ar
Feedback
ᴛᴇᴄʜ🌍ᴢᴏɴᴇᴱᵗʰ

ᴛᴇᴄʜ🌍ᴢᴏɴᴇᴱᵗʰ 

الذهاب إلى القناة على Telegram

ስለቴክኖሎጂ አዳዲስ መረጃዎች እና ሶፍትዌር የሚያገኙበት ቻናል፡፡ 🕳Professional Hack Tips and tricks 💡Cracked Softwares 🌎 ዘመኑ የቴክኖሎጂ ነው ከዘመኑ ጋር አብረው ይዘምኑ YouTube channel https://youtube.com/c/MkTechZoneETH

إظهار المزيد

📈 نظرة تحليلية على قناة تيليجرام ᴛᴇᴄʜ🌍ᴢᴏɴᴇᴱᵗʰ 

تُعد قناة ᴛᴇᴄʜ🌍ᴢᴏɴᴇᴱᵗʰ  (@computer_android_tricks) لاعباً نشطاً. يضم المجتمع حالياً 11 983 مشتركاً، محتلاً المرتبة 17 269 في فئة التعليم والمرتبة 2 838 في منطقة Ethiopia.

📊 مؤشرات الجمهور والحراك

منذ تأسيسه في невідомо، حقق المشروع نمواً سريعاً وجمع 11 983 مشتركاً.

بحسب آخر البيانات بتاريخ 04 مارس, 2026، تحافظ القناة على نشاط مستقر. خلال آخر 30 يوماً تغيّر عدد الأعضاء بمقدار -107، وفي آخر 24 ساعة بمقدار 0، مع بقاء الوصول العام مرتفعاً.

  • حالة التحقق: غير موثّقة
  • معدل التفاعل (ER): يبلغ متوسط تفاعل الجمهور 0‎%. وخلال أول 24 ساعة من النشر يحصد المحتوى عادةً N/A‎% من ردود الفعل نسبةً إلى إجمالي المشتركين.
  • وصول المنشورات: يحصل كل منشور على متوسط 0 مشاهدة. وخلال اليوم الأول يجمع عادةً 0 مشاهدة.
  • التفاعلات والاستجابة: يتفاعل الجمهور بانتظام؛ متوسط التفاعلات لكل منشور يبلغ 0.

📝 الوصف وسياسة المحتوى

يصف المؤلف القناة بأنها مساحة للتعبير عن الآراء الذاتية:
ስለቴክኖሎጂ አዳዲስ መረጃዎች እና ሶፍትዌር የሚያገኙበት ቻናል፡፡ 🕳Professional Hack Tips and tricks 💡Cracked Softwares 🌎 ዘመኑ የቴክኖሎጂ ነው ከዘመኑ ጋር አብረው ይዘምኑ YouTube channel https://youtube.com/c/MkTechZoneETH

بفضل وتيرة التحديث المرتفعة (أحدث البيانات بتاريخ 05 مارس, 2026) تحافظ القناة على حداثتها ومستوى وصول مرتفع. وتُظهر التحليلات تفاعلاً نشطاً من الجمهور، ما يجعلها نقطة تأثير مهمة ضمن فئة التعليم.

11 983
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
-337 أيام
-10730 أيام
أرشيف المشاركات
በሞባይል ስልካችን ከ2 እስከ 5 ከሚደርሱ ሰዎች ጋር በተመሳሳይ ሰዓት ጥሪ ማድረግ እንደሚቻል ታቃላችሁ?| አንድ እንድ ግዜ ከ2 ሰዎች በላይ በአንድ ግዜ በተመሳሳይ ሰዓት መደወል ልንፈልግ እንችላለን። ለምሳሌ ለስራ ወይም ለጫወታ ከጓደኞቻችን ወይም ከስራ ባልደረቦች ጋር በተመሳሳይ ሰዓት በስልክ ማውራት ካለብን ለየእያንዳንዱ ሰው ከመደወል ይልቅ በአንድ ጥሪ ሁሉንም ማግኘት የምንችልበት አገልግሎት ስልካችን ላይ አለ። ይህ አገልግሎት ኮንፈረንስ ኮል ይባላል። ኮንፈረንስ ጥሪ ለማድረግ፦ 1ኛ- መጀመሪያ ወደ ሚፈልጉት ሰው ይደውሉና ስልኩ እስከሚነሳ መጠበቅ 2ኛ-በመጀመ የደወሉላቸው ሰው ስልኩ ሲያነሱ መስመር ላይ እንዲጠብቁ ይንገሩ 3ኛ- ወደ ሁለተኛው ሰው ስልክ ይደውሉና እስከሚነሳ ይጠብቁ 4ኛ- የሁለተኛው ስልክ ሲነሳ እንደ ስልካችሁ አይነት በቀጥታ መርጅ (Merge) የሚለውን ምርጫ ይጫኑ። ወይም ኦፕሽን(Option) ውስጥ በመግባት ኮንፈረንስ (Conference) ወይም ጆይን(Join) የሚለውን በመጫን የኮንፈረንስ ጥሪ ማደረግ ትችላላችሁ። ተጨማሪ ሰዎችን ወደ ኮንፈረንስ ጥሪ ለማስገባት ከፈለጋችሁ ከተራ ቁጥር 2 እስከ 4 ያለውን መድገም ነው። ━━━━━━━━━━━━━━━ 📢: @Computer_Android_tricks

sticker.webp0.43 KB

ቴሌግራም 'Video Call' ጀመረ! ቴሌግራም ትላንት ሰባተኛ ዓመቱን ይዟል፤ ይህ መተግበሪያ አገልግሎት መሰጠት የጀመረበትን ሰባተኛ ዓመት ምክንያት በማድረግ አዲስ ይዘት ይዞ ቀርቧል ይኸውም 'Vi
ቴሌግራም 'Video Call' ጀመረ! ቴሌግራም ትላንት ሰባተኛ ዓመቱን ይዟል፤ ይህ መተግበሪያ አገልግሎት መሰጠት የጀመረበትን ሰባተኛ ዓመት ምክንያት በማድረግ አዲስ ይዘት ይዞ ቀርቧል ይኸውም 'Video Call' ነው። ቴሌግራም አሁን ላይ በዓለም '400 ሚሊዮን' ተጠቃሚዎች ያሉት እና ከ10 በብዛት ዳውንሎድ ከተደረጉ መተገበሪያዎች አንዱ መሆን ችሏል። ቴሌግራም Video Call ለመጠቀም በመጀመሪያ አሁን ላይ እየተጠቀማችሁ የምትገኙትን መተግበሪያ PlayStore ላይ ገብታችሁ #update ልታደርጉት፡ወይም ከላይ የለቀቅንውን ማውረድ ይጠበቅባችኋል ይገባል።

Telegram by Telegram FZ-LLC org.telegram.messenger Version: 7.0.0(20603) Updated: Size: 38.20MB Yes, Video Calls (alpha version) Telegram turns 7 years old! Thank you for your support over all these years. Because of you, this year Telegram reached 400 million active users and is now one of the top 10 most downloaded apps in the world. To celebrate our 7th anniversary together, we are launching the first version of the feature you’ve been asking for – ultra secure and fast Video Calls.

✳️ It's Telegram's birthday today 😅 ቴሌግራም ከተከፈተ ዛሬ የ7 ዓመቱን ልደት እያከበረ ነው 😁 ። በተመሳሳይ ቴሌግራም አዲስ ነገር አምጥቷል ልክ እንደ Imo, WhatsApp
✳️ It's Telegram's birthday today 😅 ቴሌግራም ከተከፈተ ዛሬ የ7 ዓመቱን ልደት እያከበረ ነው 😁 ። በተመሳሳይ ቴሌግራም አዲስ ነገር አምጥቷል ልክ እንደ Imo, WhatsApp በ ቪድዮ ጥሪ መቀበል v7። New Update 📌የYoutube ቻናላችንን Subscribe በማድረግ የትለያዩ ትምህርቶችን በቪዶ ይከታተሉ።

sticker.webp0.52 KB

የተበላሹ ፍላሾችን እንዴት ማስተካከል ይቻላል How to Recover Corrupted Memory Memory Card Flash Using Command Prompt 👇👇 https://youtu.be/9RK5kzuwrKY

📲ስልኮ ላይ ያሉ ስልክ ቁጥሮች(contacts) ባጣውስ ብለው ይሰጋሉ⁉️ ❍✰✰✰✰✰◉⚇◉✰✰✰✰✰❍ ✍እንግድያውስ የሚቀጥለውን መረጃ ያንብቡ። ✏️ስልክ ቁጥሮች ከሲም ካርዶ ወይም ሰልኮ በተጨማሪ በኢሜል በማስቀመጥ ስልኮ ሲጠፈ ፣ ሲበላሽ፣ በቫይረስ ሲጠቃ ከሚገጥሞት የመረጃ መጥፋት መካላከል እንችላለን። ከዚህም በተጨማሪ አዲስ ሲም ብንገዛ የስልክ ቁጥሮችን አንድ በአንድ ሴቭ በማድረግ ከኢሜላችን ጋር በማገናኘት በአንዴ ወደ ስልካችን ማምጣት ያስችለናል። ለዚህም የሚከተለውን ስቴፕ ይመልከቱ። 1⃣ የስልኮን menu button መጫን ከዛም “Settings.” 2⃣ “Accounts and sync.” መጫን 3⃣ “Add account” button መጫን 4⃣ “Google.” የሚለው አማራጭ መጫን 5⃣ “Next” button መጫን 6⃣ የGmail login መረጃ በማስገባት “Sign in” በመጫን (ይህ ግን ከዚ በፊት አካውን ከነበሮት ነው Gmail አካውን ት ከሌሎዎት “Create” button የሚለው መጫን ከዛ አስፈላጊውን መረጃ በማስገባት አካውን መፍጠር። 7⃣ “Sign in” button ስንጫን ስልካችን Gmail ላይ ያሉት የስልክ ቁጥር መረጃዎችን ያወርዳል። 8⃣ “Sync Contacts/Sync now” አማራጭ መጫን 9⃣ “Finish” button መጫን ✏️ ከላይ ያሉትን ስቴፖች በመከተል የስልክ ቁጥሮን ማስቀመጥ ይችላሉ። 🖇🖇🖇🖇🖇🖇🖇🖇🖇🖇🖇🖇 ══════❁✿❁ ══════ 🗣 Subscribe Our youtube channel • 🇪🇹 https://www.youtube.com/channel/UC41VxoyfSBqLHZn2rYaaucg

sticker.webp0.18 KB

‼️እስካሁን የተማማርናቸውን ትምህርቶች እንዲሁም የተለያዩ መረጃዎችን ለማግኘት የ"youtube" ቻናላችንን Subscribe ያድርጉ። ✅ Subscribe Our youtube Channel 👇👇 https://www.youtube.com/channel/UC41VxoyfSBqLHZn2rYaaucg

#Fun_tech_fact 🔆86%ቱ የአለማችን ህብረተሰብ ፍላሽ ገልብጦ ለመሰካት የሚታገል 😜 ነው። ©hacercamp@Computer_Android_tricks

sticker.webp0.04 KB

✴️ Co͢m͢p͢u͢t͢e͢r Tricks No.3✴️ 🔘ኮምፒውተሮት ላይ ምንም አይነት USB ሲሰካ ማንም ሳያቅ AUTOMATICALLY ሁሉንም ፋይል እንዴት መገልበጥ እንችላለን‼️ ✍ COPY DATA AUTOMATICALLY FROM USB 📤 TO YOUR PC 🖥 ON INSERT 1. open cmd 2. type copy filename.bat 3. now type xcopy i: f:\copied /h /s /c /q /i remove 4. type Exit 5. press f6 6. now it will create a batch file named filename.bat xcopy is a command which dataset used to copy file and folder i: is the name of your pen-drive name replace with your drive name f:\ copied is the name of folder where you wish to copied data is to be placed replace with your own folder or path /h is used to copy hidden files also Now copy this file on desktop. Whenever someone insert his/her USB into your system, then click on this file. His/Her data will automatically copied into the folder specified by you. ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ 🔸 @Computer_Android_tricks

sticker.webp0.13 KB

✳️ ከኮምፒተራችን ላይ ምናጠፋቸው ፋይሎች ወዴት ነው የሚሄዱት? ◽️ ኮምፒተራችን ምንም ነገር አያጠፋም። ያጠፋነው የሚመስለን ፋይል ሁሉ እዛው ሀርድ ዲስካችን ላይ ነው ሚቀመጠው! ◽️ ፋይል አጠፋን የምንለው የፋይላችን መኖር ሲነግረን የነበረን (Pointer የሚባል ዳታ) ጠቋሚው (Pointer), እንዲጠፋ የፈለግነውን ፋይል መጠቆሙን እንዲያቆምና ወደ ሌላ አዲስ አድራሻ እንዲጠቁም ስለምናደረገው ነው! ◽️ የጠፋብንን ፋይል መመለስ የሚቻለውም ፋይሉ ተቀምጦበት የነበረው ቦታ ላይ ኮምፒተሩ መልሶ ሌላ ፋይል እስካላስቀመጠበት ሲሆን፣ ምስጢር ነክ የሆኑ ፋይሎችን የያዙ ኮምፒተሮች ፎርማት ከማረግ ሰባብሮ ከጥቅም ውጪ ማድረግ የሚመከረውም በዚህ ምክንያት ነው! 🏷https://www.youtube.com/channel/UC41VxoyfSBqLHZn2rYaaucg

✅YouTube channel እንዴት #Subscribe እናደርጋለን? ➡️ስልካችሁ ላይ #Google account (Gmail) ካለ በቀላሉ ከታች ያለውን ሊንክ ውስጥ ገብተው "Subscribe" የሚለውን
✅YouTube channel እንዴት #Subscribe እናደርጋለን? ➡️ስልካችሁ ላይ #Google account (Gmail) ካለ በቀላሉ ከታች ያለውን ሊንክ ውስጥ ገብተው "Subscribe" የሚለውን #መንካት ብቻ😜 / Facebook ላይ ፎቶ like👍 ማድረግ ያህል ቀላል ነው። ➡️ስልካችሁ ላይ Google account (Gmail) የሌለ ደግሞ የGmail Username and password በማስገባት "Subscribe" ማድረግ ትችላላችሁ /ወደፊትም ድንገት ስልካችሁ📲 ቢበላሽ ይጠቅማችኋል። ➡️ጥቅሙ የናንተው ነውና ለSubscribe እንዳትሰስቱ🙏🙏🙏 ሊንካችን 👇👇👇 https://www.youtube.com/channel/UC41VxoyfSBqLHZn2rYaaucg

በዛሬው የ "youtube" ቪዶ እንዴት አድርገን በቀላሉ ከአንድ ኮምፒውተር ወደ ሌላ ኮምፒውተር ፎልደሮችን ወይም የምትፈልጉትን ነገር ሼር በማድረግ መውሰድ ይቻላል የሚለውን ለቀንላችኋል። Watch "How to share Folder or drive from one computer to another Computer" on YouTube https://youtu.be/PRVZWVervBA

sticker.webp0.05 KB