cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

"የጀነትመግቢያ ሰበቦች"

" ራስህን በሱና ላይ አጽና!! ሶሀቦች ከቆሙበት ቁም!!ከታቀቡት ታቀብ!!የቀደምት ደጋግ የአላህ ባሪያዎችን መንገድ ተከተል!!ለነሱ የበቃቸው ይበቃሀልና!! ኪታቦችን የማንበብና የመጻፍ አስተማሪ ታሪኮችንና ሀድሶችን የማቅረብ ልምድ ያላ ችሁበዚህ ቻናል አድሚን በመሆን ማቅረብ የምትፈልጉ በሚከተለው address አድርሱን። ጀዛኩምላሁ ኽይረን@ /የአስተያየት መቀበያ/ @yejenetmegbiya_bot

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
356
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
لا توجد بيانات7 أيام
لا توجد بيانات30 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

‍ 🌙የረመዷን ሌባዎች አውቀው ይጠንቀቁ‼️ ✍️1ኛው ሌባ; 🖥️ቴሌቬዥን‼️ ሙስሊሞች አንገብጋቢ በሆነው የረመዷን ወር ላይ መስራት ያለባቸውን ዒባዳ ሰርተው እንዳይጠቀሙ በተለያዩ ተከታታይ ፕሮግራሞች እና አሉ ባልታ ዜናዎች ጊዜያቸውን ይሰርቃቸዋል። አውቀን እንጠንቀቀው‼️ ✍️2ኛው ሌባ; 🏪የገበያ ማዕከል‼️ አስፈላጊና አስገዳጅ የሆነ ጉዳይ ካለ በፍጥነት ሸምቶ መመለስ እንጂ ገበያ ቦታ ላይ ያለ ሀጃ በመመላለስ ውዱ የረመዷን ወቅታችሁ እንዳትሰረቁ ተጠንቀቁ። ✍️3ኛው ሌባ; 🌌መቃዠት (ሌሊቱን ያለ እንቅልፍ ማባከን)‼️ ይህም ክፉ ከሆኑ የረመዷን ሌባዎች አንዱ ነው። እረፍት አድርገህ ተኸጁድ በነሻጣ እንዳትሰግድ እና ቀንህም ያለ ቂርኣት እና አዝካር በድብርት እንዲያልፍ ያደርገዋል። በመሆኑም ውዱ የረመዷን ወቅትህን እንደይሰርቅብህ ተጠንቀቀው። ✍️4ኛው ሌባ; ☕ኩሽና‼️ ይህ ሌባ ለየት ባለ መልኩ በብዛት የሚያጠቃው ሴቶችን ነው። ረመዷን የዒባዳ ወር መሆኑን ይዘነጋና የምግብ ዐይነት ማተራመሻ ወር በማስመሰል ሴቶች የተለያዩ የምግብ ዐይነቶች በማዘጋጀት ስራ ላይ ተጠምደው አብዘሃኛው ሰዓታቸው ማድ ቤት እንዲያልፍ ያደርጉታል። በመሆኑም ቀን በስራ ውለው ማታ እየደከማቸው መስራት ያለባቸውን ዒባዳ እንዳይሰሩ ይሆናሉ። ይህንን ተረድተው የወቅታቸው ሌባ የሆነውን ኩሽና ሊጠነቀቁት ይገባቸዋል። 5ኛው ሌባ; 📲ስልክ‼️ ረዥም ሰዓት መደዋወል፤ ምንም ፋኢዳ የሌለው የአሉ ተባለ ወሬ ማውራትና መከታተል እንዲሁም በማይመለከት ጉዳዮች በማሰብና በማሰላሰል ጊዜ እንዲባክን የሚያደርገው ዋነኛው ሌባ ስልክ ነው። አውቀን እንጠንቀቀው። ✍️6ኛው ሌባ; 🥨ስስታምነት‼️ ድሃዎችንና ምስኪኖችን በመንከባከብ እንዲሁም ለየት ባለ መልኩ በተከበረው የረመዷን ወር ሰደቃ በማድረግ የሚገኘውን ምንዳ እና ከእሳት መጠበቅ እንዳይኖር በማድረግ ምንዳን የሚሰርቅ ክፉ ሌባ ነው። እኛም ክፋቱን አውቀን እንጠንቀቀው። ✍️7ኛው ሌባ; አላህን ከማውሳት ነፃ የሆነ ሸንጎ‼️ ይህም የቂያማ ቀን ባለቤቱን የሚፀፀትበት የሆነ በዱንያም ላይ በተለይ በውዱ የረመዷን ወር ላይ ወቅቱን የሚሰርቅ የሆነ ሌባ ነው። ✍️8ኛው ሌባ; ረዥም የሆነ እንቅልፍ‼️ በረመዷን ወር አስፈላጊ ከሆነው በላይ እንቅልፍ ማብዛት በቀንም ይሁን በሌሊት ከሚፈፀሙ ዒባዳዎች የሚያዘናጋ፣ ድብርትና ድካምን በማውረስ የረመዷን ወቅት የሚሰርቅ ሌባ ነው። ✍️9ኛው ሌባ; የመገናኛ ብዙሃን (ሚዲያ)‼️ ይህ በጣም የከፋና አደገኛ ሌባ ነው። የትኛውም የሚዲያ ስርጭት አላህን ለሚያስወደድ ነገር ካልተጠቀምንበት ወቅታችንን ከሚሰርቁን ሌቦች ዋነኛው ይሆናል። 🌙ለተከበረው የረመዷን ወር አላህ በሰላም ያድርሰንና ከተጠቃሚዎች ያድርገን🤲🏽 ✍️ ጀነትን ፈላጊ ከሌባዎቹ ራሱን ይጠብቅ ☔
إظهار الكل...
🌙የረመዷን ሌባዎች አውቀው ይጠንቀቁ‼️ ✍️1ኛው ሌባ; 🖥️ቴሌቬዥን‼️ ሙስሊሞች አንገብጋቢ በሆነው የረመዷን ወር ላይ መስራት ያለባቸውን ዒባዳ ሰርተው እንዳይጠቀሙ በተለያዩ ተከታታይ ፕሮግራሞች እና አሉ ባልታ ዜናዎች ጊዜያቸውን ይሰርቃቸዋል። አውቀን እንጠንቀቀው‼️ ✍️2ኛው ሌባ; 🏪የገበያ ማዕከል‼️ አስፈላጊና አስገዳጅ የሆነ ጉዳይ ካለ በፍጥነት ሸምቶ መመለስ እንጂ ገበያ ቦታ ላይ ያለ ሀጃ በመመላለስ ውዱ የረመዷን ወቅታችሁ እንዳትሰረቁ ተጠንቀቁ። ✍️3ኛው ሌባ; 🌌መቃዠት (ሌሊቱን ያለ እንቅልፍ ማባከን)‼️ ይህም ክፉ ከሆኑ የረመዷን ሌባዎች አንዱ ነው። እረፍት አድርገህ ተኸጁድ በነሻጣ እንዳትሰግድ እና ቀንህም ያለ ቂርኣት እና አዝካር በድብርት እንዲያልፍ ያደርገዋል። በመሆኑም ውዱ የረመዷን ወቅትህን እንደይሰርቅብህ ተጠንቀቀው። ✍️4ኛው ሌባ; ☕ኩሽና‼️ ይህ ሌባ ለየት ባለ መልኩ በብዛት የሚያጠቃው ሴቶችን ነው። ረመዷን የዒባዳ ወር መሆኑን ይዘነጋና የምግብ ዐይነት ማተራመሻ ወር በማስመሰል ሴቶች የተለያዩ የምግብ ዐይነቶች በማዘጋጀት ስራ ላይ ተጠምደው አብዘሃኛው ሰዓታቸው ማድ ቤት እንዲያልፍ ያደርጉታል። በመሆኑም ቀን በስራ ውለው ማታ እየደከማቸው መስራት ያለባቸውን ዒባዳ እንዳይሰሩ ይሆናሉ። ይህንን ተረድተው የወቅታቸው ሌባ የሆነውን ኩሽና ሊጠነቀቁት ይገባቸዋል። 5ኛው ሌባ; 📲ስልክ‼️ ረዥም ሰዓት መደዋወል፤ ምንም ፋኢዳ የሌለው የአሉ ተባለ ወሬ ማውራትና መከታተል እንዲሁም በማይመለከት ጉዳዮች በማሰብና በማሰላሰል ጊዜ እንዲባክን የሚያደርገው ዋነኛው ሌባ ስልክ ነው። አውቀን እንጠንቀቀው። ✍️6ኛው ሌባ; 🥨ስስታምነት‼️ ድሃዎችንና ምስኪኖችን በመንከባከብ እንዲሁም ለየት ባለ መልኩ በተከበረው የረመዷን ወር ሰደቃ በማድረግ የሚገኘውን ምንዳ እና ከእሳት መጠበቅ እንዳይኖር በማድረግ ምንዳን የሚሰርቅ ክፉ ሌባ ነው። እኛም ክፋቱን አውቀን እንጠንቀቀው። ✍️7ኛው ሌባ; አላህን ከማውሳት ነፃ የሆነ ሸንጎ‼️ ይህም የቂያማ ቀን ባለቤቱን የሚፀፀትበት የሆነ በዱንያም ላይ በተለይ በውዱ የረመዷን ወር ላይ ወቅቱን የሚሰርቅ የሆነ ሌባ ነው። ✍️8ኛው ሌባ; ረዥም የሆነ እንቅልፍ‼️ በረመዷን ወር አስፈላጊ ከሆነው በላይ እንቅልፍ ማብዛት በቀንም ይሁን በሌሊት ከሚፈፀሙ ዒባዳዎች የሚያዘናጋ፣ ድብርትና ድካምን በማውረስ የረመዷን ወቅት የሚሰርቅ ሌባ ነው። ✍️9ኛው ሌባ; የመገናኛ ብዙሃን (ሚዲያ)‼️ ይህ በጣም የከፋና አደገኛ ሌባ ነው። የትኛውም የሚዲያ ስርጭት አላህን ለሚያስወደድ ነገር ካልተጠቀምንበት ወቅታችንን ከሚሰርቁን ሌቦች ዋነኛው ይሆናል። 🌙ለተከበረው የረመዷን ወር አላህ በሰላም ያድርሰንና ከተጠቃሚዎች ያድርገን🤲🏽 ✍️ሐምዱ ቋንጤ ☔ከፉርቃን ሰማይ ስር https://t.me/joinchat/AAAAAENJn9-WekBJmow0AQ ያልተጠቀሱ ሌባዎች ካሉ ለመጠቆም 👇🏽👇🏽👇🏽 http://telegram.me/hamdquante_bot
إظهار الكل...
attach 📎

sticker.webp0.21 KB
Watch "ነገሮችን ችላ የማለት ጥበብ ምድር ላይ ከሰዎችና ከክሰተቶች ሚዛንን ጠብቆ ለመኖር ከሚያግዘን መካከል አንዱ ችላ ማለት ነው" on YouTube https://youtu.be/nxRCjv8ov0k
إظهار الكل...
ነገሮችን ችላ የማለት ጥበብ ምድር ላይ ከሰዎችና ከክሰተቶች ሚዛንን ጠብቆ ለመኖር ከሚያግዘን መካከል አንዱ ችላ ማለት ነው

ኑ እንተውወስ መልካሙን እንጋራ ዲናችንን እንወቅ አለብን አደራ

إظهار الكل...
እንዴት ሶላት በኹሹዕ መስገድ እንችላለን ??

📻 تسجيلات الفرقان الإسلامية السلفية في الحبشة:- يسرها أن تقدم لكم هذه المادة وهي عبارة عن خطبة جمعة 🎧 የመስጂደል ፉርቃን የጁመዓ ኹጥባ ከአል ፉርቃን ኢስላማዊ ስቱዲዮ። 🔖 بعنوان: «من أسباب دخول إلى الجنة » 🔖 ጀነት መግቢያ ሰበቦች። 🔜 በሚል ርዕስ መደመጥ ያለበት ገሳጭ የሆነ እጥር ምጥን ያለ ኹጥባ። 🎙 للأخ الفاضل الداعي إلى الله أبي عبد الرحمن إبراهيم «أبرار» بن محمد الحبشي حفظه الله تعالى 🎙️ በኡስታዝ:- አቡ አብድረህማን ኢብራሂም {አብራር} አላህ ይጠብቀው። 📆 بتاريخ - ٦ - ذو الحجة - ١٤٤٢ 📅 ዙልሂጃ - 6 - 1442 ሂጅራ 🕌 في مسجد الفرقان حرسها الله تعالى 🕌 በፉርቃን መስጂድ አላህ ይጠብቃት تابعوا المحاضرات على الرابط ـــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــ 📲በሶሻል ሚዲያ ለመከታተል:- 🖥️ በ Telegram~Channel 📎 https://telegram.me/Al_Furqan_Islamic_Studio/5831 🖥 በ Facebook~page 🌐 https://www.facebook.com/165804296944813‌‌
إظهار الكل...
خطبة_الجمعة_من_أسباب_دخول_إلى_الجنة.mp36.78 MB
بسم اللــــه الرحمـــــــــن الرحيم. እጅግ በጣም አዛኝና ሩህሩህ በሆነው በአላህ ስም እጀምራለሁኝ 📩 الســــــــــــؤال :- 📩ጥያቄ يقول الســـــائل: ما حكم وضع كتب دينية في حقيبة السفر ،وفي الحقيقة قد يوضع فيها أحذية، أو خفاف لا تلبس؟ ጠያቂው እንዲህ ይላል፦ ሃይማኖታዊ የሆኑ መፅሓፍቶችን በጉዞ ሁኔታ ላይ እያለ በቦርሳ ውስጥ ማድረግ እንዴት ይታያል❓ በቦርሳው ውስጥ ደግሞ የማይለበሱ ጫማዎች እና ካልሲዎች ይኖሩበታል (ይህን ማድረግ) ሸሪዓዊ ፍርዱ ምንድነው? 📝 الإجـــــــــابة :- 📝መልስ لا يجوز ذلك، فكيف توضع أحذية بجوار أحاديث النبي صلى الله عليه وسلم، وفيها ذكر الله عز وجل، هذا لا يجوز، هذا فيه إهانة لاسم الله وللأحاديث النبوية، حتى ولو كانت الحقيبة فيها جيبان فلا يجوز لأنها متجاورة. ይህ አይቻልም። እንዴት ከነብዩ (ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም) ሐዲስ ጋር ጫማ ይቀመጣል❓ በሱም ውሰጥ አሏህን ማውሳት ሳለ ይህ አይቻልም። ምክንያቱም ይህ የአሏህን ስምና የነብዩን ሐዲስ ማዋረድ አለበት። ቦርሳው ሌላ ኪስ እንኳን ቢኖረው አይቻልም። __
إظهار الكل...
ደጋግ ሰዎች ጁምዐ ቀን ረሱል {ሰ.ዐ.ወ} ላይ ሰለዋት በማውረድ ይሽቀዳደማሉ! 📿صلو عليه صلاوات ربي وسلامه عليه📿 🤲صل الله عليه وسلم🤲 ﷺ 🤲.............................🤲 ﷺ ﷺ ﷺ🤲 ..................🤲 ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ🤲.......🤲 ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ🤲 ﷺ ﷺ ﷺ
إظهار الكل...
¶¶የጀነት በራፍ 8 ናቸው¶¶ 1.) ባቡ ሰላህ:- ሰላትን አዘውትረው ለሚስግዱ ሚገቡበት በር 2. )ባቡ ጂሀድ:- ጂሀድ ለሚወጡ ሰዎች ሚገቡበት በር 3. )ባቡ ሰደቃህ:- ሰደቃህ ለሚያወጡ ሰዎች ሚገቡበት በር 4. )ባቡ ረያን:- የፆመኞች በር 5.)ባቡ ሀጅ:- በየአመቱ ሀጅ ለሚያደርጉ ሰዎች 6.)ባቡ ቃዲሚን:- ለታጋሾች እና ይቅርታ አድራጊዎች 7.)ባቡ ኢማን:- ለደግ ሰዎች እና እምነታቸውን በደግነት ለሚጠብቁ 8.)ባቡ ዚክር:- አላህን በብዛት ለሚያወሱ ¶¶የጀሀነም በራፍ 7 ናቸው¶¶ 1.)ጀሂም:- በአላህ እና በመልክተኛው አምነው ትእዛዝ ያልጠበቁ ሰዎች ሚገቡበት በር ነው 2.)ጀሀነም:- ትልቁ በር ሲሆን ጣኦት አምላኪ ሚገቡበት ነው 3.)ሰኢር:- እሳትን ሚያመልኩ ሚገቡበት ነው 4.)ሰቀር:- በአላህ የማያምኑ ሚገቡበት ነው 5.)ለዛ:- ሙሳን አምላክ ነው ያሉ ሚገቡበት ነው 6.)ኸዊያህ:- ኢሳን አምላክ ነው ያሉት ሚገቡበት ነው 7.)ኩታማህ:- በአስከፊነቱ ከጀሀነም የላቀ ሲሆን ለአጋሪዎች ተደግሳለች ጀነት ሲገለፅ የሰው ልጅ ተስፈኝነቱ ሚገልፀው በሚወደው ከለር በልምላሜ በአትክልት በዛፎች በአረንጓዴ ከለር ነው። ኩፍር እና ጀሀነም እንዲሁ የሰው ልጅ በሚፈራው ተስፋ መቁረጡን ሀዘኑን የአደጋውን ከባድነት ሚገልፀው ጥቁር ከለር ነው። √√ አስታውስ!ማስታወስ ሙእሚኖችን ትጠቅማለችና!!
إظهار الكل...
بسم اللــــه الرحمـــــــــن الرحيم. እጅግ በጣም አዛኝና ሩህሩህ በሆነው፤ በአላህ ስም እጀምራለሁ። 📩 الســــــــــــؤال :- يقول الســـــائل: جاء في الحديث إن الغريق شهيد، فإذا كان الرجل لا يصلي وغرق هل يطلق عليه أنه شهيد؟ 📩 ጥያቄ ፦ ጠያቂው እንዲህ ይላል ፦ ውሃ አስምጦት የሞተ ሰው "ሸሂድ" ነው የሚል ነገር በሐዲስ ውስጥ መጥቷል። አንድ ሰው ሶላት የማይሰግድ ሆኖ እያለ በውሃ ውስጥ ሰምጦ ቢሞት "ሰማዕት" "ሸሂድ" የሚለው አገላለፅ በሱ ላይ ልቅ ይደረጋልን❓ 📝 الإجـــــــــابة :- الذي يظهر أن هذا عقابٌ له، وليست خاتمة طيبة في حقه وهو قاطعٌ للصلاة ((بين الرجل والكفر ترك الصلاة)) كما في صحيح مسلم عن جابر، وتعلمون الأدلة المتكاثرة الواردة في الوعيد في حق تارك الصلاة، فكيف يقال في حقه شهيد، ومثله الأوصاف الأخرى التي جاءت في الميت المبطون والمصاب بالطاعون، فلا تنطبق تلك، أو كذلك الحريق لا ينطبق في حق من لا يصلي، فهذه خاتمة سوء أن يموت على قطع الصلاة نعوذ بالله، ولو كان موته بهذه الأمورُ فليس في حقه خاتمة حسنة، بل ختم له بسوء حيث ختم له وهو على قطع الصلاة . 📝 መልስ ፦ ይህም ነገር በመሆኑ የተነሳ ግልጽ የሚሆነው በዚህ ሰው ላይ ቅጣት እንደሆነበት ነው። የዚህ ሰው ፍፃሜው መልካም አይደለችም። ምክንያቱም ሶላትን ቆርጧልና (ትቷል።) (( " በሰውዬውና በኩፍር መካከል ያለው ነገር ሶላት ነው ... " )) ["ሰሒ ሙስሊም ውስጥ ከጃቢር በመያዝ ዘግቦታል።] ሶላትን የተወ በሆነ ሰው ላይ የመጣበትን ዛቻ የሚያመላክቱ ብዙ የመጡ መረጃዎች እንዳሉ ታውቃላችሁ። በዚህ ሰው "ሐቅ" ላይ እንዴት "ሸሂድ" ይባላል❓ በተመሳሳይም ፦(የማይሰግድ ሆኖ) በሆድ ህመም የሞተ፤ በወረርሽኝ ተይዞ የሞተ እቺ ስያሜ አትሰጠውም። ልክ እንደዚሁ የማይሰግድ ከሆነ በእሳት ቃጠሎ የሞተም በዚህ "ሸሂድ" በሚለው ስያሜ አይገለፅም። በዚህ መልኩ ሶላትን ቆርጦ (ትቶ) መሞቱ መጥፎ ፍፃሜ ነው። በአላህ እንጠበቃለን !!! የአሟሟቱ ሁኔታ በነዚህ ነገራቶች ቢሆንም እንኳን የመልካም ፍፃሜ "ሐቅ" የለውም። እርሱ ሶላትን ቆርጦ (ትቶ) በነበረው ልክ ፍፃሜውም መጥፎ ሆነ። ሼይኽ ሙሐመድ ቢን ዓሊይ ቢን ሒዛም __ للاشتراك في فتاوى فضيلة الشيخ محمد بن حزام وباللغة الإنجليزية:- وعبر الواتساب وللاشتراك في قناة الدروس عبر التيلجرام:-
إظهار الكل...
اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.