cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

AddisWalta - AW

This is Walta Media and Communication Corporate’s official Telegram channel. For more updates please visit https://shorturl.at/ehosX https://www.youtube.com/c/WaltaTV/featured

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
45 384
المشتركون
+1924 ساعات
+1347 أيام
+45830 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

Photo unavailableShow in Telegram
በትግራይ ክልል በ9 ወራት 227 አዳዲስ ኢንዱስትሪዎች ወደ ሥራ ገቡ ግንቦት 14/2016 (አዲስ ዋልታ) በትግራይ ክልል ባለፉት ዘጠኝ ወራት 227 አዳዲስ ኢንዱስትሪዎች ወደ ሥራ መግባታቸውን የኢንዱስትሪ ሚኒስትር መላኩ አለበል ገለጹ፡፡ በኢንድስትሪ፣ ማዕድንና አምራች ዘርፉ ባለፉት 9 ወራት 176 ሺሕ በላይ አዳዲስ የሥራ ዕድሎች መፈጠራቸውን የገለጹት ሚኒስትሩ በበጀት ዓመቱ ዘጠኝ ወራት ምርቶችን በሀገር ውስጥ ምርቶች በመተካት እና ወጪ ንግድን በመደገፍ የውጪ ምንዛሬ ማዳን መቻሉን ተናግረዋል፡፡ 3 ነጥብ 1 ቢሊየን ብር ግምት ያላቸው 2 ነጥብ 2 ሜትሪክ ቶን ምርቶችን በሀገር ውስጥ መተካት መቻሉን ጠቁመው በዚህም 1 ነጥብ 9 ቢሊየን ዶላር ማዳን መቻሉን አንስተዋል፡፡ 10 ነጥብ 5 ሜትሪክ ቶን የኢንዱስትሪ ግብዓት አቅርቦት በማቅረብ የጨርቃ ጨርቅ፣ ምግብና ብረታ ብረት፣ የቆዳና ሌጦ ኢንዱስትሪዎች ተጠቃሚ መሆናቸውንም ጠቅሰዋል፡፡ 107 ሺሕ ቶን ምርቶች ወደ ውጪ ሀገራት ተልከው 202 ሚሊየን ዶላር እንደተገኘም ሚኒስትሩ ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ኢንዱስትሪና ማዕድን ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ባቀረቡት ሪፖርት ተናግረዋል፡፡ 👇👇 https://www.facebook.com/wmccwaltamediaandcommunicationcorporate/posts/pfbid02sHvcVsX2pHJEkqTYfeNDxkmqCxBbJRdT2sFppUopa47BMLKo2g19aPRMbkRbusC4l
إظهار الكل...
👍 3
Photo unavailableShow in Telegram
#ማስታወቂያ ሜጋቶን ፋይበር (የ#ደሞ_አዲስ የድምጽ ውድድር የክብር ስፖንሰር) የፋይበር ግላስ ምርቶችን ዘላቂ፣ ማራኪ እና በዋጋ ተወዳዳሪ አድርገን አቅርበንሎታል፡፡ ምርቶቻችን 1) ውብ እና ማራኪ የአበባ መትከያ ለሆቴሎች፣ ለመኖሪያ ቤቶች፣ ለተለያዩ የንግድ ተቋማት፣ ሪል እስቴቶች በማይሰበር የአበባ መትከያችን ላይ በማይፋቅ ቀለም እና አርማ ቤትዎን እና ድርጀቶችን ያስውቡ፣ ያስተዋውቁ!! 2) ሙሉ በሙሉ ከእጅ ንክኪ ነፃ፣ ማራኪ እና ዘመናዊ የእጅ መታጠቢያዎች ለሆቴሎች፣ ምግብ ቤቶች፣ ካፍቴሪያዎች፣ ትምህርት ቤቶች ወዘተ 3) ጠንካራ እና ማራኪ ለቤት እና ጋርደን የሚሆኑ የፋይበር ግላስ ወንበርና ጠረጴዛዎች የምርት ጥራታችን መፈክራችን ሲሆን የደንበኞቻችን እርካታ የስኬታችን ማረጋገጫ ነው!! ለዚህ ማረጋገጫ ካላችሁ እያንዳንዱ ምርት ከፍተኛ የጥራት ፍተሻዎችን ያልፋል፤ - ልብ በሉ ሁሉም ምርቶቻችን “ሜጋቶን ፋይበር” የሚል ምልክት ተደርጎባቸዋል። አድራሻችን፡- 1) ቢሾፍቱ ከተማ ከዝቋላ ሆቴል ወደ ቃጅማ ድልድይ በሚወስደው መንገድ ላይ እንገኛለን 2) ቦሌ ቡልቡላ ከወረደ 12 ዝቅ ብሎ እንገኛለን 3) መስቀል ፍላወር ላበንዝ ታወር 1ኛ ፎቅ ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት በስልክ ቁጥር 0909555000/0921210870 ይደውልን fb: megaton fiber or megaton fiber glass Telegram. Megaton fiber Web. Megatoneengineering.com ሜጋቶን ፋይበር ግላስ፣ ጠንካራ ግርማ ሞገስ።
إظهار الكل...
👍 1
Photo unavailableShow in Telegram
ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ስትራይድ ኢትዮጵያ ኤክስፖን ጎበኙ ግንቦት 14/2016 (አዲስ ዋልታ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ እና ሚኒስትሮች ስትራይድ ኢትዮጵያ ኤክስፖን ጎበኙ። የስትራይድ ኢትዮጵያ 2024 ኤክስፖ በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ግንቦት 10 ቀን 2016 ዓ.ም በይፋ መከፈቱ ይታወቃል። ዓመታዊው ኤክስፖው "ሳይንስ በር ይከፍታል፤ ቴክኖሎጂ ያስተሳስራል፤ ፈጠራ ወደ ፊት ያራምዳል" በሚል መሪ ሐሳብ በሳይንስ ሙዚየም እስከ ግንቦት 18 ቀን 2016 ዓ.ም ለሕዝብ ዕይታ ክፍት ሆኖ ይቆያል። ትኩረቱን ሳይንስ፣ ቴክኖሎጂ፣ ፈጠራና ዲጂታላይዜሽን ላይ ያደረገው ስትራይድ ኢትዮጵያ ኤክስፖ በርካታ የቴክኖሎጂና የፈጠራ ተቋማትን በማሳተፍ ላይ እንደሚገኝ ኢዜአ ዘግቧል። የመንግሥትና የግል ተቋማት እንዲሁም ስታርት አፖች የቴክኖሎጂ ፈጠራ ሥራዎችን ለዕይታ አቅርበዋል።
إظهار الكل...
👍 7
Photo unavailableShow in Telegram
#ማስታወቂያ #Tecno #Camon30Pro5G Tecno Camon 30 pro 5G በአስገራሚ ቴክኖሎጂዎች እና በአገልግሎቱ ልቆ የቀረበ የዘመኑ ምርጥ ስልክ! #Camon30Et #Camon30pro5GEt #Camon30 #Camon30Pro5G #TecnoEt
إظهار الكل...
👏 4👍 2👎 1
إظهار الكل...
ከመስከረም እስከ መስከረም - የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ንግግሮችን እና መልዕክቶችን የያዘ መጽሐፍ (ነገ ምሽት ይጠብቁን)

Join this channel to get access to perks:

https://www.youtube.com/channel/UC4yEV6VBe0Emu8sMpyij0uQ/join

ከመስከረም እስከ መስከረም - የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ንግግሮችን እና መልዕክቶችን የያዘ መጽሐፍ (ነገ ምሽት ይጠብቁን) #Addiswalta #Ethiopia #News Addis Walta Instagram:

https://www.instagram.com/addiswalta?igsh=MTQ4MHRuZ3JrNmJjYg==

Addis walta FM 105.3 youtube :

https://www.youtube.com/@Addiswaltafm105.3

Entertainment youtube:

https://www.youtube.com/channel/UCyfhy3OUOmJDXqMuV0K7GeQ

Afaan Oromoo youtube:

https://www.youtube.com/channel/UCjsQyQ--cCVXWcSOE2FMBMw

Tigrigna youtube:

https://www.youtube.com/channel/UCj70MZs4GCRG-4GyTmnbWUg

YouTube Main channel:

https://www.youtube.com/channel/UC4yEV6VBe0Emu8sMpyij0uQ

AW English :

https://www.youtube.com/@awenglish1

Facebook:

https://facebook.com/wmccwaltamediaandcommunicationcorporate

Twitter:

https://twitter.com/walta_info

FM: Walta FM 105.3 Website:

https://waltainfo.com

Telegram:

https://t.me/WALTATVEth

Arabic Facebook: تلفزيون والتا بالعربي Walta TV Arabic AW English Facebook :

https://www.facebook.com/people/AddisWalta-English/100068007437624/

#WaltaTV #addiswalta

👍 3
"ባለፈው ዓመት 'የመደመር ትውልድ' መፅሃፍን በመረቅንበት ወቅት በኦሮምያ ክልል የሚሸጡ መጽሐፎች ገቢውን የሶፍ ኡመር አካባቢን ለማልማት እንዲውል አበርክተን ነበር። ዛሬ ስራው የደረሰበትን አስደናቂ ርምጃ ተመልክተናል። ባሌ ካለው ሰፊ የታሪክ ሃብት እና የተፈጥሮ ስጦታ አንፃር እምቅ ሀብት ያለበት አካባቢ ነው። ድንቅ መስህብ ያላቸው መልክዓ ምድሮች ከመሰረተ ልማት እና የመገናኛ ማሳለጫዎች መሻሻል ጋር ለአካባቢው የበለጠ እድገት ሊያስገኙ ይችላሉ። በአቅራቢያ የሚገኘው የዲንሾ ፓርክ የአካባቢውን ሳቢነት የበለጠ የሚጨምር ነው። የሶፍ ኡመር ፕሮጀክት አመርቂ አጀማመር የጠንካራ ፕሮጀክት አመራርን ጠቀሜታ የሚያጎላ ሲሆን የስራው ሂደት ባለበት ደረጃ እንኳ ሰፊ የስራ እድል የፈጠረ የማኅበረሰቡን የኑሮ ደረጃም በእጅጉ የሚያሻሻል ይሆናል።" ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ
إظهار الكل...
👍 17🙏 3
ከፍተኛ የኮሙኒኬሽን እና የሚዲያ ኃላፊዎችን ያካተተ የልዑካን ቡድን በዱባይ እየተካሄደ በሚገኘው የካብሳት ኤክስፖ ላይ እየተሳተፈ ነው ግንቦት 13/2016 (አዲስ ዋልታ) ከፍተኛ የኮሙኒኬሽን እና የሚዲያ ኃላፊዎችን ያካተተ የልዑካን ቡድን በዱባይ እየተካሄደ በሚገኘው የካብሳት ኤክስፖ ላይ እየተሳተፈ ይገኛል፡፡ በኤክስፖው የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትረ ለገሰ ቱሉ (ዶ/ር) እና ሚኒስትር ዴኤታዋ ሰላማዊት ካሳ፣ የአርቴፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲቲዩት ዋና ዳይሬክተር ወርቁ ጋቸና፣ የዋልታ ሚዲያና ኮሚዩኒኬሽን ኮርፖሬት ዋና ስራ አስፈፃሚ መሀመድ ሀሰንን ጨምሮ ሌሎችም ከፍተኛ አመራሮች እየተሳተፉ ነው፡፡ "Cable, Satellite, Broadcast, and Telecommunications,” ወይም ካብሳት ኤክስፖ ስሙ ራሱ እንደሚያመለክተው፣ በመካከለኛው ምስራቅ፣ በአፍሪካ እና በደቡብ እስያ ላሉ፣ የሳተላይት እና ብሮድካስት ኢንደስትሪዎች፣ በየአመቱ የሚዘጋጅ የንግድ ትርኢት ነው፡፡ ትርኢቱ፣ በአይነቱ፣ ከአለም 3ኛው እና ዘንድሮም ለ30ኛ ጊዜ ነው እየተዘጋጀ የሚገኘው፡፡ ትርኢቱ ላይ፣ የሳተላይት፣ የብሮድካስት ቴክኖሎጂ፣ የኬብል ኔትወርክ፣ የቴሌኮሙኒኬሽን መፍትሄዎች እና የመሳሰሉት ምርቶች እና አገልግሎቶች፣ ለፈላጊዎች ይቀርባሉ፡፡ የኢንዱስትሪው ኤክስፐርቶች፣ ስለ አዳዲሶቹ ፈጠራዎች እና ቴክኖሎጂዎች፣ ማብራሪያ ይሰጣሉ ተብሎ ይጠበቃል፡፡ በዚሁ ኤክስፖ ላይ በኬብል፣ በሳተላይት፣ በብሮድካስቲንግ እና ቴሌኮሙኒኬሽን መስክ የሚገኙ፣ አምራቾች፣ ከፍተኛ ባለሙያዎች በአንድ ቦታ እንደመገኘታቸው ፣ ስለ ኢንደስትሪው እድገት፣ ስለ ትብብር፣ ስለ ኔትወርክ መፍጠር እና የመሳለውን ይመክራሉ፡፡
إظهار الكل...
👍 15🙏 2
Photo unavailableShow in Telegram
#Tecno #Camon30Pro5G Tech – art leather ቴክኖሎጂ በመጠቀም እጅግ ዘመናዊ ዲዛይን የተላበሰው አዲሱ Tecno Camon 30 pro 5G ምርጫዎ ያድረጉ! #Camon30Et #Camon30pro5GEt #Camon30 #Camon30Pro5G #TecnoEt
إظهار الكل...
👍 13
"ባለፉት ጥቂት አመታት ዋናውን የዝናብ ወቅት ምርት ሳናስተጓጉል የበጋ ስንዴ ልማት ጥረታችንን ለማስፋፋት ችለናል። የዛሬው ምልከታ የስራዎችን ቀጣይነት የተመለከትንበት ነበር። ግብርና ጠንካራ ኢንቨስትመንት ይፈልጋል። በሰብል የምንሸፍነው የመሬታችን ይዞታም ቀስ በቀስ በመጨመር ላይ ይገኛል።" ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ (ዶ/ር)
إظهار الكل...
👍 10🙏 3
Photo unavailableShow in Telegram
#ማስታወቂያ ካስማ ፈርኒቸር (የ#ደሞ_አዲስ የድምጽ ውድድር የክብር ስፖንሰር) አድራሻ - ሴንቸሪ ሞል 3ኛ ፎቅ ቁጥር 321 ስልክ፡ +251913230014
إظهار الكل...
👍 6