ar
Feedback
ሸገር ዲሽ Software ✌️

ሸገር ዲሽ Software ✌️

قناة بسيطة

Welcome ✔️ 🙏 ይሔንን ፔጃችን join በማረጋቹ እናመሰግናለን 🎁 አዳዲስ የፊልም የዘፈን እና የኳስ ቻናሎች 🤫 የረሲቨሮችSOFTWARE እና ማስነሻ Loder 📺 የፈለጉትን ቻናል Biss Key ያገኙበታል ➡️ እርስዎ ተጠቅመው ለወዳጅ ዘመድዎ ያካፍሉልን ⭕️ አድራሻ አዲስ አበባ መርካቶ ያገኙናል In Box @must08 ☎️ +251912341710 👈በዚህ ስልክ ይደዉሉ። https:/

إظهار المزيد
3 938
المشتركون
-124 ساعات
-87 أيام
-8930 أيام
أرشيف المشاركات
👆👆ይሔ የ Supermax 9200 Super Tech Software ነው ✔️ማስነሻ የሚሆን EPROM Dump Software ነው 4mb ነው። @ShegarDishsoftware

👆👆👆 ይሔ አዲሱ MyHD Ultra apk አፕሊኬሽን ነው ለ Android ስልክ, Android TV Box, Android TV (Smart TV), Mi Stick, Android Tablet... ዲቫይሶች ይሆናል ለ IOS ተጠቃሚዎች ከ AppStore ላይ Download ማድረግ ትችላላችሁ የሚጠይቃችሁን ኮድ የአመት 600ብር @must08 ላይ መግዛት ትችላላችሁ@ShegarDish08

😱MY HD Ultra ምርጥ iptv Application በውስጡ የ ተለያዩ የኳስ የፊልም እና ኢንተርቴይመንት Netflix ቻናሎችን የያዘ 😎😎 🔥🔥🔥 በጥቂቱ Videoን ይመልከቱት። የ 1 አመት Code 600ብር ብቻ @ShegarDish08 ሸገር ዲሽ✌️

HD BOX S500 CI PRO_V1.3.57_23062022.abs8.00 MB

👆👆👆 ይሔ የ LaVie LA04HD ረሲቨር Software ነው። 👉ለ Epriom Software ይሆናል። @ShegarDishSoftware 21_10__2022

👆👆👆 ይሔ የ Extreme EX10HD ረሲቨር Software ነው። 👉ለ Epriom Software ይሆናል። @ShegarDishSoftware 21_10__2022

አዲስ Software ለKingStar -KS 7060 -KS 8070 -KS 9080 What's new?? ምን አዲስ ነገር አለዉ? 1.Improved biss patch menu 2.Support VIP Package 3.update Funcam 135 4.fix somemachine after update no SN issue. Software Date 5/10/2022 Software  Version -V2.14 @ShegarDishSoftware

😱November 20 እሁድ ቀን የሚጀምረውን የአለም ዋንጫ የ መክፈቻ እና ፋይናልን ጨምሮ 20 የሚሆኑ የተመረጡ ጨዋታዎችን በ ቢን SPORT News በነፃ የምንመለከት ይሆናል። 🛰Nilesat 7°
😱November 20 እሁድ ቀን የሚጀምረውን የአለም ዋንጫ የ መክፈቻ እና ፋይናልን ጨምሮ 20 የሚሆኑ የተመረጡ ጨዋታዎችን በ ቢን SPORT News በነፃ የምንመለከት ይሆናል። 🛰Nilesat 7°W 📺ቢን SPORT News HD 📶11054 H 27500 ⚫️ beIN Sports HD 📡 Badr 26°E 🔶 11566 H 27500 ♡ㅤ   ❍ㅤ     ⎙ㅤ     ⌲ ˡᶦᵏᵉ  ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ    ˢᵃᵛᵉ     ˢʰᵃʳᵉ አድራሻ:-              መርካቶ ይርጋ ሀይሌ ተሻግሮ አፍሪካ ክሊኒክ ጊቢ ውስጥ ያገኙናል፡፡ In Box  @Must08 Call  +251913064008 Call  +251912341710 @ShegarDish08          ሸገር ዲሽ✌️

👆👆ለዲሽ ሰሪዎች Yehsat 52.5E ሰርታቹ  Tv varzish & FootBall HD ለመክፈት Software ከጫናቹ ቡኃላ ከላይ ያለውን softcam.key በመጫን በቀላሉ መክፈት ትችላላቹ ። 👉Football HD ከፍቶ Tv Varzish አልከፍት ላላቹ Tv Varzish ከፍቶ FootBall HD አልከፍት ላላቹ ፍቱን ነው። 👉Softcam ለሚቀበሉ ሪሲቨሮች ብቻ I Box / SuperMax / Lifestar / StarSat / Tiger / MediStar Etc ለሁሉም ሳይሆን እንደ ሞዴላቸው ይለያያል ። 👉አዲሶቹን የ Tv varzish &FootBall HD & IRB Varzish & Rta Sport Biss key የያዘ ነው 👉 Update 01/11/2022 @ShegarDishSoftware

😱INTELSAT @ 62°East ላይ የሚገኘው የ Sport ቻናል IRB Varzish & TV 3HD አዲስ Biss Key ቀይረዋል IRB ተጠቃሚዎች አዲሱን Biss Key በማስገባት መጠቀም ትችላላቹ።
😱INTELSAT @ 62°East ላይ የሚገኘው የ Sport ቻናል IRB Varzish & TV 3HD አዲስ Biss Key ቀይረዋል IRB ተጠቃሚዎች አዲሱን Biss Key በማስገባት መጠቀም ትችላላቹ። 📡INTELSAT @ 62°East 📺TV 3 HD 📺 VARZESH HD 📶11555.V.30000 🔑አዲሱ BISS Key 👇👇 👉 1A 2B 3C 81 4D 5E 6F 1A @ShegarDish08 ሸገር ዲሽ✌️

😱November 29 2022 ለ ሚጀምረውን የ Qatar የአለም ዋንጫ Amos 4w Satellite የማስተላለፍ ፍቃድ አጊንተዋል በ4ቱ Sportት ቻናሎች መከታተል የምንችል ይሆናል ይመቻቹ። ❤️ሌላ
😱November 29 2022 ለ ሚጀምረውን የ Qatar የአለም ዋንጫ Amos 4w Satellite የማስተላለፍ ፍቃድ አጊንተዋል በ4ቱ Sportት ቻናሎች መከታተል የምንችል ይሆናል ይመቻቹ። ❤️ሌላው Tv Varzish & FootBall HD & 1 Tv HD ስለሚያስተላልፋ ለ VIP Package ወጪ ማውጣት አይጠበቅብንም። 📺 Sport 1 SD 📺 Sport 2 HD 📺 Sport 3 HD 📺 Sport 4 HD 🛰Amos 4°W 📶11474 V 27500 📶10972 V 30000 YehSat 52.5e 👉Tv Varzish 11785 H 27500 👆 👆Biss Key 03a01bbe20c16d4e 👉FootBall HD 11 785 H 27500 👆 👆 12340046abcd0078 👉1 TV HD 12105 H 27500 Free 📡 @ShegarDish08 ሸገር ዲሽ✌️

👆👆👆 ይሔ የ LIFESTAR 9090HD ረሲቨር አዲስ ሶፍትዌር ነው። 👁What's New👁 🔥 Add Sky Deutschland channel support 🔥 Surport VIP Package (ለአለም ዋንጫ የ ቢን ስፓርት እና ዲኤስቪ ቻናሎች በ iks እንደ Amos ላይ ያሉ ቻናሎች እንዲከፍት ያደርገዋል) 🔥 Improved Biss Patch Menu 🔥 Forever 139 Updated @ShegarDishsoftware 31_10_2022

👆👆👆 ይሔ የ LIFESTAR 9090HD mini ረሲቨር አዲስ ሶፍትዌር ነው። 👁What's New👁 🔥 Add Sky Deutschland channel support 🔥 Surport VIP Package (ለአለም ዋንጫ የ ቢን ስፓርት እና ዲኤስቪ ቻናሎች በ iks እንደ Amos ላይ ያሉ ቻናሎች እንዲከፍት ያደርገዋል) 🔥 Improved Biss Patch Menu 🔥 Forever 139 Updated @ShegarDishsoftware 31_10_2022

👆👆👆 ይሔ የ LIFESTAR 9595HD 4K ረሲቨር አዲስ ሶፍትዌር ነው። 👁What's New👁 🔥 Add Sky Deutschland channel support 🔥 Surport VIP Package (ለአለም ዋንጫ የ ቢን ስፓርት እና ዲኤስቪ ቻናሎች በ iks እንደ Amos ላይ ያሉ ቻናሎች እንዲከፍት ያደርገዋል) 🔥 Improved Biss Patch Menu 🔥 Forever 139 Updated @ShegarDishsoftware 31_10_2022

😱ሁሉንም አይነት የ ሪሲቨር Serverዎች Forever / Funcam / Apollo / Super Gshare plus / E-Vission iptv / MY HD iptv ለምትፈልጉ እኛ ጋር ያገኛሉ። የ
😱ሁሉንም አይነት የ ሪሲቨር Serverዎች Forever / Funcam / Apollo / Super Gshare plus / E-Vission iptv / MY HD iptv ለምትፈልጉ እኛ ጋር ያገኛሉ። የ 1 አመት serverዎች 👉Forever server 1አመት 1400birr 👉Apollo 5 1 አመት 1450birr 👉Funcam + Apollo 1አመት 850birr 👉Funcam ብቻ 1 አመት 800birr 👉Forever + Apollo 1 አመት 1700birr 🔥Super Gshare plus የ 6 ወር 350 birr 1 አመት 650 👉MY HD iptv 1 አመት 750ብር 👉Super Gshare iptv 1 አመት 750ብር 👉 Super Bolt IPTV የ 1 አመት 750ብር 🔥Super Bolt Iks የ 6 ወር 350birr 🔥E-Vission Iptv የ አንድ አመት 650Birr birr 👉My HD 1 አመት 750birr 👉Orange server 1አመት ነፃ ለ Vanstar V8 & Vanstar V8plus ሪሲቨር ብቻ። ❤️ ሰርቨር ማስሞላት ከፈለጉ ባሉበት ሆነው በባንክ Account ከፈለጉም በ ሞባይል ባንኪግ አማካኝነት ብር በመላክ እኛ በታማኝነት እንሞላሎታለን Activation Code እንልክሎታለን። 👉1000280375547 ሣኒ ሙስጠፋ ኢትዮጲያ ንግድ ባንክ አቢሲኒያ ባንክ ሣኒ ሙስጠፋ 👉55323062 👉2901190520511 ዳሽን ባንክ ሣኒ ሙስጠፋ 014-251-96530500 Awash Bank Sani Mustefa 👉Tele Birr +251913064008 In Box @must08 ይፃፋልን #Call +251913064008 #Call +251912341710 @ShegarDish08 ሸገር ዲሽ✌️

👆👆 ይሔ የREALSTAR RS1010 እና RS5050 ሪሲቨር አዲስ Software ነው። 👁What's New👁 🔥 Support VIP Package (ለአለም ዋንጫ የ Beiን ስፓርት እና ዲS*ቪ ቻናሎች በ iks እንደ Amos ላይ ያሉ ቻናሎች እንዲከፍት ያደርገዋል) 🔥 Improved Biss Patch Menu ይህ Software Fail ካላችሁ ለRS1010 - https://t.me/ShegarDishSoftware/3812 ላይ ለRS5050 - https://t.me/ShegarDishSoftware/3813 ላይ የTransition software download በማድረግ ወይንም ከOnline Update ላይ V2.31 በማውረድ Update አድርጉ በመቀጠል ከላይ ያለውን አዲስ Software በመጫን ማግኘት ትችላላችሁ። ❤️የ VIP SERVER Package ሽያጭ ስላልጀመርን ስንጀምር እዚው ቻናል ላይ የምናሳውቃቹ ይሆናል። @ShegarDishsoftware

Supermax 2350 Power Tech Supermax 2425 Hd Supermax 9700 Gold plus ብቻ የሚሆን Softwareነው። የድምፅ ችግርEbs cinema Musica Esat ላይ ያስተካክላል @ShegarDishSoftware

😱የአለም ዋንጫ ሊጀምር ጥቂት ቀናቶች ይቀሩታል ያም ስለሆነ በሰሞኑ አዲስ Vip package iks ሊለቀቅ ታስቧል ያ ማለት ልክ እንደ Amos 4w እና Nilesat OSN በትንሽ Conection
😱የአለም ዋንጫ ሊጀምር ጥቂት ቀናቶች ይቀሩታል ያም ስለሆነ በሰሞኑ አዲስ Vip package iks ሊለቀቅ ታስቧል ያ ማለት ልክ እንደ Amos 4w እና Nilesat OSN በትንሽ Conection የ D*tv እና የቢን Sport ቻናሎችን የሚከፍት ይሆናል ያን ለማረግ ለየሪሲቨሮቹ የሚሆን Software እና Vip package iks እየተዘጋጀ ነው በቅርቡ የሚጀምርም ይሆናል። ❤️Vip package እውን ከሆነ እኛ ጋር የ የሪሲቨሮቹ Software እና የ Vip package Serverዎች የምታገኙ ይሆናል። ♡ㅤ   ❍ㅤ     ⎙ㅤ     ⌲ ˡᶦᵏᵉ  ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ    ˢᵃᵛᵉ     ˢʰᵃʳᵉ @ShegarDish08 ሸገር ዲሽ✌️

😱የአለም ዋንጫ በተመለከተ የተወሰኑ የD*TV እና የቢን እስፖርት ቻናሎች ተከፍተዋል ቻናሎችን ለመክፈት የራሱ የሆነ ሰርቨር እና Software ያስፈልጋል ለሁሉም ሪሲቨር የሚሆን software በቅ
+1
😱የአለም ዋንጫ በተመለከተ የተወሰኑ የD*TV እና የቢን እስፖርት ቻናሎች ተከፍተዋል ቻናሎችን ለመክፈት የራሱ የሆነ ሰርቨር እና Software ያስፈልጋል ለሁሉም ሪሲቨር የሚሆን software በቅርቡ ምንለቅ ይሆናል መልካም ቀን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ♡ㅤ   ❍ㅤ     ⎙ㅤ     ⌲ ˡᶦᵏᵉ  ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ    ˢᵃᵛᵉ     ˢʰᵃʳᵉ @ShegarDish08

👆👆👆 ይሔ የ LIFESTAR 9090HD mini ረሲቨር አዲስ ሶፍትዌር ነው። 👁What's New👁 🔥 Surport VIP Package (ለአለም ዋንጫ የ ቢን ስፓርት እና ዲኤስቪ ቻናሎች በ iks እንደ Amos ላይ ያሉ ቻናሎች እንዲከፍት ያደርገዋል) 🔥 Improved Biss Patch Menu 🔥 Forever 139 Updated @ShegarDishsoftware 21_10_2022