cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

90 ደቂቃ SPORT™

90 ደቂቃ ስፖርት! ________________________________ 👉 | የሀገር ውስጥ ስፖርታዊ መረጃዎች 👉 | የውጪ ሀገር ስፖርታዊ መረጃዎች 👉 | የቀጥታ ጨዋታዎች ስርጭት 👉 | ስፖርታዊ ታሪኮች 👉 | ትንተናዎች 👉 | የዝውውር ዜናዎች ______________ ለማስታወቂያ 👉 @TammeJr @Matiwosalaye 2016 ዓ.ም | 90 ደቂቃ ስፖርት

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
241 707
المشتركون
+12924 ساعات
+1 3297 أيام
+7 27930 أيام
توزيع وقت النشر

جاري تحميل البيانات...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
تحليل النشر
المشاركاتالمشاهدات
الأسهم
ديناميات المشاهدات
01
#OFFICIAL፡ የስኮትላንድ ብሔራዊ ቡድን በዩሮ 2024 የሚቀጠሙትን የቡድን ስብስብ ተጨዋቾች ዝርዝር ይፋ አድርገዋል።በስብስቡም ውስጥ የማንቸስተር ዩናይትዱ ተጨዋች ስኮት ማክቶሚኔይ፣ የአስቶን ቪላው ተጨዋች ጆን ማክጊን እንዲሁም የሊቨርፑሉ ተጨዋች አንዲ ሮቤርትሰን በስብስቡ መካተት የቻሉ የብሄራዊ ቡድን ከዋክብት ተጨዋቾች ናቸው። @zetena_dekika_sport @zetena_dekika_sport
1 3830Loading...
02
#OFFICIAL፡ የኢንተር ሚላን ባለቤትነት ድርሻ ወይም ሀላፊነት ወደ አሜሪካዊው ኦክትሪ ኩባንያ በዛሬው ዕለት በይፋ ተላልፏል። - ኦክትሪ ኢንተር ሚላን በይፋ መግዛቱን ያስታወቀ ሲሆን... ከዛሬዋ ቀን May 22,2024 ጀምሮ ክለቡ የሚያስተዳድር ይሆናል። @zetena_dekika_sport @zetena_dekika_sport
1 5340Loading...
03
ሎይድ ኬሊ እና ቶሲን አዳራቢዮ በነፃ ዝውውር ኒውካስል ዩናይትድን ለመቀላቀል ተቃርበዋል። @zetena_dekika_sport @zetena_dekika_sport
2 0741Loading...
04
ሜምፒዎቹ በነፃ ወኪልነት የሚገኘውን አዳራቢዮን ሊያስፈርሙ ተቃርበዋል !!! እንግሊዙ ክለብ ኒውካስል ዩናይትድ እንግሊዛዊውን የፉልሃም ተጨዋች የነበረው ቶሲን አዳራቢዮን በነፃ ዝውውር ለማስፈረም ተቃርቧል። በዚህ ሳምንት በተጨዋቹ እና በክለቡ መካከል ያለው ድርድር መሻሻል አሳይቷል እና... ስምምነቱ በሚቀጥሉት ቀናት በለንደን ይጠናቀቃል ተብሎ የሚጠበቅ ይሆናል። [#Craig_Hope] @zetena_dekika_sport @zetena_dekika_sport
2 1661Loading...
05
በዚህ የክረምት የዝውውር መስኮት የአትሌቲኮ ማድሪድ ኢላማዎች፡ - ክርስቲያን ሞስኬይራ - ሮቢን ሎ ኖርማንድ - ማትስ ዌቨር - አሌክሳንደር ሶሮሎዝ - አንድ አጥቂ (ሁለት ተጨዋቾች ቡድኑን ካለቀቁ) - ከሞሊና ጋር ቦታውን ሊፋለም የሚችል ትክክለኛ የቀን መስመር ተመላላሽ ተጨዋች - አንድ የመሀል የግራ አማኻኝ (እሱም ሌማር እና ሳውል ቡድኑን ካለቀቁ ነው። [#Pedro_Fullana ~ #SER] @zetena_dekika_sport @zetena_dekika_sport
2 4070Loading...
06
የስፓርቲንግ ብራጋ ስታድየም 😍 🏟️ Municipal Stadium of Braga
2 4970Loading...
07
ከ16 አመት በፊት በዚህ ቀን ነበር... !!! በአሰልጣኝ ሰር አሌክስ ፈርጉሰን የሚመራው የነበረው ማንቸስተር ዩናይትድ በቻምፒየንስ ሊግ ፍፃሜ ላይ ቼልሲን በፍጹም ቅጣት ምት በማሸነፍ በታሪኩ ለሶስተኛ ጊዜ የቻምፒየንስ ሊግ ዋንጫን ማሸነፍ የቻለው። Sar Alex Ferguson Prime. 🔥 @zetena_dekika_sport @zetena_dekika_sport
2 7980Loading...
08
💫ማንቸስተር ዩናይትድ እና ሊቨርፑል ፈረንሳዊውን ድንቅ ተጫዋች ሌኒ ዮሮን ለማስፈረም በሚያደርጉት ፉክክር ሁለቱም ሊረቱ ተቃርበዋል። ፒኤስጂ ለተከላካዩ የ£43m ጥያቄው ተቀባይነት ያገኘ ይመስላል። (ምንጭ፡ ሚረር ፉትቦል) @zetena_dekika_SPORT @zetena_dekika_SPORT
3 3720Loading...
09
7 ቀናት ብቻ ቀርተዋል ስለ Tapswap ገንዘብ መስሪያ ሰምተዋል ? ሰው ሁሉ ገንዘብ እየሰራ ነው አሁኑኑ ፈጥነው ከታች ባለው ሊንክ በመግባት TAP ማረግ ይጀመሩ https://t.me/tapswap_mirror_1_bot?start=r_1427481425
1 1751Loading...
10
ሰር አሌክስ ፈርጉሰን የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግን በተከታታይ ሶስት ጊዜ ለማሸነፍ 153 ሚሊዮን ፓውንድ ብቻ አውጥተዋል። ፔፕ ጋርዲዮላ ከማን ሲቲ ጋር በተከታታይ አራት ጊዜ ዋንጫ ለማንሳት ያወጣው ገንዘብ 624 ሚሊየን ፓውንድ ነው። ከ ሰር አሌክስ ፈርጉሰነን 471 ሚልዮን ፓውንድ ያንሳል ! SIR ALEX FERGUSON 🐐 😔
5 1484Loading...
11
አትላንታዎች ዛሬ ዩሮፓ ሊኑን የሚያሸንፉ ከሆነ የዳኒ ዲሮሲው ቡድን ሮማ የቻምፒየንስ ሊግ ተሳትፎ እድልን ያገኛል ይህም በቀጣዩ ሲዝን ጣልያን 6 የቻምፒየንስ ሊግ ተሳታፊ ቡድን እንዲኖራት ያረጋል @zetena_dekika_sport @zetena_dekika_sport
4 9360Loading...
12
#Tecno #Camon30Pro5G Tecno Camon 30 pro 5G በአስገራሚ ቴክኖሎጂዎች እና በአገልግሎቱ ልቆ የቀረበ የዘመኑ ምርጥ ስልክ! #Camon30Et #Camon30pro5GEt #Camon30 #Camon30Pro5G #TecnoEt
4 7252Loading...
13
💫 ከ2020 ጀምሮ ጡረታ የወጡ 25 ታላላቅ ተጫዋቾች ስለ ሁሉም ነገር እናመሰግናለን ⚽️❤️
4 5464Loading...
14
🇬🇧 የማንቸስተር ዩናይትድ አፈትልኮ የወጣው በሜዳቸው የሚለብሱት ማልያ !
4 3920Loading...
15
​​🚨 የባየር ሊቨርኩሰኑ ፈርጥ ፍሎራን ዊርትዝ በዚ ውድድር አመት በ ክለቡ የሚቆይ ይሆናል። ሪያል ማድሪድ እሱን በ 2025 ነው ለማስፈረም የሚፈልጉት። (Relevo) @zetena_dekika_SPORT @zetena_dekika_SPORT
6 9192Loading...
16
እንኳን ደስ ያላችሁ ውድ የላሊቤት ደንበኞቻችን! ድርጅታችን ካሉበት ቦታ ሆነው ቻፓ ቴሌብር እና ሌሎች ባንኮችን ገንዘብ ለመውጣት እና ተቀማጭ ለማድረግ መጠቀም እንደምትችሉ ስንገልጽ በታልቅ ደስታ ነው! በውርርድ አገልግሎታችን እየተዝናኑ ገንዘባችሁን ያለምንም ችግር ገቢ እና ወጪ ለማድረግ ምቹ እና አስተማማኝ አማራጮችን ይሰጣል። ዛሬውኑ ቻፓ እና ቴሌብርን መጠቀም ይጀምሩ! 👉🏻አካውንቶን አሁኑኑ ይክፈቱና የመጀመርያ ጊዜ 100% ተቀማጭ ጉርሻ ያግኙ! ስለመረጡን እናመሰግናለን! ላሊቤት የበለጠ እንከፍላለን! http://Www.lalibet.et https://t.me/lalibeteth https://www.facebook.com/LalibetET አሁኑኑ ይወራረዱ እና ብዙ ብር ያሸንፉ! LALIBET- WE PAY MORE!!! Contact Us on 👉-  +251978051653
6 7371Loading...
17
ጃክሰን በፖቼቲኖ መሄድ በጣም ያዘነ ይመስላል 💔
7 3660Loading...
18
ማስተር ዣቢ አሎንሶ ለዛሬው የኢሮፓ ሊግ ፍፃሜው ጨዋታ ዝግጁ ይመስላል። 🥶🇪🇸 @zetena_dekika_sport @zetena_dekika_sport
8 1770Loading...
19
🚨 #OFFICIAL፡ ጊዜው አልቋል እና ለስቲቨን ዣንግ ሁሉም ነገር አልቋል። የኢንተር ሚላን የባለቤትነት ለውጥ ይፋዊ መግለጫ ዛሬ ይሆናል ተብሎ ይጠበቃል። የሳኒንግ እና እስጢፋኖስ ዣንግ ዘመን በኢንተር ቤት ያበቃ ሲሆን... የክለቡ ባለቤትነት ድርሻ ወይም ሀላፊነት ወደ አሜሪካዊው ኦክትሪ ኩባንያ በዛሬው ዕለት ይተላለፋል ተብሎ የሚጠበቅ ይሆናል። [#La_Gazzetta] @zetena_dekika_sport @zetena_dekika_sport
7 8751Loading...
20
የእግር ኳስ ደጋፊዎች ይኝህ አሰልጣኝ ከሌስተር ሲቲ ጋር ያደረጉትን ታሪካዊ ተአምር አይረሱም። 👏🇮🇹 @Zetena_Dekika_Sport @Zetena_Dekika_Sport
7 6071Loading...
21
🇪🇺ዛሬ የሚደረግ የዩሮፓ ሊግ ዋንጫ የፍፃሜ ጨዋታ 🇪🇺 04:00 | አትላንታ 🆚 ባየርን ሊቨርኩሰን @Zetena_Dekika_Sport @Zetena_Dekika_Sport
9 0272Loading...
22
Media files
9 4782Loading...
23
ዳኒ ካርቫሀል 🗣️:"ቶኒ ክሩስ መቼም ልንተካቸው ከማንችላቸው ተጫዋቾች ውስጥ አንዱ ነው!"
11 4262Loading...
24
Media files
11 8112Loading...
25
ፖቸቲኖ በሁሉም ውድድሮች በ ቼልሲ ቤት ■ 51 ጨዋታ ■ 27 ድል ■ 10 አቻ ■ 14 ሽንፈት ■ በሊጉ 6ተኛ ■ በካራባው ካፕ የፍፃሜ ተፋላሚ ■ በ FA CUP ግማሽ ፍፃሜ ◽️ካለፉት 12 ጨዋታዎች 8 ድል ◽️የመጨረሻ 5ጨዋታዎች በሙሉ አሸነፈ ቼልሲ በትክክለኛው ሰዐት ነው ያባረረው ትላላቹ? @zetena_dekika_sport @zetena_dekika_sport
11 5602Loading...
26
📻 እግር ኳስን በሬዲዮ ተመልከቱ መሰለ መንግስቱ ከመንሱር አብዱልቀኒ እና ከሙሉ የብስራት ስፖርት አባላት ጋር በመሆን 📱በቴሌግራም መጥተዋል በፍጥነት ተቀላቅላቹ ለእግር ኳስ ያላችሁን ዕውቀት እና ፍቅር አሳድጉ !! ኦያያያያያያያያያያያያያያያያያያ https://t.me/+5vfEsVmCpnsxYmVk
5 6720Loading...
27
97.1 ስፖርት በኢትዮጵያ የቴሌግራም ቻናል ይቀላቀሉን https://t.me/+ND8Cv08IqjJkN2Vk
5 8100Loading...
28
Media files
6 3941Loading...
29
🗣 ሮቤርቶ ማርቲኔዝ : "ክርስቲያኖ ሮናልዶ ሁልጊዜ የምንወደውን እና የምንፈልገውን ወጥነት፣ የአካል ብቃት ብቃት እና ከጎል ፊት ለፊት ያለውን ጥራት ያሳያል።" @Zetena_Dekika_Sport @Zetena_Dekika_Sport
10 1762Loading...
30
ክርስቲያኖ ሮናልዶ ለ ቶኒ ክሩስ :- " ለሁሉም ነገር አመሰግናለሁ ቶኒ ከአንተ ጋር ሜዳ ላይ መጫወት ትልቅ ክብር ነው መልካሙ ሁሉ እንዲገጥምህ እመኛለሁ።"
10 5261Loading...
31
የቼልሲ ባለቤቶች ልምድ ያለው አሰልጣኝ መሾም አይፈልጉም። [FABRIZIO ROMANO]
10 5585Loading...
32
ቼልሲዎች ቶማስ ቱሄልን ፣አንቶኒዮ ኮንቴን ወይም ጆዜ ሞሪንሆን ወደ ክለቡ የመመለስ እቅድ የላቸውም። Matt Law @zetena_dekika_sport @zetena_dekika_sport
10 8171Loading...
Photo unavailableShow in Telegram
#OFFICIAL፡ የስኮትላንድ ብሔራዊ ቡድን በዩሮ 2024 የሚቀጠሙትን የቡድን ስብስብ ተጨዋቾች ዝርዝር ይፋ አድርገዋል።በስብስቡም ውስጥ የማንቸስተር ዩናይትዱ ተጨዋች ስኮት ማክቶሚኔይ፣ የአስቶን ቪላው ተጨዋች ጆን ማክጊን እንዲሁም የሊቨርፑሉ ተጨዋች አንዲ ሮቤርትሰን በስብስቡ መካተት የቻሉ የብሄራዊ ቡድን ከዋክብት ተጨዋቾች ናቸው። @zetena_dekika_sport @zetena_dekika_sport
إظهار الكل...
👍 8
Photo unavailableShow in Telegram
#OFFICIAL፡ የኢንተር ሚላን ባለቤትነት ድርሻ ወይም ሀላፊነት ወደ አሜሪካዊው ኦክትሪ ኩባንያ በዛሬው ዕለት በይፋ ተላልፏል። - ኦክትሪ ኢንተር ሚላን በይፋ መግዛቱን ያስታወቀ ሲሆን... ከዛሬዋ ቀን May 22,2024 ጀምሮ ክለቡ የሚያስተዳድር ይሆናል። @zetena_dekika_sport @zetena_dekika_sport
إظهار الكل...
👍 7
Photo unavailableShow in Telegram
ሎይድ ኬሊ እና ቶሲን አዳራቢዮ በነፃ ዝውውር ኒውካስል ዩናይትድን ለመቀላቀል ተቃርበዋል። @zetena_dekika_sport @zetena_dekika_sport
إظهار الكل...
👍 13👏 3🔥 1
Photo unavailableShow in Telegram
ሜምፒዎቹ በነፃ ወኪልነት የሚገኘውን አዳራቢዮን ሊያስፈርሙ ተቃርበዋል !!! እንግሊዙ ክለብ ኒውካስል ዩናይትድ እንግሊዛዊውን የፉልሃም ተጨዋች የነበረው ቶሲን አዳራቢዮን በነፃ ዝውውር ለማስፈረም ተቃርቧል። በዚህ ሳምንት በተጨዋቹ እና በክለቡ መካከል ያለው ድርድር መሻሻል አሳይቷል እና... ስምምነቱ በሚቀጥሉት ቀናት በለንደን ይጠናቀቃል ተብሎ የሚጠበቅ ይሆናል። [#Craig_Hope] @zetena_dekika_sport @zetena_dekika_sport
إظهار الكل...
👍 7
Photo unavailableShow in Telegram
በዚህ የክረምት የዝውውር መስኮት የአትሌቲኮ ማድሪድ ኢላማዎች፡ - ክርስቲያን ሞስኬይራ - ሮቢን ሎ ኖርማንድ - ማትስ ዌቨር - አሌክሳንደር ሶሮሎዝ - አንድ አጥቂ (ሁለት ተጨዋቾች ቡድኑን ካለቀቁ) - ከሞሊና ጋር ቦታውን ሊፋለም የሚችል ትክክለኛ የቀን መስመር ተመላላሽ ተጨዋች - አንድ የመሀል የግራ አማኻኝ (እሱም ሌማር እና ሳውል ቡድኑን ካለቀቁ ነው። [#Pedro_Fullana ~ #SER] @zetena_dekika_sport @zetena_dekika_sport
إظهار الكل...
🔥 8👍 2🤯 1
የስፓርቲንግ ብራጋ ስታድየም 😍 🏟️ Municipal Stadium of Braga
إظهار الكل...
19🔥 5😍 5👌 3 2
Photo unavailableShow in Telegram
ከ16 አመት በፊት በዚህ ቀን ነበር... !!! በአሰልጣኝ ሰር አሌክስ ፈርጉሰን የሚመራው የነበረው ማንቸስተር ዩናይትድ በቻምፒየንስ ሊግ ፍፃሜ ላይ ቼልሲን በፍጹም ቅጣት ምት በማሸነፍ በታሪኩ ለሶስተኛ ጊዜ የቻምፒየንስ ሊግ ዋንጫን ማሸነፍ የቻለው። Sar Alex Ferguson Prime. 🔥 @zetena_dekika_sport @zetena_dekika_sport
إظهار الكل...
👍 18🔥 5 1
💫ማንቸስተር ዩናይትድ እና ሊቨርፑል ፈረንሳዊውን ድንቅ ተጫዋች ሌኒ ዮሮን ለማስፈረም በሚያደርጉት ፉክክር ሁለቱም ሊረቱ ተቃርበዋል። ፒኤስጂ ለተከላካዩ የ£43m ጥያቄው ተቀባይነት ያገኘ ይመስላል። (ምንጭ፡ ሚረር ፉትቦል) @zetena_dekika_SPORT @zetena_dekika_SPORT
إظهار الكل...

👍 16 1
Photo unavailableShow in Telegram
7 ቀናት ብቻ ቀርተዋል ስለ Tapswap ገንዘብ መስሪያ ሰምተዋል ? ሰው ሁሉ ገንዘብ እየሰራ ነው አሁኑኑ ፈጥነው ከታች ባለው ሊንክ በመግባት TAP ማረግ ይጀመሩ https://t.me/tapswap_mirror_1_bot?start=r_1427481425
إظهار الكل...
👍 7 3
Photo unavailableShow in Telegram
ሰር አሌክስ ፈርጉሰን የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግን በተከታታይ ሶስት ጊዜ ለማሸነፍ 153 ሚሊዮን ፓውንድ ብቻ አውጥተዋል። ፔፕ ጋርዲዮላ ከማን ሲቲ ጋር በተከታታይ አራት ጊዜ ዋንጫ ለማንሳት ያወጣው ገንዘብ 624 ሚሊየን ፓውንድ ነው። ከ ሰር አሌክስ ፈርጉሰነን 471 ሚልዮን ፓውንድ ያንሳል ! SIR ALEX FERGUSON 🐐 😔
إظهار الكل...
🔥 61😁 14👍 12 6😱 4🏆 3