cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

Ethio motivation telegram channal

አዚ ቻናል ላይ ሊያገኙ ሚችሉት ነገር 👉አማርኛ አነቃቂ ንግግሮች 👍በኦዲዮ 👍በቪድኦ 👍አንዲሁም በቮይስ 👉በአማርኛ የተሰሩ አነቃቂ ፎቶዎች 👍የአስትሮሎጂ ትንበያዎች 👍አንዲሁም የተለያዩ አዲስ መረጃዎች እና እውነታወች 👏የርሶን አነቃቂ ንግግር ለመላክ @lifeisgood2me Join us ~~~ @zenachannal

إظهار المزيد
لم يتم تحديد البلدلم يتم تحديد اللغةالفئة غير محددة
مشاركات الإعلانات
218
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
لا توجد بيانات7 أيام
لا توجد بيانات30 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

Photo unavailableShow in Telegram
የነስሩዲን ጩጬ ልጅ መጣና "አባዬ ተኝተሃል እንዴ?" አለው ነስሩዲን፦ "ምን ፈለግክ?" ጩጬው፦ "ብር አለህ? ካለህ ስጠኝ" ነስሩዲን፦ "አሁን ለመጀመሪያው ጥያቄ ምላሽ እሰጥሃለሁ ልጄ። ስለተኛሁ አትቀስቅሰኝ" እንቀጥል የነስሩዲን ጓደኛ አንድ ኩባያ ወተት አመጣና ነስሩዲን ግማሹን እንዲጠጣ ነገረው። "ግማሹን ጠጣ እና ማጣፈጫውን ላድርግበት።" አለው። ነስሩዲን፦ ማጠፈጫውን አድርገውና ጠጥቼ እሰጥሃለሁ። ሰውዬው፦ ለሙሉ ኩባያ ማጠፋጫው አይበቃም። ነስሩዲን ጨው አመጣና ካደረገ በኋላ "የኔ ፋንታ ላይ ጨው አድርጌበታለሁ። ግማሹን ጠጥቼ ስሰጥህ ማጣፈጫህን ትጨምራለህ።" ሌላ እንጨምር ነስሩዲንን የሆነ ሰው ይመጣና "ሰዎች ምግብ ይዘው ሲመጡ አየሁ" ይለዋል። ነስሩዲን፦ ታዲያ ስለምታወራኝ ነገር እኔ ምን አገባኝ? ሰውዬው፦ ምግቡን የሚያመጡት እኮ ወዳንተ ቤት ነው። ነስሩዲን፦ ታድያ ስለምታወራኝ ነገር አንተ ምን አገባህ? ሌላ ጨዋታ ነስሩዲንን የአካባቢው ሰዎች የመሬት ሴንተር ቦታን የት እንደሆነ ጠየቁት። "አህያዬ ካለችበት ቦታ ነው" አላቸው ወደአህያው እያሳየ "እንዴት እንደዛ እንደሆነ አወቅክ?" ሲሉት ምን አለ "ካላመናችሁኝ መለካት ትችላላችሁ" የመጨረሻ ለእንቅልፋችን ማሳረጊያ ድጌ "ነስሩዲን ልጅ ወለድክ አሉ። ሴት ወለድክ?" ነስሩዲን፦ "አይደለም" ጠያቂው፦ "እሺ ወንድ ነው?" ነስሩዲን፦ "አዎ። ግን እንዴት አወቅክ?" @zenachannal @zenachannal
إظهار الكل...
🔴ጠንካራ መሰረት🔵 ገንቢ እምነቶችን ማጠናከርና ጎታች እምነቶችን ደግሞ ማስወገድ ጀምር። ይህን ካደረክ ህይወትህን ለመለወጥ በምታደርገው ጉዞ ላይ የመጀመርያውን ፈተና አለፍክ ማለት ነው። ጎታች እምነቶችህ ሲወገዱ... የሙላትና የደስታ ስሜቶችን ለመለማመድ... እንዲሁም የማጣትና የድብርት ስሜቶችን ደግሞ ለማስወገድ የሚያስችልህን አቅም ማግኘት ቀላል ይሆንልሃል። በዚህ ወቅት በአዕምሮህ ውስጥ የሚመላለሰው የሙላትና የደስታ ስሜት ብቻ ይሆናል። ምክንያቱም የማይጠቅሙህን አስተሳሰቦችና ጉዳት ላይ የሚጥሉህን እምነቶች ከህሊናህ ውስጥ አስወግድሃል። እምነትህን ከፍላጎትህ ጋር አዋህደው(አስማማው)። ይህ የህይወት ለውጥ ለማምጣት የሚያስችልህ ጠንካራ መሰረት ነው። ስለዚህ ፍላጎትህን 'መበልፀግ' ላይ ... እምነትህን ደግሞ 'ብልፅግና' ላይ አድርግ። 💪ባለፀጋ እንደሆንክ እመን 💪የበለጠ ባለፀጋ እንደምትሆን እመን 💪ለባለፀግነት ብቻ መፈጠርህን እመን 💪ባለፀጋና ደስተኛ የመሆን መብት እንዳለህ እመን 💪ከባለፀግነት የሚነቅልህ ... ደስታህንም የሚነጥቅህ ማንም እንደሌለ እመን 👍በቃ! ዘወትር ይህንን ብቻ እያሰብክ እምነትህ አጠንክር። እምነትህ በአለት ላይ የተገነባ ይሁን! ምክንያቱም እምነትህ ጠንካራ መሰረት ሲኖረው ህልምህን ለማሳካት ያለብዙ ችግር ለመንቀሳቀስ ትችላለህ።🤷‍♂
إظهار الكل...
إظهار الكل...
​​1⃣ሶስት አይነት ሰዎችን አክብር 👉የእውቀት ባለቤቶችን 👉ቤተሰብህን 👉አዛዉንቶችን 2⃣ሶስት ነገሮች ይኑሩህ 👉ታማኝነት 👉እምነት 👉መልካም ስራ 3⃣ራስህን ከሶስት ነገሮች አርቅ 👉ሰዎችን ከመናቅ 👉ከማጭበርበር 👉ከብድር 4⃣ሶስት ነገሮችን ተቆጣጠር 👉ምላስህን 👉ቁጣህን 👉ስሜትህን 5⃣ ከሶስት ነገሮች ራስህን ጠብቅ 👉ከመጥፎ ስራ 👉ሰዎችን ከማማት 👉ከምቀኝነት 6⃣ሶስት ነገሮችን ፈልግ 👉እዉቀትን 👉ጥሩ ስነምግባርን 👉ታዛዥነትን 7⃣ሶስት ነገሮችን ንጹህ አድርግ 👉ሰዉነትህን 👉ልብስህን 👉ንግግርህን 8⃣ሶስት ነገሮችን አስታዉስ 👉ሞትን 👉ሰዎች የዋሉልህን ዉለታ 👉ሰዎች የሰጡህን ምክር። ❤️እስኪ ሼር አድርጉ።
إظهار الكل...