cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

Ethio Softwares & Tech

👆👆👆 ይህ ቻናል 💻የኮምፒውተሮች ሶፍትዌር 📱የሞባይሎች ሶፍትዌር 📡የሪሲቨሮች ሶፍትዌር እና የዲጂታል ፋይንደሮች ሶፍትዌር የምንለቅበት ቻናል ነው። 👉ማንኛውም አስተያየት ወይም ጥያቄ ሲኖራችሁ በ @zaknaz ወይም በ @electronics_maintenance በኩል ያናግሩን። ↪መረጃዎቹን ሼር በማድረግ ለሌሎችም ያካፍሉ።

إظهار المزيد
لم يتم تحديد البلدلم يتم تحديد اللغةالفئة غير محددة
مشاركات الإعلانات
1 060
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
لا توجد بيانات7 أيام
لا توجد بيانات30 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

​​​​በቅርብ የገባው አዲስ የኳስ ቻናል አ0ur TV አሰራር እና ዝርዝር መረጃ። አማራጭ 1) መጀመሪያ Arabsat 26°𝐄 እንሰራለን ይህ ማለት ከናይልሳት ወደ ቀኝ ማለት ከዲሹ ኋላ መሆን ከዛ ትንሽ ከፍ ማድረግ ነው። በዚህ TP መስራት ይችላሉ። 11919/H/27500! በላይኛው Frequency ኳሊቲ ከመጣክዎ በኋላ በቀጥታ ሰሃኑን ትንሽ ከፍ ቀጥሎ ወደ ግረሰ ትንሽ ከፍ በማረግ ይህንን TP 11092 H/V 30000 በመጠቀም በትንሹ Eurostar ሪሲቨር (ማንኛውም Digital finder) Quality 20 ድረስ ይመጣልናል lock እስከምል መጠበቅ የለብንም lock አይልም ከዛ አ0uR TV በ 11015 𝐕 30000 HD ሪሲቨር ላይ መሙላት ብቻ ነው። አማራጭ 2) በቅድሚያ DSTV 12245/H/27500 ወደ ደቡብ አቅጣጫ ዲሹን በደንብ ቀና አርገን እንሰራለን። ይህ Quality ከመጣልን በኋላ ሰሀኑን ትንሽ ወደ መሬት ዝቅ እና ወደ ግራ ትንሽ ዝቅ እናረገዋለን። ⚠ቻናሉን በምትሰሩበት ወቅት ትንሽ Quality መጣ ጠፋ ስለሙል በእርጋታ ብትሞክሩ እላለው። ▶በየትኛውም HD ሪሲቨር ይገባል!! ▶በአሁን ሠአት የእንግሊዝ ፕሪሜርሊግን እና የ ሀገር ጨዋታዎችን በEnglish commentator እያስተላለፈ ይገኛል። ስለ ቻናሉ ቆይታ የሚታወቅ ነገር የለም ቢሆንም ግን እስኪዘጋ ተጠቀሙበት። Satellite ኢንተelsat 32 28°E የቻናል ስም - አour ቲቪ Transponder- 11015 V 30000 መልካም ቀን | ጥያቄ ካላቹ
إظهار الكل...
🔥LEG H14,M18,N24 17_10_20 አዲስ Software ዛሬ የተለቀቀ። -Gshare plus ላይ Connect active server fail የሚለው ተስተካክሏል። -በጣም አሪፍ የሆነ የGshare+ Stability አለው። -
إظهار الكل...
LEG M18HD_H14_N24new_dolby_20201012 ©Sebrisat.com.bin4.00 MB
💦 ስለ BOX ምን ያህል ያዉቃሉ 💦 ቦክስ(BOX)ትንሽዬ ከፍላሽ እስከ HARD DISK የሚያክል ፤ ለስልክ የሶፍትዌር ጥገና የምንጠቀምበት ነዉ። አለማችን ላይ ከ1000 በላይ የሚሆኑ የቦክስ ዓይነቶች አሉ። ነገር ግን እኛ ለመስራት ከምንጠቀምባቸው አሪፍ አሪፎቹንና ለምን ስልክ እንደሚጠቅሙ ልንገራችሁ። 1. Z3X BOX ይህ bOX Samsung ስልክ ባለበት ሁሉ የአለማችን ክፍል ላይ በዋናነት የምንጠቀምበት የቦክሰ ዓይነት ሲሆን የሁሉንም የ Samsung ስልኮችን ሞዴል በዉስጡ ይይዛል። 🔥 ለምሳሌ ከድሮ ሞዴሎች Samsung N7000, N7005, N7100, N7105, N8000, N8010, N8013, N8020, P1000, P1010, P3100, P3110, P5100, P5110, P6200, P6201, P6210, P6211, P6800, P6810, P7100, P7500, P7501, P7511 ጀምሮ እስከ A117, A127, A137, A167, A177, A226, A227, A237, A401, A411, A412, A437, A501, A551, A561, A637, A657, A701, A706, A707, A711, A717, A727, A736, A737, A746, A747, A747N, A766, A767, A777, A797, A801, A811, A817, A821, A827, A836, A837, A847, A867, A877, A885, A886, A887, A897, A927, A927 ,S8... እና በየጊዜዉ አፕዴት እያረገ አዳዲስ ሞዴሎችን እያካተተ ይሄዳል። 2. VOLCANO BOX ይህ ቦክስ ለሁሉም የቺና ስልኮች ማለትም ፤ cpu ዓይነታቸዉ MTK, Infineon, SPD, Infineon, ADI, MSTAR ለሆኑት ሁሉ Read, Write, Flash, Auto-Format, Safe-Format, Custom-Format, NV Backup, Import, Export PhoneBook, Repair, Signal, Decrypt Barcode, Software, USB Read/Write, Repair invalid IMEI ለማድረግ የሚጠቅም ቦክስ ሲሆን በዚ ሰዓት ላይ ብዙም ተጠቃሚ የለዉም። ምክንያቱም Cracked የሆኑ እሱን መተካት የሚችሉ ቱሎች ስለመጡ ብዙም ተጠቃሚ የለዉም። 3. Turbo box ቱርቦ ቦክስ የብዙ ዓይነት ስልኮችን ማለትም Samsung, Nokia, LG እና Sony Ericsson የመሳሰሉትን ሶፍትዌር ስራዎች ለመስራት የሚጠቅም አሪፍ ቦክስ ነዉ። ቢሆንም ግን አገራችን ላይ ብዙም ተጠቃሚ የለዉም። 4. MIRACLE BOX ይሄኛዉ ብዙ ያገራችን እንዲሁም በአለም ላይም ብዙ የሞባይል ቴክኒሽያኖች የሚጠቀሙበት አሪፍ ቦክስ ነዉ። ይህ ቦክስ የብዙ አይነት ስልኮችን ማለትም MTK, SPD, CDMA, Qualcomm, LG, Mstar, CoolSand, RDA, Android, Samsung, huawei, Blackberry, HTC, Nokia እና የመሳሰሉትን Write, Flash, Auto-Format, Safe-Format, Custom-Format, NV Backup, import, Export PhoneBook, Repair, Signal, Decrypt Barcode, Software, USB Read/Write, Repair invalid IMEI እና የፈለጉትን ነገር ለማድረግ የሚጠቅም በጣም ተወዳጅ ቦክስ ነዉ። 5. NCK DONGLE የጊዜዉ ምርጥ ቦክስ ነዉ።👍 የብዙዎችን ስልኮች የሶፍትዌር ስራ ለመስራት በጣም ጠቃሚ ቦክስ ሲሆን፤ የሶፍትዌር ሰራተኞች በጣም ይወዱታል አሁን እየመጡ ላሉ ስልኮችና አሪፍ የሚባሉትን ስልኮች ፅድት አድርጎ የሚሰራ ነዉ። ⚛ሌሎችም GSM Aladdin key , GPG dragon , Infinity box እና SPT ሚባሉም አሉ። ነገር ግን ከ1000 የሚበልጡ ዓይነት ቦክሶች አሉ። ለዛሬ ይጠቅሟችኋል ብዬ ያሰብኩትን አቅርቤላችኋለዉ። ከተመቸናችሁ share በማድረግ ይተባበሩን 🙏🙏🙏🙏🙏 @software_technology
إظهار الكل...
📵📵📵📵📵📵📵📵📵📵📵📵 📵ስልካችንን hard reset ስናደርግ መጠንቀቅ ያለብን ነጥቦች♨️ ✅1ኛ ስልካችን ቢያንስ ከ 30% በላይ ቻርጅ ሊኖረዉ ይገባል። ምክንያቱም ስልኩ process እያደረገ በመሃል ላይ ቻርጀሩ ቢቋረጥ ስልኩ ሙሉ ለሙሉ damage ሊሆን ይችላል። ✅2ኛ ስልኩ recovery ዉስጥ ከገባ ቡሃላ በጥንቃቄ ነዉ መጠቀም የሚኖርብን ።🚫 በፍፁም የማናዉቀዉን በተን መንካት የለብንም። ✅3ኛ እና ዋነኛው ደሞ ስልኩ frp(google account) off ማድረግ ይኖርብናል። 💠FRP እንዴት ማጥፋት ይቻላል ሁሉም ስልክ frp ላይኖረዉ ይችላል። ይሄንንም ማወቅ የምንችለዉ ስልኩ recovery mode ዉስጥ ከገባ ቡሃላ ከተዘረዘሩት ዝርዝሮች ዉስጥ frp የሚል መፈለግ ከሌለ ችግር የለዉም ካለዉ ግን [frp_off] መሆኑን ማረጋገጥ ይኖርባችኋል። 💤 ካልሆነ ግን ለማጥፍት በጣም ያደክማል። ታሞ ከመማቀቅ አስቀድሞ_______😜 እነዚህን ካረጋገጥን ቡሃላ hard reset ማድረግ እንችላለን ማለት ነዉ። 🙏🙏🙏 አመሰግናለሁ🙏🙏🙏 Join here 👇👇 @software_technology @software_technology
إظهار الكل...
. 💦 All in one NCK DONGLE MTK cracked tool its best tool For all mtk device 💯👍👍 @software_technology @software_technology
إظهار الكل...
ALL_IN_ONE_NCKDongle_Crack_Technical_Computer_Solutions.zip92.94 MB
. 💦SYNSIOS.exe used to backup personal data Supports for both Android and ios operating system. @software_technology @software_technology
إظهار الكل...
Syncios_6.6.8.exe126.19 MB
🔥እንዴት ከስልካችን ላይ ዳታ ባካፕ መያዝ እንችላለን(how to backup data) 1⃣ ለባካፕ የሚጠቅሙንን ሶፍትዌሮች በኮምፒዉተራችን ላይ ኢንስታል ማድረግ ለዚህም የምንጠቀማቸዉ ሶፍትዌሮች ❇️ SYNCIOS - ለ ios እንዲሁም ለandroid ስልኮች ይሰራል ❇️ HISUITE - ለANDROID ስልኮች ብቻ የሚያገለግል ነዉ። 💢ሁለቱንም ሶፍትዌሮች ከታች ለቃቸዋለዉ 2⃣ የስልካችንን connection MTP ላይ ማድረግ 3⃣ USB DEBUGGING ማብራት ይሄንን ለማድረግ 🚶 👉setting --->dev.options --->about phone (7 times)ከነካን በኋላ 👉setting --->dev.options ---> debbugging on ማድረግ 4⃣ ስልካችንን በኬብል አገናኝተን (video,photo,contacts,file) የመሳሰሉትን ባካፕ መያዝ እንችላለን። 🖍ምንም ዓይነት ጥያቄና እንዲሁም አስተያየት ካልዎት @electronics_maintenance
إظهار الكل...
5 Different Types of Logo Designs ⚠️የሎጎ ችሎታ ያላችሁ ለዚህ ቻናል ሎጎ እንድሰሩለት ጠይቀን ነበር። ቶሎ ሰርታችሁ ላኩልን።
إظهار الكل...
Used projector ያለው ካለ በውስጥ መስመር ያናግረኝ።
إظهار الكل...
ጥያቄ እና አስተያየት ካላችሁ እስከ ምሽቱ 3 ሰአት አለው።
إظهار الكل...