ar
Feedback
ሸገር ዲሽ Software ✌️

ሸገር ዲሽ Software ✌️

قناة بسيطة

Welcome ✔️ 🙏 ይሔንን ፔጃችን join በማረጋቹ እናመሰግናለን 🎁 አዳዲስ የፊልም የዘፈን እና የኳስ ቻናሎች 🤫 የረሲቨሮችSOFTWARE እና ማስነሻ Loder 📺 የፈለጉትን ቻናል Biss Key ያገኙበታል ➡️ እርስዎ ተጠቅመው ለወዳጅ ዘመድዎ ያካፍሉልን ⭕️ አድራሻ አዲስ አበባ መርካቶ ያገኙናል In Box @must08 ☎️ +251912341710 👈በዚህ ስልክ ይደዉሉ። https:/

إظهار المزيد
3 932
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
-67 أيام
-5130 أيام
أرشيف المشاركات
✅ይሄ የRealstar RS-1010 አዲስ Software ሲሆን Software ብቻ በመጫን ቀጥሎ Installation ላይ Factory default በማድረግ (Code 9876) ለTv Varzish Search በማድረግ ብቻ መጠቀም ይችላሉ። Funcam Network ሲገናኝ ብቻ የ1 ዓመት Active ይሆናል። @ShegarDishSoftware

✅ይሄ የRealstar RS-5050 አዲስ Software ሲሆን Software ብቻ በመጫን ቀጥሎ Installation ላይ Factory default በማድረግ (Code 9876) ለTv Varzish Search በማድረግ ብቻ መጠቀም ይችላሉ። Funcam Network ሲገናኝ ብቻ የ1 ዓመት Active ይሆናል። @ShegarDishSoftware

😱Super Gshare Plus አሁን ላይ እየሰራ ነው✌️
😱Super Gshare Plus አሁን ላይ እየሰራ ነው✌️

photo content

😱ዛሬ ማክሰኞ የሚደረጉ ምርጥ የ አውሮፓ ሻምፒዬስሊግ ታላላቅ እና ተጠባቂ ጨዋታዎችን በነፃ ቻናል እና በ Server & Internate እና Iptv / Apollo ባላቸው ሪሲቨሮች መመልከት ይችላሉ፡፡ 👉Tv Verzish & FootBall HD ነፃ ቻናል 👉IRB Verzish ነፃ ቻናል ወደ ሰሜን አካባቢ ላላቹ 👉Amos4w Sport 1,2,3,4 Server & ትንሽ internate Data 👉Iptv/ Apollo BineSport እና Dstv 1/17 ቻናሎችን የቴሌ ከ 3Mb /Second በላይ Internate ተጠቃሚዎች ወይንም Unlimite 4G አሪፍ internate Conection ተጠቃሚዎች:: ⏰2:55 👉 ሬንስ ከ ቼልሲ 👉 ክራሶንደር ከ ሲቪያ ⏰ 5:00 👉 ላዚዮ ከ ዜኒት 👉ጁቬኝቱስ ከ ፈሬንስቫሮሲ 👉ዳይናሞ ኬቭ ከ ባርሴሎና 👉ፒኤስጂ ከ አርቤ ሌብዚንግ 👉ቦርሲያ ዶርትመንድ ከ ክለብ ብሩጅ 👉ማንችስተር ዩናይትድ ከ ኢስታቡል ባሳክሺር ❤️የተለያዩ Original የሆኑ ♥Gshare/ Forever/Funcam Acounቶችን | Receiver 4K ወይም HD | ♥ሁሉም አይነት Finder | / Wifi Antenአዎች ♥Rs-Cable ♥Dish | ♥Tv | ክፍለ ሀገር ለምትገኙ ማንኛውንም አይነት እቃ በEMS ወይም በጭነት መኪና እንልካለን! In Box @Must08 #Call +251913064008 @ShegarDish08 ሸገር ዲሽ✌️

photo content

photo content

☝️☝️ይሔ የሁለም SuperMax HD ሪሲቨሮች ሎደር file ነው @ShegarDishSoftware

😱Starsat x7 Extreme አሁን ላይ ያለ Internet ከOsn 7°w በተጨማሪ Amos 4°W Sport 1,2,34 እንዲከፍት ተደርጓል Video ተመልከቱት Brand እቃ😎 የገዛችሁ ሰዎች 😋😋😋👌👌 @ShegarDish08

😱ዛሬ ቅዳሜ የሚደረጉ ምርጥ የ አውሮፓ ታላላቅ እና ተጠባቂ ጨዋታዎችን በነፃ ቻናል እና በ Server & Internate እና Iptv / Apollo ባላቸው ሪሲቨሮች መመልከት ይችላሉ፡፡ 👉Tv Verzish & FootBall HD ነፃ ቻናል 👉IRB Verzish ነፃ ቻናል ወደ ሰሜን አካባቢ ላላቹ 👉Amos4w Sport 1,2,3,4 Server & ትንሽ internate Data 👉Iptv/ Apollo BineSport እና Dstv 1/17 ቻናሎችን የቴሌ ከ 3Mb /Second በላይ Internate ተጠቃሚዎች ወይንም Unlimite 4G አሪፍ internate Conection ተጠቃሚዎች:: 🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ 09:30 | ኒውካስትል ከ ቼልሲ 12:00 | አስቶን ቪላ ከ ብራይተን 02:30 | ቶተንሀም ከ ማንችስተር ሲቲ 05:00 | ማንችስተር ዩናይትድ ከ ዌስትብሮም 🇫🇷 በፈረንሳይ ሊግ 1 01:00 | ብሬስት ከ ሴንት ኢቴን 🇩🇪 በጀርመን ቡንደስሊጋ 11:30 | አርሚንያ ቢልፊልድ ከ ባየር ሌቨርኩሰን 11:30 | ቦሩስያ ሞንቼግላድባህ ከ ኦግስበርግ 11:30 | ባየር ሚውኒክ ከ ወርደር ብሬመን 11:30 | ሆፈንሄም ከ ስቱትጋርት 11:30 | ሻልክ 04 ከ ወልፍስበርግ 02:30 | ኢንትራ ፍራንክፈርት ከ ሌፕዚሽ 04:30 | ኸርታ በርሊን ከ ዶርትሙንድ 🇮🇹 በጣልያን ሴሪኤ 11:00 | ክሮቶኔ ከ ላዚዮ 02:00 | ስፔዚያ ከ አታላንታ 04:45 | ዩቬንቱስ ከ ካግሊያሪ 🇪🇸 በስፔን ላሊጋ 10:00 | ሌቫንቴ ከ ኤልቼ 12:15 | ቪላሪያል ከ ሪያል ማድሪድ 02:30 | ሴቪያ ከ ሴልታ ቪጎ 05:00 | አትሌቲኮ ማድሪድ ከ ባርሴሎና ❤️የተለያዩ Original የሆኑ ♥Gshare/ Forever/Funcam Acounቶችን | Receiver 4K ወይም HD | ♥ሁሉም አይነት Finder | / Wifi Antenአዎች ♥Rs-Cable ♥Dish | ♥Tv | ክፍለ ሀገር ለምትገኙ ማንኛውንም አይነት እቃ በEMS ወይም በጭነት መኪና እንልካለን! In Box @Must08 #Call +251913064008 @ShegarDish08 ሸገር ዲሽ✌️

photo content

photo content

😱 ዛሬ እሁድ ማታ የ Belgium Vs English ምርጥ ጨዋታ በነፃ ቻናል Football HD & Amos 4w / Sport 3HD ላይ ይከታተሉ:: @ShegarDish08
😱 ዛሬ እሁድ ማታ የ Belgium Vs English ምርጥ ጨዋታ በነፃ ቻናል Football HD & Amos 4w / Sport 3HD ላይ ይከታተሉ:: @ShegarDish08

👉Coronen HD የመጀመርያውቹ 👉Wifi አንቴና አልቀበል ላላችሁ 👉Cccam አልክፍት ላላችሁ 👉 Usb Upgrade ላይ ሆናችሁ 6969 በመንካት Super Seeting ይመጣል 👉 በአቋራጭ Biss Key ለማስገባት Infoን 2 ጊዜ መንካት @ShegarDishsoftware

😱 ዛሬ ቅዳሜ ማታ የ Spain Vs Switherland ምርጥ ጨዋታ በነፃ ቻናል IRB Varzish & Amos 4w / 5Sport ላይ ይከታተሉ @ShegarDish08
😱 ዛሬ ቅዳሜ ማታ የ Spain Vs Switherland ምርጥ ጨዋታ በነፃ ቻናል IRB Varzish & Amos 4w / 5Sport ላይ ይከታተሉ @ShegarDish08

😱 ዛሬ ቅዳሜ ማታ የ Crotiaን ጨዋታ በነፃ ቻናል Football HD & Amos 4w/ 5Plus ላይ ይከታተሉ @ShegarDish08
😱 ዛሬ ቅዳሜ ማታ የ Crotiaን ጨዋታ በነፃ ቻናል Football HD & Amos 4w/ 5Plus ላይ ይከታተሉ @ShegarDish08

😱 ዛሬ ቅዳሜ ማታ የ Germanን ጨዋታ Amos 4w Sport 2 ላይ ይከታተሉ:: @ShegarDish08
😱 ዛሬ ቅዳሜ ማታ የ Germanን ጨዋታ Amos 4w Sport 2 ላይ ይከታተሉ:: @ShegarDish08

😱 ዛሬ ቅዳሜ ማታ የ France Vs Portugal ምርጥ ጨዋታ በነፃ ቻናል Tv Varzish & IRB Varzish ላይ ይከታተሉ @ShegarDish08
😱 ዛሬ ቅዳሜ ማታ የ France Vs Portugal ምርጥ ጨዋታ በነፃ ቻናል Tv Varzish & IRB Varzish ላይ ይከታተሉ @ShegarDish08

😱StarSat X7Extreme 4k ሪሲቨር ያለ Data ያለ Network OSN ላይ ያሉትን ሁለሉንም ቻናል ይከፍታል Brand እቃ😎 @ShegarDish08