cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

A village of jokes😀

ጥበብ ስጠራኝ ወዬ! አላልኳትም እመትም! አላልኳትም ዝም ብዬ እንደ ቀራጩ ማቲዮስ ተከተልኳት እንጂ ከዛ ከቀራጭነት ወደ ደራሲነት ለወጠችኝ for any question & comment @Bboyminte Text

إظهار المزيد
لم يتم تحديد البلدلم يتم تحديد اللغةالفئة غير محددة
Advertising posts
181المشتركون
لا توجد بيانات24 hour
لا توجد بيانات7 يوم
لا توجد بيانات30 يوم

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

#profile
إظهار الكل...
Happy Birthday to our Lord and Savior Jesus Christ Have a nice holiday
إظهار الكل...
አንዷ ስትመክረኝ ላንተ በተከፈተ በር ማንም አይገባም አለችን ምን ማለቷ ነው።
إظهار الكل...
ምቀኛና ሸረኛ ሰው የራሱን እንጀራ ማብሰል ሲያቅተው . የሰው ሊጥ ደፍቶ ይጨማለቃል
إظهار الكل...
ፍቅረኛክ ስልኳን ሳቆልፍ ትታው ከሄደች አንሳና ቆልፍ ያለብክ ችግር ይበቃካል አደለም ሌላ ተጨምሮ 😆😂🤣
إظهار الكل...
አንድ ሰው እንደዚህ አለኝ 👇👇👇👇👇👇👇 የመኪና ተሸላሚ የሚያደርግ ሎተሪ እጣ ወጣልህ እንበልና መኪናውን ለመውሰድ 30ደቂቃ ነው የቀረህ እና አሁን ካለህበት ቦታ መኪናው ጋር ለመድረስ የ 20ደቂቃ መንገድ ነው እና እየሮጥክ ወደ መኪናው እየሄድክ እያለ መሀል ላይ ዝናብ ጀመረ 🌧 ምን ታደርጋለህ አለኝ እኔም ዣንጥላዬን ዘርግቼ መሮጤን እቀጥላለሁ አልኩት 👇 እሱም እንዲህ አለኝ 👇 አየህ መኪናው ማለት የአንተ ግብ ነው ደቂቃው ደሞ እድሜህ ነው ዝናብ ደሞ የሰው ትችት እና ተስፋ አስቆራጭነት ነው ዣንጥላው ደሞ የሰውን ተስፋ አስቆራጭነት የምትቆቆምበት ነው ስለዚህ አንተም ሰው የለኝም ብለህ ተስፋ አትቁረጥ አንተ ብቻ ስራህን ብቻ ጠንክረህ ቀጥል ያኔ ተስፋ ሲያስቆርጡህ የነበሩት ሁሉ የ አንተ ደቀ መዝሙሮች ይሆናሉ እመነኝ ከሌ አንተ ትልቅ ቦታ ትደርሳለህ 😳 አለኝ ንግግሩ ተአምር ነው የሆነብኝ
إظهار الكل...
ሚስቱ "ልብሶቼን እንዳለ ለተራቡ ሰዋች መስጠት እፈልጋለሁ" ስትለው . "ያንቺ ልብስ የሚበቃው ካለማ በርግጠኝነት አልተራበም"
إظهار الكل...
#እውነትን ማወቅ ትልቅ ጥረት ይጠይቃል #እውነትን መናገር ደግሞ ትልቅ ድፍረት ይጠይቃል #እውነትን_ለመኖር ትልቅ መስዋትነት ያስከፍላል ምክንያቱም እውነትን ለመረዳት ብሩህ ልቦና እውነትን ለመናገር ንፁህ ህሊና እውነትን ለመኖር ደግሞ የሰውን ሁለንተን ይጠይቃል!! #በፍቅር_ዋሉልኝ♥
إظهار الكل...
ጀለሴ ጦዞ ኳስ እያየ . ቆይ ሌላ ኳስ የላቸውም እንዴ ለ 1 ኳስ የሚጋደሉት😏😏 @fugerajokes
إظهار الكل...
ከ ወንዶች እና ከ ሴቶች ጨካኝ ማነው 🤔🤔
إظهار الكل...