ar
Feedback
ሸገር ዲሽ Software ✌️

ሸገር ዲሽ Software ✌️

قناة بسيطة

Welcome ✔️ 🙏 ይሔንን ፔጃችን join በማረጋቹ እናመሰግናለን 🎁 አዳዲስ የፊልም የዘፈን እና የኳስ ቻናሎች 🤫 የረሲቨሮችSOFTWARE እና ማስነሻ Loder 📺 የፈለጉትን ቻናል Biss Key ያገኙበታል ➡️ እርስዎ ተጠቅመው ለወዳጅ ዘመድዎ ያካፍሉልን ⭕️ አድራሻ አዲስ አበባ መርካቶ ያገኙናል In Box @must08 ☎️ +251912341710 👈በዚህ ስልክ ይደዉሉ። https:/

إظهار المزيد
3 920
المشتركون
-324 ساعات
-157 أيام
-5030 أيام
أرشيف المشاركات

photo content

👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆 😱አዲስ ሀገረኛ ቻናል የቻናል ስም - Ethiopia ⏩ ሳተላይት: Nss 57°E ⏩ Fፍሪኪዌንሲ: 11105 H 45000 ሸገር ዲሽ✌️

photo content

😱አብዛኛዎቹ የ አውሮፓ ሊጎች ሊጀምሩ ነው⚽️The Biggest Show Are Back 🇷🇺Premiere ligue Russe 29/5/2020 🇩🇪BUNDES lIGA 15/5/2020 🇪🇸 LaLiga 20/6/2020 🇨🇮SERIA A 1/6/2020 🇬🇧Premiere LEAGUE 12/6/2020 ሸገር ዲሽ✌️

photo content

ለ Ethio 360 ተከታታዮች NileSat ላይ በ Mereja TV አማካኝነት መከታተል ትችላላችሁ። ቻናሉ ሪሲቨራቹ ላይ ከሌለ👇 Frq 1636/V/27500 ሪሞታቹን በመጠቀም Search በማድረግ ይመልከቱ✌️

👆👆👆👆👆👆👆👆 😱በ ፖስታ ቤት ወደ መቀሌ የተላከ ፉይነደር & Ic የሚፈልጉት እቃ ካለ ይደውሉ በታማኝነት ይላክሎታል✌️

photo content

👆👆👆👆👆👆👆 😱ወደ ጅማ የተላከ ሪሲቨር ፋይንደር ሪሲቨር ሁሉንም ምንም ነገር ሲፈልጉ በቀላሉ ማግኘት ይችላሉ✌️

photo content

ETHIO 360 Tv እና መረጃ TVን በአንድ ላይ ይመልከቱ። Frequency - 11636 Polarity - 27500 Symbol rate - Vertical

photo content

😱አዲስ ቻናል Nss 57 E ኢትዮ ሳት ላይ 🖥 TMH TV 👉 Tigrai Media House 🛰NSS 57°E(ETHIO SAT) 👉Tp- list 11105 H 45000 🔑FREE

👆👆👆 ይሔ ይሔ በ አብዛኛው ገብያ ላይ የሚገኙት SD ወይም HD ያልሆኑት ሪሲቨሮች On, load ብለው ቢቀሩ ወይም ወዲያው ቢጠፉ ምንም ምልክት ባያሳዩ በአጠቃላይ የሶፍትዌር ችግር ቢያጋጥም በቀላሉ በዚህ ሎደር ረሲቨሩ ሳንፈታ ማስተካከል የሚያስችለን ሎደር ነው።

👆👆👆 ይሔ Lifestar 9200 ባለ1 ፍላሽ Lifestar 9300 ባለ1 ፍላሽ Lifestar 1000 Lifestar 2000 Lifestar 3000 Lifestar 4000 ሪሲቨሮች On,Load ብሎ ቢቀሩ ረሲቨሩ ሳየፈታ ማስነሻ ሎደር ነው።

👆👆👆ይሔ LIFESTAR በለ 1 usb የሆኑትን በሶፍትዌር ምክንያት ቀይ በርቶ ሲቀር አልያም ON ብሎ ቢቀርብን ረሲቨሩ ሳይፈታ በCOMPTER እና በRS ኬብል አመካኝነት እንዴት በቀላሉ ማስነሳት እንደምንችል አጭር ቪዲዬ ነው ተመልከቱት

👆👆👆ይሔ LIFESTAR 9090,9090 Mini,6060,8080,8585 በሶፍትዌር ምክንያት ቀይ በርቶ ሲቀር አልያም ቡት ብሎ ቢቀርብን ረሲቨሩ ሳይፈታ በCOMPTER እና በRS ኬብል አመካኝነት እንዴት በቀላሉ ማስነሳት እንደምንችል አጭር ቪዲዬ ነው ተመልከቱት

👆👆👆ይሔ ‌ 🇱‌🇮‌🇫‌🇪‌🇸‌🇹‌🇦‌🇷8080 ‌🇱‌🇮‌🇫‌🇪‌🇸‌🇹‌🇦‌🇷6060 ‌🇱‌🇮‌🇫‌🇪‌🇸‌🇹‌🇦‌🇷9090&Mini ሲበላሽብን ወይም BOOT ብሎ ሲቆም ረሲቨሩ ሳንፈታ የምናስተካክልበት ማስነሻ ሎደር።

👆👆👆 ይሔ በአብዛኛው ገብያ ላይ የሚገኙት HD የሆኑት Coronet,Super Max,hdase የመሳሰሉት ሪሲቨሮች On, load ብለው ቢቀሩ ወይም ወዲያው ቢጠፉ ምንም ምልክት ባያሳዩ በአጠቃላይ የሶፍትዌር ችግር ቢያጋጥም በቀላሉ በዚህ ሎደር ረሲቨሩ ሳንፈታ ማስተካከል የሚያስችለን ሎደር ነው።