ar
Feedback
ᴛᴇᴄʜ🌍ᴢᴏɴᴇᴱᵗʰ

ᴛᴇᴄʜ🌍ᴢᴏɴᴇᴱᵗʰ 

الذهاب إلى القناة على Telegram

ስለቴክኖሎጂ አዳዲስ መረጃዎች እና ሶፍትዌር የሚያገኙበት ቻናል፡፡ 🕳Professional Hack Tips and tricks 💡Cracked Softwares 🌎 ዘመኑ የቴክኖሎጂ ነው ከዘመኑ ጋር አብረው ይዘምኑ YouTube channel https://youtube.com/c/MkTechZoneETH

إظهار المزيد

📈 نظرة تحليلية على قناة تيليجرام ᴛᴇᴄʜ🌍ᴢᴏɴᴇᴱᵗʰ 

تُعد قناة ᴛᴇᴄʜ🌍ᴢᴏɴᴇᴱᵗʰ  (@computer_android_tricks) لاعباً نشطاً. يضم المجتمع حالياً 11 983 مشتركاً، محتلاً المرتبة 17 269 في فئة التعليم والمرتبة 2 838 في منطقة Ethiopia.

📊 مؤشرات الجمهور والحراك

منذ تأسيسه في невідомо، حقق المشروع نمواً سريعاً وجمع 11 983 مشتركاً.

بحسب آخر البيانات بتاريخ 04 مارس, 2026، تحافظ القناة على نشاط مستقر. خلال آخر 30 يوماً تغيّر عدد الأعضاء بمقدار -107، وفي آخر 24 ساعة بمقدار 0، مع بقاء الوصول العام مرتفعاً.

  • حالة التحقق: غير موثّقة
  • معدل التفاعل (ER): يبلغ متوسط تفاعل الجمهور 0‎%. وخلال أول 24 ساعة من النشر يحصد المحتوى عادةً N/A‎% من ردود الفعل نسبةً إلى إجمالي المشتركين.
  • وصول المنشورات: يحصل كل منشور على متوسط 0 مشاهدة. وخلال اليوم الأول يجمع عادةً 0 مشاهدة.
  • التفاعلات والاستجابة: يتفاعل الجمهور بانتظام؛ متوسط التفاعلات لكل منشور يبلغ 0.

📝 الوصف وسياسة المحتوى

يصف المؤلف القناة بأنها مساحة للتعبير عن الآراء الذاتية:
ስለቴክኖሎጂ አዳዲስ መረጃዎች እና ሶፍትዌር የሚያገኙበት ቻናል፡፡ 🕳Professional Hack Tips and tricks 💡Cracked Softwares 🌎 ዘመኑ የቴክኖሎጂ ነው ከዘመኑ ጋር አብረው ይዘምኑ YouTube channel https://youtube.com/c/MkTechZoneETH

بفضل وتيرة التحديث المرتفعة (أحدث البيانات بتاريخ 05 مارس, 2026) تحافظ القناة على حداثتها ومستوى وصول مرتفع. وتُظهر التحليلات تفاعلاً نشطاً من الجمهور، ما يجعلها نقطة تأثير مهمة ضمن فئة التعليم.

11 983
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
-337 أيام
-10730 أيام
أرشيف المشاركات
sticker.webp0.36 KB

sticker.webp0.23 KB

✅ online አሁን ያላችሁ ከታች ያለውን ሊንክ በመንካት ተባበሩን🙏 👇👇👇👇 https://t.me/NatashaRobot/?start=pMAYA8oJo

✅ online አሁን ያላችሁ ከታች ያለውን ሊንክ በመንካት ተባበሩን🙏 👇👇👇👇 https://t.me/NatashaRobot/?start=pMAYA8oJo

🔐 HOW to hack Facebook? 🔐 እንዴት አድርገን የምንደውልበት ስልክ ቁጥር እንዳይታይ ማድረግ እንችላለን? 🔐 FRP locked እና በ icloud የተዘጉ ስልኮችን ያለ box እንዴት መክፈት እንችላለን? 🔴 ለዚህ ትምህርት 200👍 እና 50 ሼር ያስፈልገናል። ✅ ሺር link ☝️ https://t.me/NatashaRobot/?start=pMAYA8oJo

sticker.webp0.05 KB

✅ online አሁን ያላችሁ ከታች ያለውን ሊንክ በመንካት ተባበሩን🙏 👇👇👇👇 https://t.me/NatashaRobot/?start=pMAYA8oJo

🔘100% Real! ሊንኩን በመጫን ይመልከቱ። 🔘በቀላሉ ቴሌግራም ላይ ገንዘብ ማግኘት ከፈለጉ ከታች ያለውን link በመጫን የሚመጣዉን ፎርም በመሙላት ገንዘብን በቀላሉ ያግኙ 💵 ⚠️100 ሰው invite ካደረጋችሁ 0.001BTC(10$) ይከፍላችኋል። 👇👇👇 https://t.me/NatashaRobot/?start=pMAYA8oJo

ፕሮጀክት ቀረፃ ▃▃▃▃▃▃ ❖አንድ ፕሮጀክት ቀረፃ (proposal) ሊያካትታቸው የሚገባቸው ዋና ዋና ነጥቦች፡- ✠A) ማውጫ (Table of contents) ገፁ ከሦስት ከበለጠ ማውጫ ሊዘጋጅለት ይገበዋል፡፡ ማውጫ ሁሉንም ምዕራፎችና ንዑስ ምዕራፎች ያሉበትን ገፅ ባመላከተ መልኩ መዘጋጀት ይኖርበታል፡፡ ✠B) አጭር መግለጫ (Executive Summary) ከግማሽ ገፅ ያልበለጠ ሆኖ ለያካትታቸው ሃሳቦች ☞ ፕሮጀክቱ እንዲሰራ ያስገደደው ዋና ችግር ☞ፕሮጀክቱ የሚያመጣው ተፅዕኖ ☞ለችግሩ የተቀመጠ መፍተሄ ☞የፕሮጀክት አዋጭነት የሚያመላክት ግምገማ ☞ፕሮጀክቱ የሚያስገኘው ጥቅም ☞ፕሮጀክቱ የሚያስፈልገው የገንዘብ መጠንና የሚወስደው ጊዜ መካተት አለባቸው፡፡ ✠C) መግቢያ (Back Ground) ከአንድ ገፅ ባልበለጠ መገለፅ ሲገባው የሚያካትታቸው ነጥቦች፡- ☞ ፕሮጀክቱ የሚፈታው ችግር ምን እንደሆነ ☞ ችግሩን ለምን መፍታት እንዳስፈለገው ☞ ስለፕሮጀክቱ አጠር ያለ ማብራሪያ የሚሉትን ይይዛል፡፡ ✠D) ፕሮጀክቱ የሚመልሳቸው ችግሮች (Rationale) ፕሮጀክቱ እንዲሰራ ምክንያት የሆኑ ነገሮች ተሰርተው መገለፅ አለባቸው በተጨማሪም የፕሮጀክቱ አጠቃላይ ግብ ለአንባቢው ግልፅ በሆነ መንገድ መስፈር አለበት፡፡ ✠E) የፕሮጀክቱ ዓላማ (project objective) ፕሮጀክቱ ሊሰራበት የሚችሉ ዋናውንና ዝርዝር ዓላማዎች ለይቶ ማቅረብ አለበት፡፡ ይህም ፕሮጀክቱ ሲጠናቀቅ ሊያስገኘው ይችላል ተብሎ የታሰበውን ወጤት መግለፅ ያስፈልጋል፡፡ ✠F) የፕሮጀክቱመግለጫ (project Description):- ☞ የፕሮጀክቱ ስያሜና ዓላማ ☞ ጉዳዮን የሚያስረዳ ገለፃ ☞ የፕሮጀክቱ ቀጣይነት ☞ የፕሮጀክተ የሚተገበርበት ስልት ☞ ለፕሮጀክቱ የሚያስፈልጉ ግብዓቶችና የፕሮጀክቱን የግዜ ሰሌዳ ከአስር ገፅ ባልበለጠ መገለፅ አለበት፡፡ ✠G) የፕሮጀክቱ አመራርና አደረጃጀት (project management and organization):- ☞ ፕሮጀክቱን የሚመሩቱና የሚሳተፉ ☞ የባለሙያዎችን ኃላፊነትና ተግባር ☞ የፕሮጀክቱን ውስጣዊ አሰራር አደረጃጀት አስፈላጊ ሆኖ ከተገኘም መግለፅ አለበት፡፡ ✠H) የፕሮጀክቱ ያገባኛል ባዮችና ተጠቃሚዎች (stakeholders and Beneficiaries):- ☞ ተጠቃሚዎች (Beneficiaries) ማለት በፕሮጀክቱ በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ ተጠቃሚ የሚሆኑትን ይገልፃል፡፡ ☞ ያገባኛል ባዮች (stakeholders):- የመጀመሪያ ደረጃ ያገባኛል ባዮች (Primary stake holders)፡-በፕሮጀክቱ በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ በአሉታዊም ሆነ በአወንታዊ ተፅዕኖ የሚደርስባቸው ወይም በፕሮጀክቱ ላይ የሚያደርሱትን ያካትታል፡፡ የሁለተኛ ደረጃ ያገባኛል ባዮች (secondary stake holders)፡- ለፕሮጀክቱ መሰራት የራሳቸው ድርሻና ተፅዕኖ ያላቸው ግለሰቦች፤ ቡድኖችና ተቋማት ተለይተው መዘርዘር አለባቸው፡፡ ✠I) የፕሮጀክቱ ትግበራ (project implementation):- የፕሮጀክት ዕቅድ ማለት የሚሰሩት ስራዎች፤ ስራውን ለመስራት የሚያስፈልጉ የሀብት ድልድል፤ ስራው በማን፤ እንዴት፤ መቼና የት እንደሚፈፀም መገለፅ አለበት፡፡ ✠J) ሊያጋጥሙ የሚችሉ ስጋትና በጎ ጎኖች (Risk and Assumption):- ☞ ፕሮጀክቱ ተግባራዊ ሲሆን ሊያጋጥሙ ይችላሉ ተብሎ የሚታሰቡ ስጋቶች ይገለፁበታል፡፡ ☞ ለፕሮጀክቱን ተፈፃሚነት የሚያፋጥኑ፤ የሚረዱ በጎ ጎን ያላቸው ነገሮች አብራርቶ በሰንጠረዥ መገለፅ አለበት፡፡ K) ክትትና ግምገማ (Monitoring and Evaluation): ይህ ርዕስ የሚይዛቸው፡- ☞ የስብሰባ ቃለ ጉባኤ፤ የስራ ጉብኝት፤ የማማከር ስራ መቸ እንደሚደረግና በስንት ጊዜ ልዮነት እንደሚቀርብ ☞ የክትትል ስራ የሚሰራበት ስልት ☞ የግምገማ ዕቅድን ☞ ፕሮጀክት እንዴት ለሚመለከታቸው ሪፖርት እንደሚደረግ ✠L) የፕሮጀክቱ ቀጣይነት (sustainability): ፕሮጀክቱ የሚሰጠውን ጥቅም ዘላቂነት መገለፅ አለበት፡፡ ┈┈┈┈••●◉❖◉●••┈┈┈         🗣➹share &Join Us                  👇🏾👇🏾👇🏾 @Computer_Android_tricks        ━ ••• ━ •••

sticker.webp0.21 KB

✅ online አሁን ያላችሁ ከታች ያለውን ሊንክ በመንካት ተባበሩን🙏 👇👇👇👇 https://t.me/NatashaRobot/?start=pMAYA8oJo

sticker.webp0.15 KB

🔘100% Real! ሊንኩን በመጫን ይመልከቱ። 🔘በቀላሉ ቴሌግራም ላይ ገንዘብ ማግኘት ከፈለጉ ከታች ያለውን link በመጫን የሚመጣዉን ፎርም በመሙላት ገንዘብን በቀላሉ ያግኙ 💵 ⚠️100 ሰው invite ካደረጋችሁ 0.001BTC(10$) ይከፍላችኋል። 👇👇👇 https://t.me/NatashaRobot/?start=pMAYA8oJo

sticker.webp0.56 KB

sticker.webp0.09 KB

Summitsoft Business Card Studio Deluxe 10 v5.0.2 ▪️Activated▪️ Create a professional business card easily.

photo content