cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

Disciple Bible University

Phone፦ 0978011117 / 09751566595 Website፦ www.disciplebibleuniversity.com E-Learning www.disciplebibleuniversity.com Register here for Learning፦ https://bit.ly/2ZZpB5h Contact us @Infodbu Addres፡ Awash buildg, Piassa, Hawassa, Ethiopia

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
6 101
المشتركون
-224 ساعات
-77 أيام
-7730 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

👍 2
“ጥቂትም ወደ ፊት እልፍ ብሎ በፊቱ ወደቀና ሲጸልይ፦ አባቴ፥ ቢቻልስ፥ ይህች ጽዋ ከእኔ ትለፍ፤ ነገር ግን አንተ እንደምትወድ ይሁን እንጂ እኔ እንደምወድ አይሁን አለ።” — ማቴዎስ 26፥39
إظهار الكل...
3🥰 2
“ከሰው የሚወጡት ሰውን የሚያረክሱ ናቸው እንጂ ከሰው ውጭ የሚገባውስ ሊያረክሰው የሚችል ምንም የለም።” — ማርቆስ 7፥15 የኦንላይን ምዝገባ ደረጃዎች፦ 1. ፎርሙን ይሙሉ https://bit.ly/2ZZpB5h 2. የትምህርት ማስረጃዎን ፎቶ አንስተው ወይም ስካን አድርገው በ +251978011117 ላይ በቴሌግራም ይላኩልን @infodbu Online Learning portal www.disciplebibleuniversity.org For More Info +251978011117 👇👇👇👇👇👇👇👇 @DiscipleBibleUniversity
إظهار الكل...
2👍 1
የጌታ ጸጋና ሰላም ይብዛላቹ የተወደዳቹ ዲሳይፕል የመጽሐፍ ቅዱስ ዩንቨርሲቲ ተማሪዎች ከዝህ በፈት በሰርተፍኬት ፕሮግራም መሰረታዊ የአገልግሎት ትምህርት የጨረሳቹ ከዝህ በታች ባለው ሊንክ ፎርሙን ሞልታቹ ሰርተፍኬት መዉሰድ እንዴምትችሉ ስንገልጽላቹ በታላቅ ደስታ ነው። Click Link:- https://forms.gle/RTTvPzWZQkaX4R6u6 Online Learning portal www.disciplebibleuniversity.org For More Info +251978011117 👇👇👇👇👇👇👇👇 @DiscipleBibleUniversity
إظهار الكل...
ሰርተፍኬት መጠየቂያ ፎርም

የአገልግሎት ትምህርት ተምረው የጨረሱ ተማሪዎች ሰርተፍኬት መውሰድ ሲፈልጉ የሚሞሉት ፎርም ነው።

“የእግዚአብሔር ቃል በሙላት ይኑርባችሁ፤ በጥበብ ሁሉ እርስ በርሳችሁ አስተምሩና ገሥጹ፤ በመዝሙርና በዝማሬ በመንፈሳዊም ቅኔ በጸጋው በልባችሁ ለእግዚአብሔር ዘምሩ፤” — ቆላስይስ 3፥16 1. ፎርሙን ይሙሉ https://bit.ly/2ZZpB5h 2. የትምህርት ማስረጃዎን ፎቶ አንስተው ወይም ስካን አድርገው በ +251978011117 ላይ በቴሌግራም ይላኩልን @infodbu Online Learning portal www.disciplebibleuniversity.org For More Info +251978011117 👇👇👇👇👇👇👇👇 @DiscipleBibleUniversity
إظهار الكل...
Disciple Bible University Addis Ababa

Disciple Bible University Registration Form

🙏 7 4
“ጌታ ቸር መሆኑን ቀምሳችሁ እንደ ሆነ፥ ለመዳን በእርሱ እንድታድጉ አሁን እንደ ተወለዱ ሕፃናት ተንኰል የሌለበትን የቃልን ወተት ተመኙ።” — 1ኛ ጴጥሮስ 2፥2-3 የኦንላይን ምዝገባ ደረጃዎች፦ 1. ፎርሙን ይሙሉ https://bit.ly/2ZZpB5h 2. የትምህርት ማስረጃዎን ፎቶ አንስተው ወይም ስካን አድርገው በ +251978011117 ላይ በቴሌግራም ይላኩልን @infodbu Online Learning portal www.disciplebibleuniversity.org For More Info +251978011117 👇👇👇👇👇👇👇👇 @DiscipleBibleUniversity
إظهار الكل...
6👍 2
“ቃልህ ለጕሮሮዬ ጣፋጭ ነው፤ ከማርና ከወለላ ይልቅ ለአፌ ጣፈጠኝ።” — መዝሙር 119፥103
إظهار الكل...
👍 5
ዲሳይፕል የመጽሐፍ ቅዱስ ዩኒቨርሲቲ በኦንላይን እና በርቀት ትምህርት መርሃግብር በዲፕሎማ፣ በዲግሪ እና በማስተርስ ፕሮግራም እያስተማርን እንገኛለን። የኦንላይን ምዝገባ ደረጃዎች፦ 1. ፎርሙን ይሙሉ https://bit.ly/2ZZpB5h 2. የትምህርት ማስረጃዎን ፎቶ አንስተው ወይም ስካን አድርገው በ +251978011117 ላይ በቴሌግራም ይላኩልን @infodbu Online Learning portal www.disciplebibleuniversity.org #ጠቃሚ_መረጃዎች 1. ትምህርቱ በጣም በተቀላጠፈ ሁኔታ ሙሉ ለሙሉ በኦንላይን የሚሰጥ ይሆናል። 2. በየትኛውም ቦታ ትምህርቱን በስልክ ወይም በኮምፒውተር መከታተል ይችላሉ። 3. ዌብሳይታችን ላይ ሁሉም ትምህርቶች በድምጽ እና በpdf የተዘጋጁ የመማሪያ ግብአቶች ይገኛሉ። እነዚህን ግብአቶች እየቀሰማችሁ ከአስተማሪዎቻቹ ጋር በተለያዩ ጊዜያት በኦንላይን ውይይት ላይ በመሳተፍ የምትማሩ ይሆናል። For More Info +251978011117 👇👇👇👇👇👇👇👇 @DiscipleBibleUniversity
إظهار الكل...
👍 4 1
ዲሳይፕል የመጽሐፍ ቅዱስ ዩኒቨርሲቲ #ብሾፋቱ ካምፓስ በዲፕሎማ፣ በዲግሪ እና በማስተርስ ፕሮግራም እውቅና ባገኘባቸው በነገረ መለኮት፣ በክርስቲያን ሊደርሽፕ እና በሚኒስትሪ በአማርኛ ፣ በእንግሊዝኛ እና በኦሮመኛ ቋንቋ በኦንላይን እና በርቀት እያስተማረ ይገኛል፡፡ እንዲሁም በኦንላይን በሰርተፍኬት መሰረታዊ የአገልግሎት ሥልጠና #በነጻ እየሰጠ ይገኛል፡፡ በስልክዎ ወይም በኮምፒውተርዎ ተምረው ሲጨርሱ #ሰርተፍኬት ይላክልዎታል፡፡ ይመዝገቡ @infodbu ለበለጠ መረጃ +251978011117 Join our Channel 👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/+Q-nzi6c7gRepbbla
إظهار الكل...
👍 7