቀበል ይችላል✌️ ማንኛውም Electronics
😱ዛሬ ሀሙስ ቀን በ ጭነት መኪና ወደ ደሴ የተላከ XCLUZER 6650 ፋይንደር እና ብዛት HDMI to VGA Cable ነገ ጠዋት በላኩለት አድራሻ መቀበል ይችላል✌️ ማንኛውም Electronics እቃዎችን በእምነት ያላቹበት ቦታ እንልክሎታለ🙏👉 ሸገር ዲሽ✌️ In Box @must08 +251913064008 @Shegar08

photo content

photo content

😱ዛሬ ማታ 4:00ሰዐት የሚደረገውን Uefa super cup የ ዋንጫ ጨዋታ በነፃ ቻናሎች ይከታተሉ:: Yehsat👉 Tv Verzish Amos👉Sport 5 +251913064008 @Shegar08 ሸ
😱ዛሬ ማታ 4:00ሰዐት የሚደረገውን Uefa super cup የ ዋንጫ ጨዋታ በነፃ ቻናሎች ይከታተሉ:: Yehsat👉 Tv Verzish Amos👉Sport 5 +251913064008 @Shegar08 ሸገር ዲሽ✌️

😱ዛሬ ማታ የሚደረጉትን የ Fa Cup ጨዋታዎችን በነፃ ቻናሎች ይከታተሉ:: Yehsat👉FootBall HD Amos👉Sport 4 +251913064008 @Shegar08 ሸገር ዲሽ✌️
+1
😱ዛሬ ማታ የሚደረጉትን የ Fa Cup ጨዋታዎችን በነፃ ቻናሎች ይከታተሉ:: Yehsat👉FootBall HD Amos👉Sport 4 +251913064008 @Shegar08 ሸገር ዲሽ✌️

😱ዛሬ ማታ የሚደረጉትን የ Fa Cup ጨዋታዎችን በነፃ ቻናሎች ይከታተሉ FootBall HD Sport 4 +251913064008 @Shegar08 ሸገር ዲሽ✌️
😱ዛሬ ማታ የሚደረጉትን የ Fa Cup ጨዋታዎችን በነፃ ቻናሎች ይከታተሉ FootBall HD Sport 4 +251913064008 @Shegar08 ሸገር ዲሽ✌️