cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

ከመጻሕፍት ዓለም 🇪🇹

Join @Rovibook 😎 <|> /\ 👢👢 መካሪ ከተገኘ ህይወት ቀላል ነው!! ለማንኛውም ማስታወቂያ ነክ ጉዳዮች @RASNAMRUD ያናግሩን

إظهار المزيد
Advertising posts
29 734المشتركون
-424 hour
-557 يوم
-31830 يوم
توزيع وقت النشر

جاري تحميل البيانات...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
تحليل النشر
المشاركاتالمشاهداتالأسهمديناميات المشاهدات
01
ከመጽሐፍ ጋር የተያያዘ ሌላ ልዩ ቃል ደግሞ ይዘን መጣን! "ቢብሊዮስሚያ" ማለት የመጻሕፍት ገጾች መዓዛ ማለት ነው። በተለይ ደግሞ የድሮ መጻሕፍት ያላቸው ልዩ ሽታ የማይረሳ እንደሆነ አንባቢዎች ሲናገሩ ይሰማል። ለመሆኑ፥ እርስዎ እስካሁን መዓዛው በአፍንጫዎ ውል የሚልብዎት መጽሐፍ የለም? እርግጠኛ ነን፥ ይኖራል! እስቲ ስለ መጽሐፍ መዓዛ የሚያወራ ጓደኛ ካለዎት ይህንን ፖስት አጋሯቸው! #ከመፅሐፍት_ዓለም
2 3107Loading...
02
'የሕይወቴ ብሩህ መልክ፥ ጨፍጋጋ መልክን ለበሰ። እናም ጨለማን መጋፈጥ ነበረብኝ። በሐሰተኛ ብርሃን ውስጥ መኖር የለመዱ ዓይኖቼ በእውነተኛ ጨለማ ውስጥ ተጥበረበሩብኝ። ድንጋጤ ወረደብኝ። ላለማመን ፈልጌ ነበር። ጸንቼ መቆምና መራመድ አልቻልኩም። ሀሞቴ ፈሰሰ። እንደ እጄ መዳፍ የማውቀው፥ በውብ ቀለማት ያጌጠና የተንቆጠቆጠ የሚመስለው ዓለም ክንብንቡ ተገፈፈ።' -- ፀሓይ ከጨለማዬ ምን አለሽ? (ደራሲ እሱባለው አበራ ንጉሤ) መደብራችንን ይጎብኙ! በጥሩ ቅናሽ እና በመልካም አቀባበል እናስተናግድዎታለን! #ከመፅሐፍት ዓለም #ምርጥ_ንባብ
2 3704Loading...
ከመጽሐፍ ጋር የተያያዘ ሌላ ልዩ ቃል ደግሞ ይዘን መጣን! "ቢብሊዮስሚያ" ማለት የመጻሕፍት ገጾች መዓዛ ማለት ነው። በተለይ ደግሞ የድሮ መጻሕፍት ያላቸው ልዩ ሽታ የማይረሳ እንደሆነ አንባቢዎች ሲናገሩ ይሰማል። ለመሆኑ፥ እርስዎ እስካሁን መዓዛው በአፍንጫዎ ውል የሚልብዎት መጽሐፍ የለም? እርግጠኛ ነን፥ ይኖራል! እስቲ ስለ መጽሐፍ መዓዛ የሚያወራ ጓደኛ ካለዎት ይህንን ፖስት አጋሯቸው! #ከመፅሐፍት_ዓለም
إظهار الكل...
👍 12
'የሕይወቴ ብሩህ መልክ፥ ጨፍጋጋ መልክን ለበሰ። እናም ጨለማን መጋፈጥ ነበረብኝ። በሐሰተኛ ብርሃን ውስጥ መኖር የለመዱ ዓይኖቼ በእውነተኛ ጨለማ ውስጥ ተጥበረበሩብኝ። ድንጋጤ ወረደብኝ። ላለማመን ፈልጌ ነበር። ጸንቼ መቆምና መራመድ አልቻልኩም። ሀሞቴ ፈሰሰ። እንደ እጄ መዳፍ የማውቀው፥ በውብ ቀለማት ያጌጠና የተንቆጠቆጠ የሚመስለው ዓለም ክንብንቡ ተገፈፈ።' -- ፀሓይ ከጨለማዬ ምን አለሽ? (ደራሲ እሱባለው አበራ ንጉሤ) መደብራችንን ይጎብኙ! በጥሩ ቅናሽ እና በመልካም አቀባበል እናስተናግድዎታለን! #ከመፅሐፍት ዓለም #ምርጥ_ንባብ
إظهار الكل...
👍 10
أرشيف المشاركات