ar
Feedback

لا تقع ضحية للمخادعين! تيليمتريو يكتشف ويُميّز هذه القنوات 👉 إذا كنت تريد رؤية العلامة، اشترك

ᴛᴇᴄʜ🌍ᴢᴏɴᴇᴱᵗʰ

ᴛᴇᴄʜ🌍ᴢᴏɴᴇᴱᵗʰ 

الذهاب إلى القناة على Telegram

ስለቴክኖሎጂ አዳዲስ መረጃዎች እና ሶፍትዌር የሚያገኙበት ቻናል፡፡ 🕳Professional Hack Tips and tricks 💡Cracked Softwares 🌎 ዘመኑ የቴክኖሎጂ ነው ከዘመኑ ጋር አብረው ይዘምኑ YouTube channel https://youtube.com/c/MkTechZoneETH

إظهار المزيد

📈 نظرة تحليلية على قناة تيليجرام ᴛᴇᴄʜ🌍ᴢᴏɴᴇᴱᵗʰ 

تُعد قناة ᴛᴇᴄʜ🌍ᴢᴏɴᴇᴱᵗʰ  (@computer_android_tricks) لاعباً نشطاً. يضم المجتمع حالياً 11 983 مشتركاً، محتلاً المرتبة 17 269 في فئة التعليم والمرتبة 2 838 في منطقة إثيوبيا.

📊 مؤشرات الجمهور والحراك

منذ تأسيسه في невідомо، حقق المشروع نمواً سريعاً وجمع 11 983 مشتركاً.

بحسب آخر البيانات بتاريخ 04 مارس, 2026، تحافظ القناة على نشاط مستقر. خلال آخر 30 يوماً تغيّر عدد الأعضاء بمقدار -107، وفي آخر 24 ساعة بمقدار 0، مع بقاء الوصول العام مرتفعاً.

  • حالة التحقق: غير موثّقة
  • معدل التفاعل (ER): يبلغ متوسط تفاعل الجمهور 0‎%. وخلال أول 24 ساعة من النشر يحصد المحتوى عادةً N/A‎% من ردود الفعل نسبةً إلى إجمالي المشتركين.
  • وصول المنشورات: يحصل كل منشور على متوسط 0 مشاهدة. وخلال اليوم الأول يجمع عادةً 0 مشاهدة.
  • التفاعلات والاستجابة: يتفاعل الجمهور بانتظام؛ متوسط التفاعلات لكل منشور يبلغ 0.

📝 الوصف وسياسة المحتوى

يصف المؤلف القناة بأنها مساحة للتعبير عن الآراء الذاتية:
“ስለቴክኖሎጂ አዳዲስ መረጃዎች እና ሶፍትዌር የሚያገኙበት ቻናል፡፡ 🕳Professional Hack Tips and tricks 💡Cracked Softwares 🌎 ዘመኑ የቴክኖሎጂ ነው ከዘመኑ ጋር አብረው ይዘምኑ YouTube channel https://youtube.com/c/MkTechZoneETH”

بفضل وتيرة التحديث المرتفعة (أحدث البيانات بتاريخ 05 مارس, 2026) تحافظ القناة على حداثتها ومستوى وصول مرتفع. وتُظهر التحليلات تفاعلاً نشطاً من الجمهور، ما يجعلها نقطة تأثير مهمة ضمن فئة التعليم.

11 983
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
-337 أيام
-10730 أيام
أرشيف المشاركات
Adobe InDesign CC 2019 x86.iso805.90 MB

Adobe InDesign CC 2019 x64.iso862.47 MB

photo content

IDM 6.32 build 02.iso11.26 MB

photo content

😂😂😳 እሳቸው ናቸው ለጎረቤታቸው፦ 👵፦ልጅሽ ዩኒቨርሲቲ ገባ እንዴ ዱላ ይዞ ወደታች ሲሮጥ አየሁት 😀😀😀

እውቀት ነክ አዬ - አባዬ መሬት ለምንድን ነው ክብ የሆነችው ° አባት - እኔንጃ ልጄ ° አዬ - ለምንድን ነው ቀን እና ለሊት የኖረው ° አባት - እኔንጃ ልጄ ° አዬ - አየር ላይ ለምንድን ነው መብረር ማንችለው ° አባት - እኔንጃ ልጄ ° አዬ - ለምን...... ብሎ ሳይጨርስ እናት በመሀል ትገባና "ምን አለ አባትክን ባታስጨንቀው" ስትል አባት - ተይው እንጂ ይጠይቅ ካልጠየቀ ምን ያውቃል 😜😜😜😜😜😜

⚠️⚠️ኢትዮ ቴሌኮም‼️⚠️⚠️ ▃▃▃▃▃▃▃▃▃▃▃▃▃ ❏ኢትዮ ቴሌኮም እነ ዋትሳፕና ሚሴንጀር መሰል ማህበራዊ መገናኛዎች ላይ ልዩ ታሪፍ ከማውጣት እስከ መዝጋት የሚያስችለውን የቴክኖሎጆ መሳሪያ ግዥ መፈፀሙን ዋዜማ ራዲዮ ጉዳዩን ከሚያውቁ ምንጮች አረጋግጧል። ራድዮ ጣቢያው እንዳሰባሰብነው መረጃ ፣ ኢትዮ ቴሌ ኮም እንደ ዋትሳፕ፣ ሚሴንጀር፣ ቫይበር፣ ኢሞ፣ ዊቻትና ቴሌግራም አይነት የኢንተርኔት መገናኛዎች አጠቃቀም ላይ የተለየ ታሪፍ ለመጣልና አስፈላጊ ሆኖ ሲገኝ እነዚህ መተግበሪያዎች ኢትዮጵያ ውስጥ አገልግሎት ላይ እንዳይውሉ #ለመዝጋት የሚያስችለውን የቴሌ ኮም ሲስተም ለመዘርጋት ያሰበው ከሁለት አመት በፊት ጀምሮ ነበር። ሆኖም በወቅቱ ባጋጠመው የውጭ ምንዛሬ እጥረት ምክንያት ከመሳርያው አቅራቢ ኩባንያ ጋር ተነጋግሮ ቢጨርስም  ግዥው ዘግይቷል። አሁን ግን ኩባንያው የውጭ ምንዛሬ በማግኘቱ ግዥውን ፈጽሟል። የማህበራዊ ሚዲያዎቹን መተግበሪያ ከታሪፍ ጀምሮ ለመቆጣጠር የሚያስችለው መሳርያ ወይንም ስርአት ; policy charging rule function and traffic detection function, pcrf/tdf ; የሚባል ሲሆን አቅራቢው ደግሞ ዋና መቀመጫውን ጀርመን ያደረገ ባይት የተባለ ኩባንያ ነው። ኢትዮ ቴሌኮም በዋነኝነት ይሄንን የቁጥጥር ስርአት ለመዘርጋት የፈለገው ከአለማቀፍ ጥሪ ያገኘው የነበረው ገቢ በቢሊየን ብሮች እየቀነሰበት በመምጣቱ ነው። እንደ ዋትሳፕ :ቫይበርና ሚሴንጀር አይነት መተግበሪያዎች ኢትዮጵያ ውስጥ በሰፊው ጥቅም ላይ መዋል ከጀመሩ በሁዋላ ዜጎች በቀላሉ ውጭ ሀገር ካሉ ወዳጅ ዘመዶቻቸው ወይንም የስራ አጋሮቻቸው ጋር መገናኘት ችለዋል። ይህም የቴሌን መደበኛ አገልግሎት ለአለማቀፍ ጥሪ የሚጠቀሙ ደንበኞችን በከፍተኛ ደረጃ ቀንሶታል። እንደ ዋትሳፕ ያሉ መተግበሪያዎች ኢትዮጵያ ውስጥ ጥቅም ላይ ሲውሉ ኢትዮ ቴሌኮም የሰራቸውን መሰረተ ልማቶች ተጠቅመው ነው የሚሰሩት። በዚህም በተለያየ ሀገር እንደታየው የመተግበሪያዎቹ ባለቤቶች ገንዘባቸውን በተለያየ መልኩ ያገኙታል። ኢትዮ ቴሌ ኮም ከዚህ የሚያገኘው ታድያ የመተግበሪያዎቹ ተጠቃሚዎች ኢንተርኔት ኮኔክሽን/አገልግሎት ስለከፈቱ ብቻ ነው። ይሄ ደግሞ መተግበሪያዎቹ የአለማቀፍ ጥሪ ገቢዬንም ቀንሰው የሰራሁትን መሰረተልማት ተጠቅመውም የሚገባኝን ጥቅም እንዳላገኝ አድርገውኛል ብሎ ኩባንያው አስቧል። ስለዚህም በምጽሀረ ቃሉ pcrf/tdf የተባለው ስርአት የማህበራዊ ሚዲያ የድምፅና የፅሁፍ አገልግሎት መተግበሪያዎችን የተለየ የአገልግሎት አከፋፈል ስርአት /special tariff zone/ ውስጥ እየጨመረ ከኢንተርኔት ኮኔክሽን ባሻገር የተወሰነ ክፍያ እንዲጠየቁ እንደሚያደርግ ከኩባንያዎቹ ምንጮቻችን ሰምተናል። ስርአቱ መተግበሪያዎቹ ኢትዮጵያ ውስጥ እንዳይሰሩ የማድረግ አቅምንም ለኢትዮ ቴሌ ኮም ይፈጥርለታል።ሀገራት እንደዋትሳፕ ያሉ መተግበሪያዎች በተመሳሳይ ስርአት ነገር ግን በተለያዩ ምክንያቶች መነሻነት በግዛታቸው ውስጥ እንዳይሰሩ ሲያደረጉ ታይቷል።የኢትዮጵያ መንግስት ይህንን የማድረግ አላማ ይኑረው አይኑረው ለጊዜው ያገኘነው መረጃ  የለም። pcrf/tdf የተባለውን ስርአት በኢትዮጵያ የቴሌ ኮም ሲስተም ውስጥ ለመዘርጋት ከ10 ሚሊየን የአሜሪካን ዶላር በላይ ወጭ በማድረግ ግዥ መፈጸሙንም ዋዜማ ራዲዮ ከምንጮቿ መረዳት ችላለች። በሌላ በኩል የቁጥጥር ስርአቱ የኢንተርኔት አቅርቦትን እንደተጠቃሚዎች የሚጠቀሙበት ዘርፍ አስፈላጊት ፍጥነት ለመገደብ ያስችለኛል ብሏል የቴሌኮም ኩባንያው። እንዲሁም ኩባንያው መቆጣጠር ያቃተውን በውጭ ሀገር ያሉ ሰዎች በኢትዮጵያ ቁጥር እየተጠቀሙ ሀገር ውስጥ የሚደውሉበትን የቴሌኮም ማጭበርበርን በተሻለ መልኩ ለመቆጣጠር እንደሚያስችለው አምኗል። ኩባንያው በዚህ ማጭበርበር ብዙ ገቢ እያጣ መሆኑን ሲናገር ቆይቷል። ምንጭ፦ ዋዜማ ራድዮ ━━━━━━ ⊙ ━━━━━━         🗣➹share &Join Us                  👇🏾👇🏾👇🏾 @Computer_Android_tricks        ━ ••• ━ •••

💻 ኮምፒውተር ላይ በአማርኛ እንዴት እንደሚፃፍ ያውቃሉ?ሲጽፉስ ምን ያህል ይፈጥናሉ? ========================= ■ ጠቃሚ መረጃ ነው!! ላልደረሰው ያዳርሱ አሁኑኑ ሼር ያድርጉት፡፡ ❖መጀመሪያ ከላይ የለቀቅንላችሁን Software ያወረዱ እና install ያድርጉት ከዛም አማርኛ መፃፍ ስትፈልጉ power ge'ez status phonetic Unicode Mode (ፎ) ላይ ያድርጉት በ English መፃፍ ስትፈልጉ ደግሞ power ge'ez status English Mode (ኢ) ላይ አድርጉት ከዛም የሚከተሉትን ኣጭር መግላጫ በትክክል ይመልከቱ። ◕ሀ➭H_ሁ➭Hu_ሂ➭Hi_ሃ➭Ha_ሄ➭Hy_ህ➭He_ሆ➭Ho ◕ለ➭L_ሉ➭Lu_ሊ➭Li_ላ➭La_ሌ➭Ly_ል➭Le_ሎ➭Lo ❖ሐ➭Shift+h_ሑ➭Shift+hu_ሒ➭Shift+hi_ሓ➭Shift+ha_ሔ➭Shift+hy_ሕ➭Shift+he_ሖ➭Shift+ho ◕መ➭M_ሙ➭Mu_ሚ➭Mi_ማ➭Ma_ሜ➭My_ም➭Me_ሞ➭Mo ❖ሠ➭Shift+s_ሡ➭Shift+su_ሢ➭Shift+si_ሣ➭Shift+sa_ሤ➭Shift+sy_ሥ➭Shift+se_ሦ➭Shift+so ◕ረ➭R_ሩ➭Ru_ሪ➭Ri_ራ➭Ra_ሬ➭Ry_ር➭Re_ሮ➭Ro ◕ሰ➭S_ሱ➭Su_ሲ➭Si_ሳ➭Sa_ሴ➭Sy_ስ➭Se_ሶ➭So ❖ሸ➭Shift+s_ሹ➭Shift+su_ሺ➭Shift+si_ሻ➭Shift+sa_ሼ➭Shift+sy_ሽ➭Shift+se ሾ➭Shift+so ◕ቀ፡➭Q ቁ፡➭Qu ቂ፡➭Qi ቃ፡➭Qa ቄ፡➭Qy ቅ፡➭Qe ቆ፡➭Qo ◕በ፡➭B ቡ፡➭Bu ቢ፡➭Bi ባ፡➭Ba ቤ፡➭By ብ፡➭Be ቦ፡➭Bo ◕ተ፡➭T ቱ፡➭Tu ቲ፡➭Ti ታ፡➭Ta ቴ፡➭Ty ት፡➭Te ቶ፡➭To ◕ ቸ፡➭C ቹ፡➭Cu ቺ፡➭Ci ቻ፡➭Ca ቼ፡➭Cy ች፡➭Ce ቾ፡➭Co ◕ነ፡➭N ኑ፡➭Nu ኒ፡➭Ni ና፡➭Na ኔ፡➭Ny ን፡➭Ne ኖ፡➭No ❏ኘ፡➭Shift +n ኙ፡➭Shift +nu ኚ➭Shift+ni ኛ፡➭Shift +na ኜ፡➭Shift +ny ኝ፡➭Shift + ne ኞ፡➭Shift +no ◕ከ፡➭Ka ኩ፡➭Ku ኪ፡➭Ki ካ፡➭Ka ኬ፡➭Ky ክ፡➭Ke ኮ፡➭Ko ❖ ኸ ☛capslock + Shift + h ኹ ☛capslock + Shift + hu ኺ ☛capslock + Shift + hi ኻ ☛Capslock + Shift + ha ኼ ☛Capslock + Shift + hy ኽ ☛Capslock + Shift + he ኾ ☛Capslock + Shift + ho ❏ኀ፡➭ Capslock + H ኁ፡➭ Capslock + HU ኂ፡➭Capslock + HI ኃ፡➭Capslock + HA ኄ፡➭Capslock + HY ኅ፡➭Capslock + HE ኆ፡➭Capslock + HO ❏አ፡➭Capslock X ኡ፡➭Xu ኢ፡➭Xi ኣ፡➭Xa ኤ፡➭Xy እ፡➭Xe ኦ፡➭XoDe ❖ዐ፡➭Shift +x ዑ፡➭Shift +xu ዒ➭Shift +xi ዓ፡➭Shift +xa ዔ➭Shift +xy ዕ፡➭Shift +xe ዖ➭Shift +xo ✪ወ፡➭W ዉ፡➭Wu ዊ፡➭Wi ዋ፡➭Wa ዌ፡➭Wy ው፡➭We ዎ፡➭wo ✪ዘ፡➭Z ዙ፡➭Zu ዚ፡➭Zi ዛ፡➭Za ዜ፡➭Zy ዝ፡➭Ze ዞ፡➭Zo ❏ዠ፡➭Shift + Z ዡ፡➭Shift + Zu ዢ፡➭Shift + Zi ዣ፡➭Shift +Zaዤ፡➭Shift + Zy ዥ፡➭Shift +Ze ዦ፡➭Shift + Zo ✪ፈ፡➭F ፉ➭Fu ፊ፡➭Fi ፋ፡➭Fa ፌ፡➭Fy ፍ፡➭Fe ፎ፡➭Fo ✪ ፐ፡➭P ፑ፡➭Pu ፒ፡➭Pi ፓ፡➭Pa ፔ፡➭Py ፕ፡➭Pe ፖ፡➭Po ✪ገ፡➭G ጉ፡➭Gu ጊ፡➭Gi ጋ፡➭Ga ጌ፡➭Gy ግ፡➭Ge ጎ፡➭Go ✪ደ፡➭D ዱ፡➭Du ዲ፡➭Di ዳ፡➭Da ዴ፡➭Dy ድ፡➭ዶ፡Do ❏ጠ፡➭Shift + t ጡ፡➭Shift + tu ጢ፡➭Shift + ti ጣ፡➭Shift+ta ጤ፡➭Shift + ty ጥ፡➭Shift + te ጦ፡➭Shift + to ❏ጨ፡➭Shift +c ጩ፡➭Shift +cu ጪ፡➭Shift +ci ጫ፡➭Shift+caጬ፡➭Shift +cy ጭ፡➭Shift +ce ጮ: ➭Shift +co ❏ጸ፡➭Capslock + t ጹ፡➭Capslock + tu ጺ፡➭Capslock + ti ጻ፡➭Capslock + ta ጼ፡➭Capslock + ty ጽ፡➭Capslock + t ጾ፡➭Capslock + to ❖ ፀ➭☞Capslock+Shift+t ፁ➭☞Capslock+Shift+tu ፂ➭☞Capslock + Shift + ti ፃ➭☞Capslock + Shift + t ፄ➭☞Capslock + Shift + ty ፅ➭☞Capslock + Shift + te ፆ➭☞Capslock + Shift + to ✪ጀ፡➭J ጁ፡➭Gu ጂ፡➭Ji ጃ፡➭Ga ጄ፡➭Gy ጅ፡➭Ge ጆ፡➭Jo ✪ቨ፡➭V ቩ፡➭Vu ቪ፡➭Vi ቫ፡➭Va ቬ፡➭Vy ቭ፡➭Ve ቮ፡➭Vo ▁▁▁▁▁▁▁▁▁▁ ቋ➭Capslock+qwa ቧ➭Capslock+bwa ቷ➭Capslock+twa ኟ➭Capslock +Shift+nwa ቿ➭Capslock+cwa ሟ➭Capslock+mwa ቷ➭Capslock+twa ጓ➭Capslock gwa ፏ➭Capslock+fwa ሯ➭Capslock +rwa ዷ➭Capslock+dwa ቯ➭Capslock+vwa ኋ➭Capslock+hwa ዟ➭Capslock+zwa ዧ➭Capslock+Shif+zwa ኗ➭Capslock+nwa ሏ➭Capslock+lwa ኳ➭Capslock+kwa ሷ➭Capslock+swa ጇ➭Capslock+jwa ጧ➭Capslock+twa ♨️የተቸገሩ ሰዎችን በጣም ይጠቅማቸዋል አሁኑኑ ሼር ያድርጉ፡፡ ━━━━━━ ⊙ ━━━━━━         🗣➹share &Join Us                  👇🏾👇🏾👇🏾 @Computer_Android_tricks        ━ ••• ━ •••

❖መጀመሪያ ይህን Software Computer ላይ install ያድርጉት! ✅ ከዛም አማርኛ መፃፍ ስትፈልጉ power ge'ez status phonetic Unicode Mode (ፎ) ላይ ያድርጉት ✅በ English መፃፍ ስትፈልጉ ደግሞ power ge'ez status English Mode (ኢ) ላይ አድርጉት። ━━━━━━ ⊙ ━━━━━━         🗣➹share &Join Us                  👇🏾👇🏾👇🏾 @Computer_Android_tricks        ━ ••• ━ •••

💻 #ኮምፒውተር ላይ #በአማርኛ እንዴት እንደሚፃፍ ያውቃሉ?ሲጽፉስ ምን ያህል ይፈጥናሉ? ✅ ቀለል ባለ ዘዴ ሙሉ ማብራርያውን እንለቅሎታለን። ⚠️ #ሼር እና like ያድርጉ!! ❒▩⇒ #200Like�
💻 #ኮምፒውተር ላይ #በአማርኛ እንዴት እንደሚፃፍ ያውቃሉ?ሲጽፉስ ምን ያህል ይፈጥናሉ? ✅ ቀለል ባለ ዘዴ ሙሉ ማብራርያውን እንለቅሎታለን። ⚠️ #ሼር እና like ያድርጉ!! ❒▩⇒ #200Like👍

🔰WINDOWS 10 ACTIVATOR🔰 🌀 STEPS 1. Start KMSAuto Net.exe file as an administrator. 2. Press on the activation button. 3. Reboot the system and enjoy activate.

photo content

sticker.webp0.04 KB

iCare Data Recovery Pro v8.0.9 Activated.zip5.13 MB

iCare Data Recovery Pro v8.0.9 Activated ❇️A key feature of the software iCare Data Recovery: – Play Abby files that incorrectly are eliminated – retrieval of information by erasing eliminated – retrieval of information by the format have been removed – retrieve the information by installing re windows have been removed – recover data due to viruses by antivirus been removed – recover data by selecting the file format to – recover deleted data from memory cards and flash cards – the Mac presented the list and preview return of information – from high-speed restore lost data – fast and thorough search among deleted files Ten – Displays information when searching files – Supports Windows 10 / 8.1 / 8/7 / Vista / XP; Windows Server 2000/2003/2008/2012

photo content

sticker.webp0.10 KB

ESET Smart Security V8 ( Install & Crack + Offline Update ) Size : 194MB

Offline Update - V18414 Click Here to Download Offline Updates Size : 118MB