cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

Muluboutique

የፍቅር✦ መንገድ✦ ጠቃሚና አስተማሪ የሆኑ ጽሁፎች የሚለቀቁበት የፍቅር ግጥሞች📖 :ዘፈኖች🎶🎵🎻 : እንዲሁም ለሚፈልጉት ሰው የፍቅር💘💘 :የ ይቅርታ :የልደት🍮 የተለያዩ መልእክቶችን የሚልኩበት ቻናል ከ እርሶ የሚጠበቀው join ብለው እዚህ ላይ ማናገር ብቻ ነው 💔💖💖💞

إظهار المزيد
لم يتم تحديد البلدلم يتم تحديد اللغةالفئة غير محددة
مشاركات الإعلانات
1 548
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
لا توجد بيانات7 أيام
لا توجد بيانات30 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

/delall
إظهار الكل...
sticker.webp0.52 KB
✝ 10K
"ጠቃሚ የህይወት መርኸዎች!" 1."ደግ ሁን!" ~~~~¿¿¿~~~~~~ ☞የምትችል ከሆነ ከማንም የበለጠ ደግ ሁን፤ ቢሆንም ደግነትህን አትናገር!! : ☞ስለተረፈህ ሳይሆን ሰብአዊነት ኖሮህ ላንተ ከሚያስፈልግህ ሳትሰስት ለሌሎች አካፍለህ ኑር! : ☞መስጠት የማያውቁ ሰዎች ሌሎች ሲሰጡ ይታመማሉ!!" : 2. "ቀና ብለህ ተጓዝ"! ~~¿¿¿¿~~~~~~~ ☞ዘወትር ቀና ብለህ ተጓዝ ምክንያቱም ራሱን ያጎበጠ ሰው መቼም ሌሎችን አቅንቶ አያውቅምና ! : 3."ችግሮችህን አስብ"! ~~¿¿¿~~~~~~ ☞ የገጠሙህን ችግሮች ችላ አትበላቸው ምክንያቱም ችግርን በጥቅም ላይ እንደማዋል ጣፋጭ ነገር የለምና!!" : 4."እውቀትን የምትሻ ሁን!" ~~~¿¿¿¿~~~~~~ ☞ ከሌሎች ሰዎች ለማወቅ የተዘጋጀህ ሁን ምክንያቱም የእብደት የመጀመሪያ ምልክት እራስን አዋቂ አድርጎ ማሰብ ነውና! : 5."መልካም አሳቢ ሁን!" ~~¿¿¿¿~~~~~~ ☞ሁሉም ሰው ራሱን የሚያገኘው በየእለቱ በሚፈጥረው አስተሳሰብ መሠረት ነው፡፡ ፡ ☞ መጥፎ ቀን የምንለው መጥፎ ሃሳብ ያሰብንበት ቀን ነው፡፡ ፡ ☞ስለሆነም ሁሌም መልካም ነገር እንዲገጥምህ መልካም የሆነውን ብቻ ተመልከት!!" ፡ 6."የቁሳዊ ድህነትን አትፈርበት! ~~¿¿¿¿~~~~~ ☞የቁሳዊ ድህነትን አትፈርበት ምክንያቱም ምድር ላይ እጅግ የሚያሳፍረው ነገር ቢኖር የአዕምሮ ድህነት ነውና!!" : 7."ለገባኸው ቃል ታመን!" ~~¿¿¿¿~~~~~~ ☞ቃል ለመግባት የዘገየህ፤ ከገባህ ደግሞ የፈጠንክ ሁን!! : 8."ራስህን አሻሽል!" ~¿¿¿~~~~~ ☞"የአንተን ውድቀት ለሚመኙ ስትል ራስህን አሻሽል!!" : 9."መጀመሪያ ራስህን እወቅ! " ~~¿¿¿¿~~~~~~ ☞ጠንካራ ጎኖችህን ይበልጥ አጠንክርህ በድክመትህ ላይ ፈጥነህ ዝመትባቸው!!" : 10."ህሊናህን አድምጥ!" ~~¿¿¿¿~~~~~ ☞የተፃፈውን ሁሉ አንብበህ በህሊና መዝገብህ ከመፃፍህ በፊት በህሊናህ ሚዛንህ አብጠርጥር!!" : ☞ሁሌም ለሕሊናህ እንጂ ለሰው አትገዛ ምክንያቱም የሰው ልጅ ዛሬ ወዳጅ መስሎ ቀርቦ ነገ ሊሸሽህ ይችላል ህሊናህ ግን በፀፀት እየወቀሰህ ዘወትር አብሮህ ይኖራልና!" : 11."አንደበተ ርቱህ ሁን!" ~¿¿¿~~~~~~ ☞ምላስህን ካልጠበካት እስዋ አትጠብቅህም!!" : ☞ጨዋ አንደበት የተዘጉ በሮችን ይከፍታል!! : 12."ብልህ ሁን!" ~¿¿¿~~~~~ ☞መከራን እና የተወረወረ ድንጋይን ዝቅ ብሎ ማለፍ ብልህነት ነው ምክንያቱም ምድር ላይ ስትኖር ለመኖር መፈተን ለማለፍ መታገስ ግድ ነውና! : 13."ሁልጊዜ ራስህን ሁን!" ~¿¿¿¿~~~~~~ ☞ራሱን ያወቀ ሰው ሁልጊዜ በኑሮው ደስተኛ ነው!! : ☞ሌላውን ለመምሰል ስትሞክር ማንነትህን ታጣና ህይወት ጣእሟን ታጣለች! : 14."ሞራል ይኑርህ!" ~~~¿¿¿¿~~~~ ☞የማይዋዥቅ የህይወት ሞራል ይኑርህ ምክንያቱም ጠንካራ ሞራል የህይወት ተስፋ ነውና!! : 15."ባለህ ነገር ተደሰት!" ~¿¿¿¿~~~~~ ☞ዛሬን ስለነገ በመጨነቅ ካሳለፍከው ዛሬን በቅጡ መኖር ይሳንሃል!! : ☞ ስላለህ ነገር እንጂ ስለሌለህ ነገር አታስብ ምክንያቱም ነገ የፈጣሪህ ነውና!" : 16."እውነታን ተቀበል!" ~~¿¿¿¿~~~~~ ☞ተፈጥሮ የቸረችህን ማንነትህን አምነህ መቀበልን ትተህ ለማማረር ወይም ለመሸማቀቅ አትሞክር መክንያቱም በተሰጠህ ተፈጥሮሯዊ ማንነትህ ላይ ያንተ ሚና የለበትምና! ፡ ☞በማይለወጥ አንተነትህ ተደሰት ምክንያቱም ቁርጡን ያወቀ ሰው ምርጫ ይኖረዋልና! ፡ ==========©©©©====== ☞ ትክክለኛና ፍጹም ቀናውን መንገድ አግኝተን እንኖር ዘንድ ፈጣሪ ይርዳን!" አሜን : ቸር እንሰንብት ******////************
إظهار الكل...
💞 👇 @fiqryashenfal 💘 ✌️✌️✌️🤦‍♀🤦‍♀🤦‍♀
إظهار الكل...
2.66 KB
💕?@lovepoemchannal 💞 👇 @fiqryashenfal 💘 ✌️✌️✌️🤦‍♀🤦‍♀🤦‍♀
إظهار الكل...
AUD-20200126-WA0579(1).m4a5.21 MB
2_885200301668180439.mp43.45 KB
💕?@lovepoemchannal 💞 👇 @fiqryashenfal 💘 ✌️✌️✌️🤦‍♀🤦‍♀🤦‍♀
إظهار الكل...
AUD-20201228-WA0231.mp36.38 MB
💕?@lovepoemchannal 💞 👇 @fiqryashenfal 💘 ✌️✌️✌️🤦‍♀🤦‍♀🤦‍♀
إظهار الكل...
AUD-20200126-WA0579(1).m4a5.21 MB
😢
إظهار الكل...
💕?@lovepoemchannal 💞 👇 @fiqryashenfal 💘 ✌️✌️✌️🤦‍♀🤦‍♀🤦‍♀
إظهار الكل...
AUD-20200126-WA0579(1).m4a5.21 MB
اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.