cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

Ethio telecom

The first Telecom operator in Africa https://t.me/EthiotelecomChatBot

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
344 324
المشتركون
-90824 ساعات
-1 3947 أيام
-17 83330 أيام
أرشيف المشاركات
Photo unavailableShow in Telegram
የንግድ ስራዎን በቢዝነስ ኤክሴል ያዘምኑ! የንግድ፣ ግብይት፣ ፋይናንስ ግንዛቤ እና በርካታ ሥራዎችዎን የሚያቀሉ ቴምፕሌቶች እና መረጃዎችን ያገኛሉ። በተጨማሪ በሳምንታዊ ጥያቄና መልስ ውድድር በመሳተፍ በየሳምንቱ 50,000 ብር ተሸላሚ መሆን ይችላሉ። ለመመዝገብ ok ብለው ወደ 6424 ይላኩ በቀን 2ብር ብቻ፤ ለ3 ቀናት በነፃ ለተጨማሪ https://www.businessexcel.et ይጎብኙ #Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
إظهار الكل...
👍 114 34🥰 11😡 5🤔 3
Photo unavailableShow in Telegram
በአዲስ አበባ ውስጥ በፍጥነት እና በተመጣጣኝ ዋጋ ምግብ የማድረስ አገልግሎት ከሚሰጠው ቢዩ ደሊቨሪ የሚወዱትን ምግብ ከመረጡ በኋላ ለክፍያው የትእዛዝዎ ማረጋገጫ ገጽ ላይ የሚያገኙትን ፈጣኑን ቴሌብር መጠቀም ይችላሉ! ቴሌብር - ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ! #Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
إظهار الكل...
👍 120 35❤‍🔥 12
በትዊተር ገጾቻችን ላይ ባደረግነው የ9ተኛ ዙር የ#ንቁ_ተሳታፊዎች የ 10 ጊ.ባ ወርኃዊ የኢንተርኔት ጥቅል አሸናፊዎች እንኳን ደስ አላችሁ! አሁንም የኢትዮ ቴሌኮም https://x.com/ethiotelecom?s=21 እና የቴሌብር https://twitter.com/telebirr ገጾቻችንን መከተል፣ ልጥፎቻችንን መውደድ፣ ማጋራት እና ኮሜንት ማድረግ ያሸልማል! እድለኞች በትዊተር ገጾቻችን በውስጥ መልዕክት እየሰራ ያለ (Active) የስልክ ቁጥር በ 24 ሰዓት ውስጥ እንድትልኩልን እንጠይቃለን። ደንብና ሁኔታዎች ተፈፃሚ ይሆናሉ #Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
إظهار الكل...
👍 124🥰 17 15🙏 10😢 7👏 5😘 4🥴 3
إظهار الكل...
👍 83 27👏 4🥴 4🤩 3🥰 2
Photo unavailableShow in Telegram
በቀድሞው ጅማ ክፍለ ሃገር በሻይ ከተማ አዲስ የቴሌፎን ጣቢያ በይፋ በከፈትንበት ወቅት! #ትውስታ #throwbackthursday #Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
إظهار الكل...
👍 120 23😁 7🆒 5👏 4🤔 4🫡 4🥰 3
Photo unavailableShow in Telegram
የፊታችን እሁድ መነሻና መድረሻውን በመስቀል አደባባይ አድርጎ የሚካሄደውን ኢትዮጵያ ታምርት የ10 ኪሎ ሜትር የጎዳና ላይ ሩጫ የመሮጫ ቲሸርትዎን በቀላሉ በቴሌብር ይግዙ! የቴሌብር ሱፐርአፕ መተግበሪያ ላይ ክፍያ የሚለው አማራጭ ውስጥ በመግባት ዝግጅት እና ትኬቶች የሚለው ዝርዝር ውስጥ ያገኙታል! ቴሌብር ሱፐርአፕን በቀጣዩ ማስፈንጠሪያ http://onelink.to/fpgu4m አውርደው፤ ኑሮዎን ይቅልሉ! ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ! #Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
إظهار الكل...
👍 101 19🥰 6
Photo unavailableShow in Telegram
በነፃ ማውጋት፣ በቴሌብር ሱፐርአፕ ተችሏል! በዘመነው ቴሌብር ሱፐርአፕ ከግብይት፣ ገንዘብ እና የአየር ሰዓት መላላክ ባሻገር ቪዲዮ፣ ድምጽ፣ ፎቶ፣ ጽሁፍ እና ፋይሎችን በነጻ በመላላክ ማህበራዊ ግንኙነትዎን ያጠናክሩ፤ ቢዝነስዎን ያቀላጥፉ! በቴሌብር ኢንጌጅ፣ የዲጂታል ህይወትዎን ያቅልሉ! መተግበሪያውን ለማዘመን ወይም ለመጫን http://onelink.to/fpgu4m ይጠቀሙ፡፡ #Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
إظهار الكل...
👍 120 27👏 12🙏 11🥰 7🤝 6😡 4😁 1
Photo unavailableShow in Telegram
የኩባንያችንን አገልግሎቶች በተመለከተ መረጃ ወይም እገዛ ሲያስፈልግዎ የደንበኞች አገልግሎት ማዕከላችንን 8994 ላይ አጭር መልእክት በመላክ በቀጥታ ያግኙ! ሙሉ ሐሳብዎን አጠር አድርገው ይጻፉልን🙏 እንደ ቋንቋ ምርጫዎ 24 ሰዓት ልናገለግልዎ ዝግጁ ነን! #Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
إظهار الكل...
👍 89 23🥰 4🤔 4😡 3
Photo unavailableShow in Telegram
የመደበኛ ባለገመድ ኢንተርኔት (ዋይፋይ) በመኖርያ ቤትዎ አስገብተው ወሩን ሙሉ ዘና ብለው ኢንተርኔት ይጠቀሙ! በወር ከ605 ብር ጀምሮ ከቀረቡት አማራጮች ውስጥ መርጠው አሁኑኑ የፈጣን ኢንተርኔት ተጠቃሚ ይሁኑ! አገልግሎቱን ለማግኘት አቅራቢያዎ ወደሚገኝ የአገልግሎት መስጫ ማዕከሎቻችን ጎራ ይበሉ! #Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
إظهار الكل...
👍 127😡 32 22😢 13😁 6🥰 5
Photo unavailableShow in Telegram
ሚያዝያን ለመቄዶንያ! በዚህ ወር በማኅበራዊ ትስስር ገፆቻችን በሚቀላቀሉ አዲስ ተከታዮች (Followers) ብዛት ልክ 30 ብር እንዲሁም በሚጋሩ ልጥፎች (Share) ልክ 10 ብር ለመቄዶንያ አረጋዊያን እና ህሙማን መርጃ ማዕከል እንለግሳለን! እርስዎም ይፋዊ የማኅበራዊ ትስስር ገፆቻችንን ይከተሉ፤ ፖስቶቻችንን ያጋሩ፤ ለወገን ድጋፍ ይተባበሩ! ቴሌግራም | ፌስቡክ | ኢንስታግራም | ሊንክዲን | ዩትዩብ | ቲክቶክ | ዘላቂ የጋራ ማኅበራዊ ኃላፊነት ለወገን ብሩህ ተስፋ! #MatchingFundForSustainableFuture #Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
إظهار الكل...
👍 119 31🥰 5😁 5
ኩባንያችን አዲስና አካታች የዲጂታል ስነምህዳር ለመገንባት በሚያደርገው ጥረት ምርትና አገልግሎታቸውን በአጭር ጊዜ Time To Market (TTM) ተደራሽ ለማድረግ የሚፈልጉ አጋር ድርጅቶች ከቴሌብር ሱፐርአፕ ጋር ሲስተሞቻቸውን በፍጥነት ለማስተሳሰር (to integrate) የሲስተም ሙከራ የሚያከናውኑበት የዴቨሎፐርስ ፖርታል አዘጋጅቶ በይፋ አስጀመረ፡፡ የዴቨሎፐርስ ፖርታሉ በዋነኛነት የአጋር ድርጅቶች ሲስተም ወደ ዋናው ቴሌብር ሲስተም ከመተሳሰሩ በፊት በተለየ የሙከራ ቦታ ላይ (sandbox environment) የኢንተግሬሽን ሙከራ ለማከናወን ያስችላል፡፡ አገልግሎቱ ከሶፍትዌር ዴቨሎፕመንት፣ የሲስተም መፈተሻ እና የትግበራ ቦታ በተጨማሪ ለዴቨሎፐሮች ዶክመንቴሽኖች፣ መመሪያዎች፣ የቪዲዮ ቱቶሪያሎች፣ የኮድ ናሙናዎች፣ የኤፒአይ ማጣቀሻዎች እና ሌሎች አጋዥ መርጃ መሳሪያዎች ያካተተ ነው፡፡ ፖርታሉ ዴቨሎፐሮች ከኩባንያችን ሲስተሞች ጋር በፍጥነት እንዲላመዱ እና ክህሎት በመጋራት ደረጃቸውን የጠበቁ በርካታ ችግር ፈቺ የፈጠራ ስራዎች እንዲያፈልቁ ከማስቻሉ በተጨማሪ የኦንላይን ማህበረሰብ በመፍጠር የስነምህዳሩን ተደራሽነት ይጨምራል ብለን እናምናለን፡፡ የዴቨሎፐርስ ፖርታሉን ለማግኘት ማስፈንጠሪያውን https://developer.ethiotelecom.et ይጠቀሙ! #telebirrEngage #telebirr #Ethiotelecom #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #SmartAfrica #Huawei #GSMA #ITU
إظهار الكل...
👍 143 32👏 12😡 6😢 5🥰 2😁 1🤩 1
ኩባንያችን በዛሬው ዕለት የዲጂታል ሕይወትን በማቅለል እልፍ ጉዳይ በአንድ መተግበሪያ መከወን በሚያስችለው ቴሌብር ሱፐርአፕ ደንበኞች ከመገበያየት እና ገንዘብ ከማስተላለፍ ባሻገር መረጃን በነጻ በመለዋወጥ ማህበራዊ ግንኙነታቸውን እና ቢዝነሳቸውን የሚያጠናክሩበት ቴሌብር ኢንጌጅ የተሰኘ አገልግሎት አስጀመረ፡፡ አዲሱ ቴሌብር ኢንጌጅ የቢዝነስ እና ግለሰብ ደንበኞች ያለምንም ተጨማሪ የኢንተርኔት ክፍያ ለተናጠል ወይም ለጋራ የጽሁፍ፣ የፎቶ፣ ድምጽ፣ ቪዲዮ እና ፋይሎችን ለማጋራት የሚያስችል ሲሆን ከዚህም ባሻገር ለበዓል ወይም ለተለያዩ ማህበራዊ ሁነቶች የተናጠል ወይም የቡድን መልካም ምኞት መልእክት ከገንዘብ ስጦታ ጋር መላክ የሚያስችላቸውን አዲስ ገጽታ አካቷል፡፡ በተጨማሪም በጭውውቶች ወቅት ገንዘብ ለመጠየቅ፣ ለመላክ እና ለመቀበል፣ ቢል ለማጋራት እንዲሁም ጥቅል ወይም የአየር ሰዓት መግዛትን ጨምሮ በርካታ የዲጂታል አገልግሎቶችን በአንድ መተግበሪያ እንዲያከናውኑ ያስችላል፡፡ ኩባንያችን ለክቡራን ደንበኞቹ አዳዲስ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አማራጮችን በማስተዋወቅ የቢዝነስ ተሞክሮአቸው እና የዕለት ተዕለት ኑሮአቸው ላይ ተጨማሪ ምቾት እና ቅልጥፍና በመጨመር ለዲጂታል ኢትዮጵያ እውን መሆን ሁሉን አቀፍ ጥረት ማድረጉን አጠናክሮ ይቀጥላል፡፡ ለተጨማሪ ማስፈንጠሪያውን https://bit.ly/3W3291x ይጠቀሙ፡፡ #telebirrEngage #Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
إظهار الكل...
👍 174 55👏 8😁 7🥰 5🤩 2🆒 2😢 1🤣 1
Photo unavailableShow in Telegram
በኦክሽን ኢትዮጵያ ድረገጽ http://auction-ethiopia.com/ የሚቀርቡ ጨረታዎችን ለመጫረት ወይም ማጫረት ሲያሻዎ ክፍያዎን በቴሌብር በቀላሉ ይፈጽሙ! ቴሌብር - ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ! #Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
إظهار الكل...
👍 90 18🥰 4
Photo unavailableShow in Telegram
መልካም የሥራ ሳምንት ! #Monday #MondayMotivation #Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
إظهار الكل...
68👍 31🙏 21🥰 3😢 3
Photo unavailableShow in Telegram
መልካም የእረፍት ቀን! ወዳጅ ዘመድዎን በ 35 ሳንቲም ብቻ ሃሎ ይበሉ ! #Sunday #StayConnected #Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
إظهار الكل...
👍 136 23🙏 13🥰 8🤣 2
የቴክኖሎጂ አጋራችን ሁዋዌ ቴክኖሎጂስ የአፍሪካ ክፍለ አህጉር ኃላፊዎች ልኡካን ቡድን በዛሬው ዕለት በአድዋ ድል መታሰቢያ ሙዚየም የሚገኘውን የኩባንያችንን የኤክስፒሪየንስ ማዕከል ጎበኘ፡፡ ልዑካን ቡድኑ በማዕከሉ የሀገራችንን የቴሌኮም ታሪካዊ ጉዞ አሁን እስከደረሰበት የእድገት ደረጃ የሚያመላክቱ ቴክኖሎጂዎችን የጎበኙ ሲሆን፣ የስማርት ግብርና፣ ትምህርት፣ ማዕድን ልማትን እና ቱሪዝም የመሳሰሉት የስማርት ሶሉሽኖች ለሀገራችን ዲጂታል ኢኮኖሚ ይዞት የሚመጣው ትሩፋት ላይ ገለጻ ተደርጎላቸዋል፡፡ የልዑካን ቡድኑ በኤክስፒሪየንስ ማዕከሉ በቀረቡት የዲጂታል ሶሉሽኖች እና በአመራሩ ብቃት መደነቃቸውን የገለጹ ሲሆን ኩባንያችን ለዲጂታል ኢትዮጵያ እውን መሆን እየተጫወተ ያለው ሚና ለሌሎች አፍሪካ ሀገራት አርአያ እንደሚሆን ገልጸዋል፡፡ #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #SmartAfrica #Huawei #GSMA #ITU #Ethiotelecom #telebirr
إظهار الكل...
👍 119 33🤣 8🏆 7🥰 6👏 5
Photo unavailableShow in Telegram
ሚያዝያን ለመቄዶንያ! በዚህ ወር በማኅበራዊ ትስስር ገፆቻችን በሚቀላቀሉ አዲስ ተከታዮች (Followers) ብዛት ልክ 30 ብር እንዲሁም በሚጋሩ ልጥፎች (Share) ልክ 10 ብር ለመቄዶንያ አረጋዊያን እና ህሙማን መርጃ ማዕከል እንለግሳለን! እርስዎም ይፋዊ የማኅበራዊ ትስስር ገፆቻችንን ይከተሉ፤ ፖስቶቻችንን ያጋሩ፤ ለወገን ድጋፍ ይተባበሩ! ቴሌግራም | ፌስቡክ | ኢንስታግራም | ሊንክዲን | ዩትዩብ | ቲክቶክ | ዘላቂ የጋራ ማኅበራዊ ኃላፊነት ለወገን ብሩህ ተስፋ! #MatchingFundForSustainableFuture #Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
إظهار الكل...
👍 106 23😢 4🥰 3👏 3😡 2🤩 1
በኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግስ ግሩፕ ዋና ሥራ አስፈጻሚ ክቡር አቶ አብዱራህማን ኢድ ጣሂር የተመራ የከፍተኛ ኃላፊዎች ልኡካን ቡድን በዛሬው ዕለት በአድዋ ድል መታሰቢያ ሙዚየም የሚገኘውን የኩባንያችንን የኤክስፒሪየንስ ማዕከል ጎበኘ፡፡ ለልዑካን ቡድኑ በማዕከሉ በቀረበው ዓውደ-ርዕይ የሀገራችንን የቴሌኮም አገልግሎት ጉዞ እንዲሁም ኩባንያችን ለማህበረሰባችን፣ ለቢዝነሱ እና ለተቋማት የሚያቀርባቸው ዲጂታል ሶሉሽኖችን ላይ በተግባር የተደገፈ ገለጻ ተደርጎላቸዋል፡፡ በመጨረሻም ኩባንያችን በገነባው ሰፊ መሰረተ ልማት በመጠቀም የዲጂታል ሶሉሽኖችን በስፋት በማቅረብ በማሕበረሰባችን ሕይወት ላይ ትርጉም ያለው ለውጥ እንዲያመጣ እንዲሁም የተቋማት እና ቢዝነሶች አሰራር በማዘመን ዲጂታል ኢትዮጵያን እውን የማድረጉን ጉዞ ለማፋጠን የሁሉም ባለድርሻ አካላት ርብርብ እንደሚያስፈልግ በአጽንኦት ተገልጿል፡፡ #Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
إظهار الكل...
👍 93 29🥰 3
Photo unavailableShow in Telegram
የሶስተኛ ወገን ኢንሹራንስ ክፍያዎን በቴሌብር ! አስደሳች ዜና ለሶስተኛ ወገን ኢንሹራንስ ከፋይ ግለሰቦችና ድርጅቶች፤ ከዚህ በኋላ ለሁሉም የኢንሹራንስ ተቋማት የሶስተኛ ወገን ክፍያዎን በቴሌብር መፈጸም ይችላሉ! ቴሌብር ሱፐርአፕን ማስፈንጠሪያውን http://onelink.to/fpgu4m በመጠቀም ይጫኑ፤ የዲጂታሉን ዓለም ይቀላቀሉ! ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ! #Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
إظهار الكل...
👍 82 21🤣 9🥰 4
Photo unavailableShow in Telegram
ባህር ማዶ ከሚኖር ወዳጅ ዘመድ በአጋሮቻችን በኩል የተላከልዎትን ገንዘብ በቴሌብር ዓለም አቀፍ ሃዋላ በኩል እስከ ሰኔ 23 ቀን 2016 ዓ.ም ሲቀበሉ 20% የገንዘብ ስጦታ ያገኛሉ፤ የዕድል ጨዋታ በመጫወት የአየር ሰዓት ይሸለማሉ! ለተጨማሪ መረጃ ማስፈንጠሪያውን bit.ly/3ArwoEO ይጫኑ #Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
إظهار الكل...
👍 54 19🥰 6