cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ጥናትና ምርምር መጽሔት ስራዎች

የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ ጥናት እና ምርምር ጽሁፎች የታተሙ ያልታተሙ ጆርናሎች ችግር ፈቺ ሀገራዊ እና ዓለማቀፋዊ ዳሰሳዎች መጽሐፎች ይቀርቡበታል

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
4 514
المشتركون
-324 ساعات
-167 أيام
-6030 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

🤑💵 🇫 🇴 🇷 🇪 🇽 𝗧𝗿𝗮𝗱𝗶𝗻𝗴 መማር የምትፈልጉ አንድ የሚገርም የ Forex  ቻናል ያውቃሉ❓ 💶  𝗖𝗶𝘁𝘆 𝗙𝗼𝗿𝗲𝘅 𝗘𝘁𝗵𝗶𝗼𝗽𝗶𝗮 💶 @City_Forex_Ethiopia ይባላል ። ተመዝገባችሁ መማር የምትፈልጉ አናግሯቸው እስከ 𝟰𝟬% Discount የሚደርስ ቅናሽ አድርገዋል !     ☎️   +251977338586       🇪🇹     ☎️   +251977338586       🇪🇹       ይህን ይጫኑት  ይህን  ይጫኑት  ይህን ይጫኑት        👇👇 ይህን ተጭነው መመዝገብ ይችላሉ   !👇👇 ❎█▓▒░        ►OPEN◄░►OPEN       ▒▓█❎ ❎█▓▒░         ►OPEN◄░►OPEN      ▒▓█❎ ❎█▓▒░         ►OPEN◄░►OPEN      ▒▓█❎ ❎█▓▒░        ►OPEN◄░►OPEN       ▒▓█❎ 💸💸💸💸💸💸💸💸💸💸💸💸💸💸💸💸💸💸💸 👆 ይህን ይጫኑት  ይህን  ይጫኑት  ይህን ይጫኑት 👆 🇫 🇴 🇷 🇪 🇽    🇹 🇷 🇦 🇩 🇮 🇳 🇬 🇫 🇴 🇷 🇪 🇽    🇹 🇷 🇦 🇩 🇮 🇳 🇬 🎯 𝗔𝗱𝗱 𝗬𝗼𝘂𝗿 𝗖𝗵𝗮𝗻𝗻𝗲𝗹 ➕ 👇 ምርጥ ምርጥ ቻናሎችን ከፈረጉ ከስር ያለውን ይጫኑ 👇
إظهار الكل...

ሐይማኖት አበው ✝
Netflix Movie 🎬
❤️የህይወት ታሪክ ገጠመኝ😢
📻 መንፈሳዊ ትረካ 📻
🇪🇹 ኦርቶዶክስ ብር የማይበሉ ቦታ የማይዘዙ ስብከቶች 🇪🇹
🙏 እንቁ የ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጆች ✝
✝ ተዋህዶ ተዋህዶ ✝
😂 መሳቅ ነው አመሌ 😂
❤️ ቆንጆ ሞዴል ❤️
😂 አንፍሮቹ 😂
🙏 ሰው ሁን ከሰውም ሰው 🙏
💒 ቤተክርስቲያን ባህረ ጥበባት  💒
✝ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ትምህርቶች ✝
💐 Telegram ቻናል 💐
🔉 መቆሚያ Media  🔉
🇪🇹 Ethiopia Travel Agency ✈️
🇪🇹 VIVA SPORT 🇪🇹
🏆 ታዋቂው Promotion 🏆
💧💵 Forex Trading  መማር ለምትፈልጉ 💵 💧
Free FaceSwap🤖
Best DeepNude🙈
➻ "ቅዱስ፣ ጥንቁቅ፣ ግልጽና ብልህ ሁን፡፡ #እርጋታን የተላበሰ ሰብእና ይኑርህ፡፡ #ደስተኛ ሁን፤ ሰላምታህ በፈገግታ የታጀበ #ንጹህ ይሁን፡፡ ንግግርህ #የታረመ አጭርና በጨው እንደተቀመመ ጣፋጭ ይሁን፡፡ ቃላቶችህ #የተመጠኑ እና ጤናሞች ሁሉም የሚረዳቸው ይሁኑ፡፡ ➻ የጓደኛህን ምስጢር #አትግለጥ፤ ለሚወዱህ ሁሉ #የታመንክ ሁን፡፡ ወደ ጭቅጭቅ እና ንትርክ ከመግባት #ራህን_ጠብቅ፡፡ የሚሰሙህ ሁሉ እንዳይጠሉህ ወደ ጠብ #አትግባ፡፡ ከሰይጣን በቀር ምንም #ጠላት አይኑርህ፡፡ ➻ የሰዎችን ስህተት #አትመራመር፤ የባልንጀራህ ኃጢአት #አትግለጥ፡፡ የባልጀራህ ውድቀት ደጋግመህ #አታውራ፡፡ በራስህ ኃጢአት ላይ ፍረድ እንጂ በሌሎች ላይ #አትፍረድ ገዢያቸው አይደለህምና፡፡ ➻ ኃጢአትን በፈጸመ ሰው ላይ ወቀሳ #አታብዛ አንተም ትበድላለህና፡፡ ነገር ግን ከኃጢአቱ ይመለስ ዘንድ #ረዳትና_መካሪ ሁነው፡፡ ከወደቀበትም የስህተት ሥራ እንዲወጣ #አበርታው፡፡ ተስፋውን በእግዚአብሔር ላይ ቢያደርግ ኃጢአቱን ልክ በእሳት ፊት እንደወደቀ ገለባ ፈጥኖ #እንደሚወገድለት ንገረው፡፡ ➻ ተፈጥሮ እንደ #መጽሐፍ ፍጥረታት እንደ #ጽላት ይሁኑህ። ከእነሱ #ሕግጋትን ተማር፤ በተመስጦ ሆነህ በመጽሐፍ #ያልሰፈሩትን_ምስጢራት ተረዳ፡፡ ➻ እግዚአብሔርን ከሚፈራ በቀር #ባለጸጋ የሆነ ሰው ማነው? የእውነት እውቀት ከጎደለው ሰው በላይ #ፍጹም_ደሃ የሆነ ማን ነው? ሁል ጊዜም እውነተኛ ፍቅራችን ጸንቶ ይቀጥል ዘንድ ወደ #እግዚአብሔር_ጸልይ፡፡ እርሱን ለምነው፡፡ ስለ ቸርነቱ #ምስጋና አቅርብ፤ ምክሬን ፈጽሞ #ቸል_አትበል፡፡" (ምክር ወተግሳጽ ዘቅዱስ ኤፍሬም)
إظهار الكل...
🤑💵 🇫 🇴 🇷 🇪 🇽 𝗧𝗿𝗮𝗱𝗶𝗻𝗴 መማር የምትፈልጉ አንድ የሚገርም የ Forex  ቻናል ያውቃሉ❓ 💶  𝗖𝗶𝘁𝘆 𝗙𝗼𝗿𝗲𝘅 𝗘𝘁𝗵𝗶𝗼𝗽𝗶𝗮 💶 @City_Forex_Ethiopia ይባላል ። ተመዝገባችሁ መማር የምትፈልጉ አናግሯቸው እስከ 𝟰𝟬% Discount የሚደርስ ቅናሽ አድርገዋል !     ☎️   +251977338586       🇪🇹     ☎️   +251977338586       🇪🇹       ይህን ይጫኑት  ይህን  ይጫኑት  ይህን ይጫኑት        👇👇 ይህን ተጭነው መመዝገብ ይችላሉ   !👇👇 ❎█▓▒░        ►OPEN◄░►OPEN       ▒▓█❎ ❎█▓▒░         ►OPEN◄░►OPEN      ▒▓█❎ ❎█▓▒░         ►OPEN◄░►OPEN      ▒▓█❎ ❎█▓▒░        ►OPEN◄░►OPEN       ▒▓█❎ 💸💸💸💸💸💸💸💸💸💸💸💸💸💸💸💸💸💸💸 👆 ይህን ይጫኑት  ይህን  ይጫኑት  ይህን ይጫኑት 👆 🇫 🇴 🇷 🇪 🇽    🇹 🇷 🇦 🇩 🇮 🇳 🇬 🇫 🇴 🇷 🇪 🇽    🇹 🇷 🇦 🇩 🇮 🇳 🇬 🎯 𝗔𝗱𝗱 𝗬𝗼𝘂𝗿 𝗖𝗵𝗮𝗻𝗻𝗲𝗹 ➕ 👇 ምርጥ ምርጥ ቻናሎችን ከፈረጉ ከስር ያለውን ይጫኑ 👇
إظهار الكل...

ሐይማኖት አበው ✝
Netflix Movie 🎬
❤️የህይወት ታሪክ ገጠመኝ😢
📻 መንፈሳዊ ትረካ 📻
🇪🇹 ኦርቶዶክስ ብር የማይበሉ ቦታ የማይዘዙ ስብከቶች 🇪🇹
🙏 እንቁ የ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጆች ✝
✝ ተዋህዶ ተዋህዶ ✝
😂 መሳቅ ነው አመሌ 😂
❤️ ቆንጆ ሞዴል ❤️
😂 አንፍሮቹ 😂
🙏 ሰው ሁን ከሰውም ሰው 🙏
💒 ቤተክርስቲያን ባህረ ጥበባት  💒
✝ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ትምህርቶች ✝
💐 Telegram ቻናል 💐
🔉 መቆሚያ Media  🔉
🇪🇹 Ethiopia Travel Agency ✈️
🇪🇹 VIVA SPORT 🇪🇹
🏆 ታዋቂው Promotion 🏆
💧💵 Forex Trading  መማር ለምትፈልጉ 💵 💧
Free FaceSwap🤖
Best DeepNude🙈
ከበረከት አዝመራው Bereket Azmeraw የፌስቡክ ገጽ የተገኘ አካፍላችኋለሁ ያልኳችሁ ጥናታዊ መረጃ... *** ለመቶዎች ዓመታት በተለይ በቅብዓቶች እና ጸጋዎች ሲጠቀሱ የኖሩ የቄርሎስ ትምህርቶች የግእዝ ትርጉማቸው ስህተት አለባቸው?! *** ቅብዓቶች እና ጸጎች ደጋግመው ከሚጠቅሷቸው መጻሕፍት ዋናው በዘመነ አክሱም ከግሪክ ወደ ግእዝ እንደተተረጎመ የሚነገርለት እና የብዙ የቅዱስ ቄርሎስ ዘእስክንድርያ እና ሌሎች አበው ድርሳናት መድብል የሆነው ድርሳነ ቄርሎስ ነው። የቅዱስ ቄርሎስ ዘእስክንድርያን ምስክርነት የፈለጉ ቅብዓቶች እና ጸጎች ከዚህ መጽሐፍ ደጋግመው የሚጠቅሷቸው የተወሰኑ ጥቅሶች አሉ። የሚከተሉት ሁለት ጥቅሶች በተለየ የታወቁ ናቸው፦ 1ኛ. “ዘተሠርዓ ወልደ እግዚአብሔር በኃይል ቅብዓ መንፈስ ቅዱስ።. . . ሰመየ ወልደ እግዚአብሔር ወእምዘርአ ዳዊት ተወልደ፤ ይቤ ከመሂ ተሠርዓ ወልደ እግዚአብሔር። እፎ ንግረኒ አምላክ ውእቱ ዘእምዘርአ ዳዊት ተወልደ።ወሀሎ ቅድመ ዓለም ወልድ ዘለዝላፉ ይሄሉ ምስለ እግዚአብሔር አብ። በአይ እንከ ፍና ተሠርዓ ወልደ እግዚአብሔር እስመ ይቤ ውእቱ በእንተ ርእሱ 'እግዚአብሔር ይቤለኒ ወልድየ አንተ፤ ወአነ ዮም ወለድኩከ።' ወዮም ብሂል አኮ ዘኃለፈ መዋዕል ዘይነግር አላ ዘሀሎ ሶበ ይትበአል ዕሙቅ ምሥጢር። … ተሰምየ እምዘርአ ዳዊት ተወልደ፤ ወሐደሰት በላዕሌሁ ልደቱ እንተ በሥጋ።” ድርሳነ ቄርሎስ(Qerellos)፣ Ms-Add 1569 f. 24. B. M.Weischer (ed.), Qerellos III, (no. 49, 1), 106, and (no. 75, 2), 136. *** 2ኛ. “ኢይኄይስኑ ለዘተሰብአ በእንቲአነ ዘበአማን ወልድ ንንግር ከመ ተውህቦ [ስም] እምአብ ከመ ይትአመን በትሥጉቱሂ አምላክ መልዕልተ ኩሉ በእንቲአነ አትሐተ ርእሶ ከመ ይትአመን ሐዲስ አምላክ ለመላእክት ወሰብእ እንዘ ውእቱ አምላክ ብሉይ ቀዳሚ በህላዌሁ።” (ስጣዌ ዘቄርሎስ፣ Ms. Add. 01569) *** በዓለም ላይ የታወቁ የቅዱስ ቄርሎስ ድርሳናት የግሪክ የተመሳከሩ ቅጅዎች አሉ። አንደኛው Patrologia Graeca ሲሆን ሁለተኛው P. E. Pusey ያሳተመው ነው። ሁለቱም ጥንታውያን ድርሳናት ተመሳክረው የታተሙ ናቸው። ትልቁ ጉዳይ ከላይ ከግእዙ ድርሳነ ቄርሎስ በተጠቀሱት እና በሁለቱ የግሪክ ቅጅዎች ውስጥ ባለው የግሪክ ንባብ መካከል ጠንካራ ልዩነት መኖሩ ነው። በመጀመሪያው ጥቅስ በግእዙ ያለው 'በኃይለ ቅብዓ መንፈስ ቅዱስ' የሚለው በግሪኩ 'ቅብዓ' የሚለው ቃል የለም። ይህ ንባብ በመንፈስ ቅዱስ ቅብዓትነት የእግዚአብሔር ልጅ ሆነ ለሚለው ትምህርታቸው የሚጠቅሱት ሲሆን በግሪኩ ንባብ ግን 'ቅብዕ' የለም። ይህም ወይ የትርጉም ስህተት አለዚያም ሥርዋጽ እንደሆነ ያመለክታል። ካልሆነ ደግሞ በብዙ ጥንታውያን ቅጅዎች (Manuscripts) ተመሳክሮ ከታተመው Patrologia Graeca እና ሌሎች ቅጅዎች ይልቅ የግእዙ ድርሳነ ቄርሎስ ንባብ ትክክል ነው ማለት ይኖርብናል። ይህን ማለት ግን ከብዙ ምክንያቶች አንጻር አስቸጋሪ ነው። የመጀመሪያው ሰዋሰዋዊ ችግር ነው። ሌላኛው ደግሞ ቅዱስ ቄርሎስ እየጠቀሰ ያለው ሮሜ. 1፥1-4 በመሆኑ እና በዚህ የሐዋርያው ጽሑፍ ላይ 'ቅብዕ' የሚል ነገር አለመኖሩ ነው። ሁለተኛው ጥቅስ ክርስቶስ በመንፈስ ቅዱስ ተቀብቶ የባህርይ አምላክ ሆኗል ለማለት የሚጠቅሱት ' ከመ ይትአመን ሐዲስ አምላክ - አዲስ አምላክ መሆኑ ይታመን ዘንድ' የምትል ንባብ የያዘ ነው። የግሪኩ ንባብ ግን 'አዲስ አምላክ እንዳልሆነ ይታመን ዘንድ' የሚል መልእክት ያለው ነው። በርግጥም አዲስ አምላክ የሚለው ንባብ ነገረ ሃይማኖታዊ ጽነት ያለበት በመሆኑ ከግእዙ ይልቅ የግሪኩ ንባብ የቀና ሆኖ ይገኛል። እነዚህ ሁለት ጥቅሶች ዋና ማሳያ ሆነው ቀረቡ እንጂ ሌሎች ተመሳሳይ የንባብ ችግሮችም አሉ። *** ይህ መረጃ ለቲዎሎጂ MTh መመረቂያ ጽሑፍ የሠራሁት ጥናት አካል ነው። ይህ ነገር በጊዜው ግርምት ፈጥሮብኛል። አባቶቻችን ባልተጣራ ትርጉም ላይ ተመሥርተው ነው ምእተ ዓመታትን የተከራከሩት? ንባባቱ ከሌሎች የግሪክ ቅጂዎች ጋር ሁለተኛ ተመሳክረው ቢሆን ችግሩ ይቀንስ ነበር? ሌሎች የቤተ ክርስቲያናችን ድርሳናት (ሃይማኖተ አበውን ጨምሮ) ከግሪክ፣ ዓረብኛ እና ሱርስት ምንጫቸው ጋር ካልተመሳከሩ ሌሎች ችግሮች (ነባርም አዲስም) አይፈጠሩምን? የሚሉ ከነገረ ሃይማኖታዊ ሐተታዎች ያለፈ ምንጭን የማጥራት ከባድ ሥራ እንዳለብን የሚያመለክቱ ሐሳቦች በውስጣችን ያጭራሉ። *** (የተወሰኑ ገጾችን ከዚህ ጽሑፍ ጋር አያይዣለሁ። ሙሉውን ደግሞ ወደፊት እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ ተደራሽ አደርጋለሁ።)
إظهار الكل...
👍 1
ethiopia-and-the-world-330-1500-ce.pdf