Linu azusa revival
እንዘምራለን በአምልኮ ከፍ እንላለን በቻናላችን የምንለቃቸው ነገሮች 1.የተለያዩ መንፈሣዊ ትምህርቶች 2.አዳዲስ መዝሙሮች 3.ክርስቲያን ሜም 5.ጥቅሶች ለምክርና ማገልገል ለምትፈልጉ እንዲሁም ለአስተያየት👇👇👇 @linuyeee @lzemrlegeta
إظهار المزيدلم يتم تحديد البلدلم يتم تحديد اللغةالفئة غير محددة
156
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
لا توجد بيانات7 أيام
لا توجد بيانات30 أيام
- المشتركون
- التغطية البريدية
- ER - نسبة المشاركة
جاري تحميل البيانات...
معدل نمو المشترك
جاري تحميل البيانات...
Repost from 𝗦𝗣𝗜𝗥𝗜𝗧 𝗥𝗘𝗩𝗜𝗩𝗔𝗟
🚨#አትስነፍ
⚜ዛሬ ተነስተህ #ፀልይ ሲልህ ውስጥህ አይ ደክሞኛል እንቅልፌ መቶአል ብለህ #አትስነፍ::
⚜ዛሬ #ቃል አላነበብክም ማንበብ አለብህ ሲልህ ውስጥህ አይ አሁን Tv እያየሁ ነው ወይም አሁን ሰው ጋር ነኝ ወይም የምሰራው ስራ አለኝ ብለህ በሁአላ አነባለው አትበል ካልክ ደግሞ በሁአላ ልክ ሰዓቱ ሲደርስ አንብብ ሲልህ ውስጥህ ደክሞኛል ብለህ #አትስነፍ ::
📌ስኬታማ የሚሆኑ ሰዎች ሁሌም ስንፍናን አልፈው በትጋት የሚሰሩ ሰዎች ናቸው ::
📖ብዙ እንኮአን ማንበብ ቢያቅትህ ሳታነብ አትዋል::
🙏ብዙ እንኮአን መፀለይ ባትችል ሳትፀልይ አታሳልፍ::
#ወንድምበረከት
sʜᴀʀᴇ💯sʜᴀʀᴇ💯sʜᴀʀᴇ
🔸@SpiritRevival🔸
🔸@SpiritRevival🔸
🔺ይ🀄️ላ🀄️ሉን🔺
Repost from 𝗦𝗣𝗜𝗥𝗜𝗧 𝗥𝗘𝗩𝗜𝗩𝗔𝗟
🚨መንፈስ ቅዱስ ማን🚨
ነው?
#ህይወት ቀያሪ ትምህርት
sʜᴀʀᴇ💯 sʜᴀʀᴇ 💯 sʜᴀʀᴇ💯
👇👇👇👇👇👇👇👇👇
✅@SpiritRevival✅
✅@SpiritRevival✅
✅@SpiritRevival✅
🔺ይ🀄️ላ🀄️ሉን🔺
“የእግዚአብሔር ፈቃድ እርሱም በጎና ደስ የሚያሰኝ ፍጹምም የሆነው ነገር ምን እንደ ሆነ ፈትናችሁ ታውቁ ዘንድ በልባችሁ መታደስ ተለወጡ እንጂ ይህን ዓለም አትምሰሉ።”
— ሮሜ 12፥2
በጣም አጓጊ ቀያሪ ትምህርት ሊለቀቅ ነው ☝️
ለወጣቶች #ላላገቡ #ለታዳጊዎች
🚨በ YOUTUBE ቻናሌ እሁድ ይለቀቃል
#እውነተኛ ፍቅረኛ መቼ ና እንዴት ልያዝ
👇👇#በዚህ ነው ሚለቀቀው👇👇
https://youtube.com/channel/UCuphOQUN-C4Rjl9pkGwd85Q
🚨ቻናሌን #SUBSCRIBE አድርጉ ጠብቁ
በእርሱ መዝሙር ያልተነካ ፀሎትን
የማይወድ ሰው የለም ማለት ይቻላል
እንደ በዓለሃምሳ ቀን እንደመጀመሪያው
ናደግመህ በሕይወቴ......😭😭😭😭
إظهار الكل...
አለምን በዕንባ ያራጨው ድንቅ መፅሐፍ!ክርስቲያኖች ጌታን በማመናቸው ምክንያት በሮም መንግሥት እና ህዝብ የሚደርስባቸውን ስቃይ እና መከራ ቁልጭ አድርጎ የሚያሳይ ድንቅ መፅሐፍ!
ክርስቶስን አመኑ!እሱን በማመናቸው ምክንያት በሮም ይንገላቱ ጀመር
--ቤታቸውን
--ሀብታቸውን
--ሰላማቸውን እና የሞቀ ኑራቸውን
ጥለው መሰደድ ጀመሩ፥አንዳንዶቹ በአንበሳ ሲበሉ፤ሌሎቹ ደግሞ መንገዱን አገኙ፤ይሄን ምርጥዬ መፅሐፍ በትረካ አዘጋጅተን ልናቀርብላችው መሆኑን ስንገልፅ በደስታ ነው።ግሩም ትረካ "ከባለ ራዕይ ወጣት" የቴሌግራም ቻናል!!
✔ነገ(አርብ)ማታ 3:00pm ላይ✔ይቀርባል
{@msganabezemaye}