#KALTUBE
ቃልም ሥጋ ሆነ፤ ጸጋንና እውነትንም ተሞልቶ በእኛ አደረ። ዩሐ1÷ 14 " Daily Spiritual Feeding" በዚህ ያገኙናል👉 @Kaltube_bot ●የዩቲዩብ ገፃችንን ሰብስክራይብ ያድርጉ👇 https://www.youtube.com/kaltubeOfficial?sub_Confirmation=1 ●ስድስተኛ ቃልኛ ዲጂታል መፅሔታችን👇 https://t.me/KALTUBE/7576
إظهار المزيد- المشتركون
- التغطية البريدية
- ER - نسبة المشاركة
جاري تحميل البيانات...
جاري تحميل البيانات...
የጸጋውን ቁርበት ግጥምና ዜማ - ኢየሩሳሌም ነጊያ ሙዚቃ ቅንብር - አማኑኤል ፍቃዱ ሞሽን ግራፊክስ - ቲራጎ ታደሰ
https://www.youtube.com/channel/UCW_nqpVEorBEgj1KHEc5X-Q#Addis_Ababa #Eyerusalem_Negiya #Volume_3
Do not Forget to susbscribe to my channel Note: Unauthorized distribution and re-upload of this content is strictly prohibited Get Bereket Tesfaye Latest Album,
https://itunes.apple.com/us/artist/be...https://play.google.com/music/listen?...
Subscribe to
https://www.youtube.com/channel/UCD7n...https://www.facebook.com/BereketMusic/
telegram
https://t.me/bereketesfaye?fbclid=IwA...የሱስን በማመኔ የሞተዉ መንፈሴ ነቃ ህይወት የሰጠኝ ጌታ ለየኝ ከነገድ ከቋንቋ በወንድ ፈቃድ ስይሆን መወለድና እድገቴ በልጁ የወለደኝ የሰማዩ አባቴ ከአብ ተወልጃለዉ አይደለዉ ምድራዊ ዘሬ ሰማያዊ ከነገድ ከቋንቋ እስሬን የፈታ ኢየሱስ የኔ ጌታ አብ የናቀዉን አላከብር አልገኝ ዘር ቆጠራ ሰፈር ጌታ ሰዉን እንደሚያይ አያለዉ ብሄሩን ሳላይ ሰዉን ወዳላዉ ከአብ ተወልጃለዉ አይደለዉ ምድራዊ ዘሬ ሰማያዊ ከነገድ ከቋንቋ እስሬን የፈታ ኢየሱስ የኔ ጌታ የዘር መርገም ነበረ ከላዬ ሰብሮት እንጂ ኢየሱስ ጌታዬ ከአዳም ዘር ፈልቅቆ አዉጥቶ የራሱ ዘር አርጎኛል ዋጅቶ በቃሉ ፃድቅ ብሎኛል የፍቅር እጁ ተዘርግቶልኛል የማይገባኝ ለመቆም ፊቱ ልጁ አደረገኝ ሸሎሞ ቤቱ ዘማሪት አይዳ ክርስቲያን የ ብሄር የብለይ…
Eyerusalem Negiya · Album · 2021 · 14 songs.