Beka tech computer Importer
الذهاب إلى القناة على Telegram
✅A place where u find only orignal products with Discount Price 👉 Mobiles 👉 Laptops 👉 Tablets and 👉 Any Electronics 💻 Contact @zebereket Call Now +251937260633 Our Shop Location 📍Hawassa, piyassa #atenet building ground no#56
إظهار المزيد5 243
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
-197 أيام
-10930 أيام
أرشيف المشاركات
. 🎤አገልጋይ ዮናታን አክሊሉ
#ራስን_የመግዛት_ክህሎት
የመልካም ወጣት ትምህርት
Amaizing New teaching
. | የራራልኝ |
🎙አመሰግናለሁ(አሜን) አሸኮ
Amaizing New Gospel Song
⏰-5:19min | 📤45MB
. | ኤል-ሮኢ |
🎙 ርሆቦት አለማየሁ | New Clip
🕑-7:18min | 💾-27.2MB
share💯share💯share
🔹🔶ይ🀄️ላ🀄️ሉን🔻👆
. ነብሴን በፊትህ
🎙አንደበት ማስረሻ | New Clip
🕑-8:24min | 💾-57.8MB
share💯share💯
🌼 🌼
🔹🔶ይ🀄️ላ🀄️ሉ🔻👆
. #እፈራለሁ
ዘማሪ በረከት አለሙ
📀ቁ2 FULL አልበም 📀 Amezing new Gospel Song
ኢየሱስ ይጣፍጣል
〽️ለበለጠ ቤተሰብ ይሁኑ〽️
❇ @marcil_tv_hawassa
@marcil_tv_hawassa
. እንዳከበርከኝ
ዘማርያን ወንጌል ተኮር መዘምራን ህብረት
New amazing gospel song
ሼር በማድረግ ወዳጆ ያካፍሉ
sʜᴀʀᴇ 💯 sʜᴀʀᴇ 💯 sʜᴀʀᴇ💯
〽️ለበለጠ ቤተሰብ ይሁኑ〽️
❇️
⚠️ይቀላቀሉን⚠️
📲ሼር ማድረግዎን እዳይረሱ📲
. እጄን አነሳለሁ ላመልክህ
ዘማሪ እዝራ ንጉሴ
New amazing gospel song
ሼር በማድረግ ወዳጆ ያካፍሉ
sʜᴀʀᴇ 💯 sʜᴀʀᴇ 💯 sʜᴀʀᴇ💯
〽️ለበለጠ ቤተሰብ ይሁኑ〽️
❇️ @marsilchannel ❇️
❇️ @marsilchannel ❇️
⚠️ይቀላቀሉን⚠️
📲ሼር ማድረግዎን እዳይረሱ📲
. እጄን አነሳለሁ ላመልክህ
ዘማሪ እዝራ ንጉሴ
New amazing gospel song
ሼር በማድረግ ወዳጆ ያካፍሉ
sʜᴀʀᴇ 💯 sʜᴀʀᴇ 💯 sʜᴀʀᴇ💯
〽️ለበለጠ ቤተሰብ ይሁኑ〽️
❇️ @marsilchannel ❇️
❇️ @marsilchannel ❇️
⚠️ይቀላቀሉን⚠️
📲ሼር ማድረግዎን እዳይረሱ📲
ማርሲል የሐሙስ ቀትር መረጃ ከናትናኤል ዳዊት
ሼር በማድረግ ወዳጆ ያካፍሉ
sʜᴀʀ💯 sʜᴀʀᴇ 💯 sʜᴀʀᴇ💯
〽️ለበለጠ ቤተሰብ ይሁኑ〽️
https://t.me/marciltv
⚠️ይቀላቀሉን⚠️
📲ሼር ማድረግዎን እዳይረሱ📲
ማርሲል የሐሙስ ቀትር መረጃ ከናትናኤል ዳዊት ጋር
ሼር በማድረግ ወዳጆ ያካፍሉ
sʜᴀʀ💯 sʜᴀʀᴇ 💯 sʜᴀʀᴇ💯
〽️ለበለጠ ቤተሰብ ይሁኑ〽️
https://t.me/marciltv
⚠️ይቀላቀሉን⚠️
📲ሼር ማድረግዎን እዳይረሱ📲
ማርሲል የሐሙስ ቀትር መረጃ ከናትናኤል ዳዊት
ሼር በማድረግ ወዳጆ ያካፍሉ
sʜᴀʀ💯 sʜᴀʀᴇ 💯 sʜᴀʀᴇ💯
〽️ለበለጠ ቤተሰብ ይሁኑ〽️
https://t.me/marciltv
⚠️ይቀላቀሉን⚠️
📲ሼር ማድረግዎን እዳይረሱ📲
@marciltv
ብርቱ ሰራተኛ በመሆን የሚገኘውን ፍሬ ለመብላት
ከፈለግህ ፈጣንና የእንካ-በእንካ ውጤት ከመጠበቅ
አመለካከት መውጣት አለብህ፡፡ ጥራት፣ ውጤትና ትርፍ
ያለው ነገር ማግኘት ከፈለግህ ከመደበኛውና ከተርታው
የላቀ ትጋት ያስፈልግሃል፡፡
#አገልጋይ_ዮናታን_አክሊሉ
https://t.me/marciltv ✅
መልሰን
በአመፅ ተጨማልቀን
እንዴት እንውጣ እያልን
በሀጥያት ተሳስረን
እንዴት እናስተውል
በአውሬ መያዛችንን
እንዴትስ እንወቅ
አይናችን ታውሮ
ለሞት መጓዛችን
የክፋት መሳሪያ
ሸቀጥ መሆናችን
ለንፁሀን መጥፊያ
ምክንያት መሆናችን
እንዴት እናውቃለን ካልገለጥክልን
ወደ እውነት መንገድ
ወደ ቅዱሳኑ
ጨለማን መግፈፊያ
ወደ ብርሀኑ
ሀሰትን መውቀሻ
እውነትን ማንገሻ
ወደሆነው ቃሉ
....................
አንተ ባትመራን ይህው እስከ ዛሬ
በየሴኮንዶቹ ብትለየን ያኔ
ከዚህ ይከፍ ነበር ሁሉም ጥፋታችን
መልሶ ይከሰናል ራሱ ጠላታችን
ወዲያው ይክደናል ከፈፀመ ሁሉን
አላውቃችሁም ይላል ሲጨርስ ስራውን
ታድያ ከእንዲሁ ጋር መሆኑ ይሻላል
የትም ሳያደርሰን ወዲያው ይጥለናል
ብንበድለውም ብንገድለው አስሬ
እንመለስ ወደ እርሱ ይጠብቀናል ዛሬም
ያልሰለቸን ሁሌም ከነሀጥያታችን
ያልተወን ለጠላት ከነስተታችን
ይህም አይደል አምላክ ሁሉን ተሸካሚ
ባለ ብዙ እድል የሁሉ መሀሪ
ታድያ ከዚህ ጌታ ምንስ ጎደለብን
የከበረውን ትተን አመፃን ያስመኘን
ካባውን አውልቀን ብትቶ ያማረን
ከአመድ ላይ ላነሳን ፊታችንን ያዞርን
እንመለስ ዛሬ አምላክ ምን ይለናል
የእስከዛሬያችን ሀጥያት ይበቃናል
በውድ ደሙ አጥቦ እንቁዎች አድርጎናል
ታዲያ ከዚህ በላይ ምንስ ያሻናል
...........................................
የታለ ያ ጠላት አለው አለው ያለን
ያኔ አለው ብሎ ዛሬ ሒዱ ያለን
እስኪ ፍረዱን የቱ ነው ሚበልጠው
ሲፈልግ ተጠቅሞ የሚጥለንን ነው?
ወይስ እንደበግ ታርዶልን ሰው ያረገንን ነው?
ፅድቃችን አይደለም ዛሬን ያደረሰን ስራችን አይደለም በፊቱ ያቆመን
የእርሱ መሀሪነት ከአቅማችን በልጦ
ሁሌ ይመልሰናል ከብዙዎች መርጦ
እኛ ተመለስን ከእየሱስ ወገን ነን
አይደለንም ከዚያ ከሚጠፍው አለም
የተመረጠው የሚያበራ ወርቅ ነን
በሰራልን ስራ ከሁሉ እንበልጣለን።
📝 @marciltv
https://t.me/marciltv ✅
መጓደጃ አባቴ
ዘማሪ ሸዋዬ ዳምጤ
ዘማሪ ሳሙኤል ንጉሴ
ዘማሪ ኤባ ዳንኤል
ዘማሪት መስከረም ጌቱ
New Amazing Gospel Song
ሼር በማድረግ ወዳጆ ያካፍሉ
Share ♻️ Join ♻️ Share
〽️ለበለጠ ቤተሰብ ይሁኑ〽️
⚠️ይቀላቀሉን⚠️
📲ሼር ማድረግዎን እዳይረሱ📲
━━━━━━━━━━━━━━━━━━━
. መጓደጃ አባቴ
ዘማሪ ሸዋዬ ዳምጤ
ዘማሪ ሳሙኤል ንጉሴ
ዘማሪ ኤባ ዳንኤል
ዘማሪት መስከረም ጌቱ
New Amazing Gospel Song
ሼር በማድረግ ወዳጆ ያካፍሉ
Share ♻️ Join ♻️ Share
〽️ለበለጠ ቤተሰብ ይሁኑ〽️
⚠️ይቀላቀሉን⚠️
📲ሼር ማድረግዎን እዳይረሱ📲
━━━━━━━━━━━━━━━━━━━
አስደንጋጭ ዜና
@marciltv
https://t.me/marciltv
እኔ ተቀብዬ ነው አንብቡትና ተረዱ በሃገር ውስጥና ከሃገር ውጪ ላሉት አስተላልፉና ህይወት ይታደጉ የብዙዎች አላማ የህዝብ ቁጥር ለመቀነስ ነው መረጃ አይናቅም ማስረጃ እስከሚገኝ
ነገሮችን እናስተውል ለራሳችን ስንል ጥንቃቄ እናርግ። ቫይረሱ አዲስ አበባ ላይ ብቻ እንዲህ በፍጥነት መሰራጨቱ የሆነ የተደበቀ ሚስጥር እንዳለው ያመላክታል።
ይህ ፅሑፍ ሳነብ ያገኘሁት ነው። ከውጪ የገቡ የአፍ መሸፈኛ ማስክ ባትጠቀሙ እመክራለሁ ሚስጥሩ እስኪታወቅ ድረስ።
ሎካል በሆነ ማቴርያል እራሳችሁ አሰፍታችሁ ተጠቀሙ። ማሰፋት ባትችሉ ወይም ለአፍ መሸፈኛ የሚሆን ጨርቅ ባታገኙ እንኳን በሀገራችን ውስጥ ተሰፍተው የሚሸጡትን ገዝታችሁ በፈላ ውሃ አጥባችሁ ተጠቀሙ። ይሄ የታናሽነት ምክሬ ነው።
፧
፧
፧
🙆
🇪🇹የኮሮና ቫይረስ ሴራ በኢትዮጵያ🇪🇹
👉 ጃክማን ማመን ቀብሮ ነው!
#ሀገራችን ኢትዮጵያ በአሁኑ #ሰዓት ከፍተኛ የተባለ የኮሮና ቁሳቁስ ድጋፍ እያገኝች ያለችው ከቻይናዊው ቢሊየነር ጃክ ማ #ነው። ጃክ ማ ላለፉት ወራት በኢትዮጵያ በኩል የርዳታ ቁሳቁሱን ለአፍሪካም በማዳረስ ላይ #ይገኛል።
ጃክ ማ የኢሉሚናቲ አባል ከሆኑ #ነጋዴና ፖለቲከኞች ተርታ የሚመደብ ሲሆን በ2020 የፎርብስ መፅየት ላይ 40 ቢሊዮን $ ባለቤት መሆኑ ሰፍሩአል። ዋና #የቢዝነሱ መሰረቱ Alibaba የተባለው የኢንተርኔት መገበያያ(e-commerce) ነው።
#ከወራት በፊት ከጃክማ በድጎማ እየመጡ ያሉ ማስኮች ከታች በምስሉ ላይ እንደሚታየው የ666 አርማ ያለባቸው እንደነበሩ #በየsocial mediaው ተሰራጭቶ ነበረ። ኢሉሚናቲዎች ሰይጣናዊ አጀንዳቸውን #በሚአስፈፅሙበት ነገሮች ላይ ይህንኑ አርማ በተደጋጋሚ ሲአሰፍሩ ይታያል። ታዲያ ከጃክማ #የሚለገሰው ቁሳቁስ ምን አይነት ተልኮ ቢአነግብ ይሆን ይህንኑ አርማ የተነቀሰው?
#በቅርቡ የታንዛኒያ ጠቅላይ ሚኒስትር በጃክ ማ የኮሮና መከላከያ የዕርዳታ ቁሳቁስ ላይ #ባደረጉት ምርመራ አስደንጋጭ ውጤት ማግኝታቸውን #አሳውቀዋል👇👇👇
https://t.me/marciltv
#ከሁለት ሳምንታት በፊት ከቻይና ወደ ታንዛኒያ ለኮሮና ቫይረስ #መመርመሪያ የሚጠቅሙ የህክምና መሳሪያዎች ገብተው ነበር።በዚህ ጊዜ ፕሬዚዳንቱ #የገቡትን መሳሪያዎች "መጀመሪያ ከሰው ውጭ በሆነ #ፍጡር መሞከር አለበት" በማለት በእንስሳትና ዕፅዋት ላይ ሞክረው ነበር።የህክምና #መሳሪያዎቹ የተሞከሩት በበግ በፍየል እና ፓፓያ ላይ ሲሆን በሙከራው መሰረትም "በበግና #በፍየል ላይ የኮሮና ቫይረስ ታይቶባቸዋል" ተብሏል።
#በመጨረሻም ፕሬዝዳንቱ "የሆነ ነገር እየተፈጠረ ነው፤ከዚህ በፊት እንዳልኩት የሚሰጡንን ሁሉ ለበጎ #ነው ብለን መቀበል የለብንም"ብለዋል።
ያው ኢሉሚናቲዎች የሰው ልጅ #አሁን ካለበት 7ቢሊዮን ወደ 500 ሚሊዮን እንዲቀንሱ ሰይጣን አዙአቸዋል።( በድንጋይ ላይ 10ቱ #የሰይጣን ትዛዛት ተቀርፅው በአሜሪካ ጆርጂያ ቆሞ ይገኛል)። #ኢሉሚናቲዎችም ይህንን ትዕዛዝ ለመፈፅም የተለያዩ ስልቶች ነድፈው በመንቀሳቀስ ላይ ናቸው። #ከነዚህ ስልቶች አንዱ ቫይረስ ነው። አሁን ላይ ኮሮናን በመጠቀም በርካታ ሰዎችን #እየጨረሱ ሲሆን በቀጣይ ዋና ታርጌታቸውም አፍሪካ ናት። እናም ጃክማ የተባለው የሰይጣን ተላላኪ #ቢሊየነር ወደ አፍሪካ እየላከ ያለው የህክምና ቁሳቁስ ለበጎ ነው ብቻ ብሎ መቀበል የዋህነት ነው #አስተውላቹ ከሆነ በሀገራችን መንግስት ማስክ የማረግ አስገዳጅ ህግ ካወጣ ጀምሮ #የኮሮና ቫይረስ በፍጥነት እየጨመረ ነው። አብዛኞቹ እየተያዙ ያሉት ደሞ ከውጭ #ከመጣ ሰው ጋር ንክኪ የሌላቸው ናቸው። ታዲያ ከየት #እያመጡት ነው? የታንዛኒያ ጠቅላይ ሚኒስትር ቀድመው #መልሱን ያወቁት ይመስላል።
👉 ከቻይና በዕርዳታ ስም #እየመጡ ያሉ የኮሮና ቁሳቁሶችን ባንጠቀም መልካም ነው። በሀገራችን ለሚሰሩ የአፍ #መሸፈኛዎች ቅድሚያ እንስጥ።
#ይሄ ፅሁፍ ቢያንስ ሁሉም ኢትዮጵያዊ ሊያየው ይገባል ህዝቤ #ባለማወቅ ወደ ወጥመዳቸው #እየሰመጠ ነው! ያነበባችሁት እባካችሁ እያንዳንዳቹ ቢያንስ #ለ10 ሰው በማለክ የድርሻዎችን ይወጡ::
....
@marciltv
https://t.me/marciltv
