cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

ሙሌ SPORT

ሙሌ ስፖርት ስፖርታዊ መረጃዎችን ከእሁድ እስከ እሁድ ያገኙበታል የሃገር ቤት መረጃ የአውሮፓ ሊግ መረጃ ቀጥታ ስርጭት የዝውውር ዜና ለማስታወቂያ ስራ @Mulesporta @Teme_Ayu ስልክ ቁጥር +251911857852

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
328 805
المشتركون
+42024 ساعات
+3 6517 أيام
+12 85830 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

ቪኒሲየስ ጁኒየር በቻምፒዬንድ ሊግ የጥሎ ማለፍ ዙር ሶስተኛ ጎሉን አስቆጥሯል። ⚽️⚽️ ከ ሊቨርፑል (6 ኤፕሪል 2021) ⚽️⚽️ ከ ሊቨርፑል (ፌብሩዋሪ 21 ቀን 2023) ⚽️⚽️ ከ ባየርን (ኤፕሪል 30 ቀን 2024) SHARE @MULESPORT
إظهار الكل...
13👍 4
በ2021-22 የውድድር ዘመን በቻምፒየንስ ሊግ በተቆጠሩት ግቦች ላይ ከፍተኛ ተሳትፎ ያደረጉ ተጫዋቾች (ጎል + አሲስት) 🥇🇧🇷 31 - ቪኒሽየስ ዡንየር 🥈🇫🇷 28 - ኪልያን ኤምባፔ 🥉🇵🇱 25 - ሮበርት ሌዋንዶውስኪ 🇳🇴 23 - ኤርሊንግ ሃላንድ 🇫🇷 22 - ካሪም ቤንዜማ SHARE @MULESPORT
إظهار الكل...
🔥 7👍 4 2😁 1
ቪኒሽየስ ዡንየር :- "እረፍት ያስፈልገናል ምክንያቱም በበርናባው ለማለፍ የተቻለንን ማድረግ አለብን።" SHARE @MULESPORT
إظهار الكل...
👏 37 5👍 3
"ቀላል አድርጎልኛል" የሪያል ማድሪድ ኮከብ ተጫዋች ቪኒሽየስ ዡንየር ቶኒ ክሮስ የመጀመሪያውን ኳስ እንዲያስቆጥር ያላቀበለበት መንገድ ለግብ እንዲቀየር እንዳቀቀለት ተናግሯል። "የቶኒ ክሮስ ስጦታ ነበር ያንን ጎል እንዳስቆጥር ቀላል አድርጎልኛል!"ሲል ቶኒ ክሮስን አወድሶታል። SHARE @MULESPORT
إظهار الكل...
👍 41🔥 8 2🥰 2
ኦሬሊዮን ቹዋሜኒ ለሪያል ማድሪድ ቋሚ ሆኖ በተሰለፈባቸው ጨዋታዎች ሎስ ብሎንኮቹ ሽንፈት አልገጠማቸውም። √ 30 ጨዋታዎች √ 0 ሽንፈት SHARE @MULESPORT
إظهار الكل...
👍 34👏 2 1
ቪኒሺየስ ጁኒየር አሁን በአንቸሎቲ ስር ከ3 የውድድር ዘመን ባነሰ ጊዜ ውስጥ 118 ጎሎችን ማስቆጠር ችሏል። 🇧🇷🤯 SHARE @MULESPORT
إظهار الكل...
👍 45 1
ቪኒሽየስ ዡንየር የጨዋታው ኮከብ በመባል ተመርጧል። SHARE @MULESPORT
إظهار الكل...
👍 43 6🔥 6
ቪኒ ዡንየር :- "አሁን በበርናባው ውስጥ ሌላ አስማታዊ ምሽት ለመፍጠር ጊዜው አሁን ነው"
إظهار الكل...
👍 50🔥 5🥰 5🤔 4🍌 1
🇪🇺 የአውሮፓ ቻምፒዮንስ ሊግ ግማሽ ፍፃሜ የመጀመሪያ ጨዋታ               ⏰ ተጠናቀቀ    ባየር ሙኒክ 2-2 ሪያል ማድሪድ  ሳኔ '⚽️ 54          ቪኒስየስ 24'82⚽️ ኬን'⚽️ 57 SHARE @MULESPORT
إظهار الكل...
👍 36 10👏 6🤝 1
🇪🇺 የአውሮፓ ቻምፒዮንስ ሊግ ግማሽ ፍፃሜ የመጀመሪያ ጨዋታ               ⏰ 90+3'    ባየር ሙኒክ 2-2 ሪያል ማድሪድ  ሳኔ '⚽️ 54          ቪኒስየስ 24'82⚽️ ኬን'⚽️ 57 SHARE @MULESPORT
إظهار الكل...
👍 23 7