cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

የኡስታዝ አብዱልመጂዲ ሁሴን ረሂመሁላህ ዳዕዋወች ስብስብ የምናቀርብበት ቻናል🌿

"በአሊሞች ሞት እንደምንደነግጠው ሁሉ በምክራቸውም እንደንግጥ።" https://t.me/joinchat/AAAAAETjdfLtt2rN0Ww2Fg

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
2 270
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
-67 أيام
-2030 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

መውሊድ ምንም ማስረጃ የለውም በኡስታዝ አብደልመጂድ ሁሴን ረሂምሁሏህ https://t.me/ustazAbdalmajid
إظهار الكل...
👍 4 2
በኢስላም አድስ አመት ተብሎ የሚከበር ነገር የለም ኡስታዝ አብደልመጂድ ረሂመሁላህ https://t.me/ustazAbdalmajid
إظهار الكل...
👍 4
የኡስታዝ ልጅ ኻሊድ አብደልመጂድ ማሻአላህ በሉ አላህ ያሳድግልን 🌹🌹
إظهار الكل...
👍 9 6😢 3
ሽህሩሏሂ ሙሀረም ቱርፋቶች👂👆 በኡስታዝ ኣብደልመጂድ ሁሴን ራህመቱላሂ አለይሂ https://t.me/ustazAbdalmajid
إظهار الكل...
ወንድም እህቶች ዛሬ ለደቂውች ከዱዓ መዘናጋት የለባቹሁም ለሁሉም ነገር ያረብ በሉት🤲አላህ ዱንያ አኺራችንን ያሳምርልን አላህ ኽይሩን ሁሉ ይወፍቀን
إظهار الكل...
ኢድን በምን አይነት ሁኔታ ነው ማሳለፍ ያለብን አንዳድ ማስታወሻውች በኡስታዝ አብዱልመጂድ ሁሴን!!https://t.me/ustazAbdalmajid
إظهار الكل...
ከዱአ ሁሉ በላጭ የአረፋ ቀን ዱአ ነው ****** የአላህ መልክተኛ (ﷺ) እንዲህ ብለዋል ከዱአ ሁሉ በላጭ የአረፋ ቀን ዱአ ነው። እኔና ከእኔ በፊት የነበሩ ነብያት ያሉት لَا إِلَهَ إِلَّا اللَّهُ وَحْدَهُ لَا شَرِيكَ لَه،ُ لَهُ الْمُلْكُ وَلَهُ الْحَمْد،ُ وَهُوَ عَلَى كُلِّ شَيْءٍ قَدِيرٌ ትርጉሙ ከአላህ በስተቀር በሐቅ የሚመለክ አምላክ የለም። በብቸኝነት፣ ለእርሱም አጋር የለውም። ንግስና በጠቅላላ የእርሱ ብቻ ነው። ምስጋናም በጠቅላላ ለእርሱ ነው። እሱ (አላህ) ሁሉን በማድረግ ላይ ቻይ ነው።
إظهار الكل...
ነብዩ ሶለላሁ ዓለይሂ ወሰለም እንዲህ ብለዋል፦ የዓረፋን ቀን መፆም ያለፈን የአንድ አመት ሀጥያት እና ወደፊት የሚመጣን የአንድ አመት ሀጥያት ያስምራል። ቀኑ ነገ ማግሰኞ ነው እንዳያመልጣቹ ፁሙ።
إظهار الكل...
الحمد الله: የዙል-ሒጃ ወር ጀምሯል። ዙል-ሒጃ በእስልምና ወር አቆጣጠር አስራ ሁለተኛው (የመጨረሻው) ወር ነው፡፡ በዚህ ወር ውስጥ ካሉት 29/30 ቀናት ውስጥ የመጀመሪያዎቹ አሥር ቀናት እጅግ የተከበሩ ቀናቶች ናቸው፡፡ የፈለገ ሙሉውን ዘጠኝ ቀን: ካልሆነም የቻለውን ያክል መጾም ይችላል፡፡ዐብደላ ኢብኑ አባስ (ረዲየላሁ ዐንሁማ) እንዳስተላለፉት የአላህ መልክተኛ (ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) እንዲህ ብለዋል፡- "መልካም ስራ ከዙል-ሒጃ አስርቱ ቀናት በልጦ አላህ ዘንድ እጅግ ተወዳጅ የሆነበት ቀናት የለም፡፡" በዚህ ሐዲሥ መሠረት ጾም "መልካም ሥራ" የተባለው ሐዲሥ ውስጥ ስለሚካተት በጾሙ የቻለውን ያክል መበርታት ይችላል፡፡ አላህን በነዚህ ቀናት ማውሳት: መዘከር እንዳለብን ይነግረናል፡፡ ዐብደላህ ኢብኑ ዑመር (ረዲየላሁ ዐንሁማ) ባስተላለፉት ሐዲሥ ላይ ነቢዩ (ዐለይሂ-ሶላቱ ወስ-ሰላም) እንዲህ ብለዋል፡- "በነዚህ ቀናት ውስጥ ተህሊል (ላ ኢላሀ ኢልለሏህ)፤ተክቢር (አላሁ አክበር)፤ተሕሚድ (አል-ሐምዱ ሊላህ) ማለትን አብዙ" (አህመድ 7/224)
إظهار الكل...