cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

ALL Music Lovers

Hey guys all music lovers channel Only black pic Old music🎤🎤 Modern music #dance music Photo compitaton🎁 #Free dance zone Best video🎥🎥 Birthday VIP? 👉 @kidusu19 ይላኩ comment @yiduna leave atblu❎ createor @kidusu19

إظهار المزيد
لم يتم تحديد البلدلم يتم تحديد اللغةالفئة غير محددة
مشاركات الإعلانات
188
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
لا توجد بيانات7 أيام
لا توجد بيانات30 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

#Bestfriend_challenge Good friends are like stars you don't always see them but you know they are ALWAYS there so fams i think today we should write a message for our #Bestfriend 🙌 so you can send me your message @allmusicloverss
إظهار الكل...
🍃🌹🍃....✍ ❤️. . .ይቅርታ. . .❤️ 🌹ስላፈቀርኩሽ ♥️ 🌹ይቅርታ አንቺን የግሌ ለማድረግ ስፍጨረጨር ስላደከምኩሽ💘 🌹ይቅርታ ላንገናኝ ስለተላመድኩሽ💞 🌹ይቅርታ ሳትረጂኝ ስለወደድኩሽ💖 🌹ይቅርታ በሜሴጅ ጋጋታ ስላጨናነኩሽ💕 🌹ይቅርታ ሳትመጪ ስለጠበኩሽ💛 🌹ይቅርታ ሳታምኝኝ ስላመንኩሽ💝 🌹ይቅርታ ስለሁሉም ነገር ደና ሁኚ💔 ❤️. . .ግን ሁሌም እጠብቅሻለው አፈቅርሻለውም. . .❤️ ~~~~~~~~~~~~~~ @allmusicloverss @allmusicloverss
إظهار الكل...
🍃🌹🍃....✍ ❤️. . .ማን ልበልሽ. . .❤️ አንቺ ጥቁር እንቁ ለኔ የተሰጠሽ እናቴ እህቴ ነሽ ብዬ የምጠራሽ ህይወቴ ነሽ ብዬ በልቤ ማኖርሽ : በዉስጥ የታመቀ ብዙ ሀይል ያለሽ በጣም ብዙ ታሪክ የሚነገርልሽ : ታዲያ አንቺ ነሽ ወይ የምትናደጂ በአደባባይ ላይ የምትዋረጂ : አንቺ ነሽ ወይ ታዲያ ምትናቂ በሰው ለአንድም ቀን በማይሆን ሆዱን እየባሰው : ታዲያ አንቺን ፍጥረት በማን ልሰይምሽ በማን ስም ልጥራሽ ማንስ ልበልሽ ~~~~~~~~~~~~ ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌ ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌ @allmusicloverss @allmusicloverss
إظهار الكل...
😘፨የስሜት ስብጥር፨ እዚያ በረቀቀው ፥ በሰፊው ምህዳር ፤ አምላክ አበጃጅቶ ፥ አስቦ ሲፈጥር ፤ የሰው ወሳጣዊ ፥ የስሜታት ስድር ፤ ላንዱ ደስታ ናቸው ፥ ለሌላው ግን ሐዘን ፤ የልብ እንጉርጉሮ ፥ ሸምነው ሚያለብሱን ፤ ግና .... ከመፈጠር ፥ የተሰጡን ትዕምርት ፤ ከሃሳብ የተለየ ፥ የመሰለኝ ንግርት ፤ ግን ያ አይደለም ፥ የስሜታት ወጉ ፤ ግን ያ አይደለም ፥ የስሜታት ጥጉ ፤ ከሰው ሃሳብ ዘልቀው በሰው ሃሳብ ወድቀው እንዲገዙ ፥ አልያም እንዲገ'ዙ(ጠብቆ) ፤ ነበር ከጅምሩ ፥ የአምላክ ትዕዛዙ ፤ የስሜት ስብጥር እውነት ውሸት እብደት ፥ ቅናትና ፍቅር ፤ ላንዱ ደስታ ናቸው ፥ ለሌላው ግን ሐዘን ፤ የልብ እንጉርጉሮ ፥ ሸምነው ሚያለብሱን ፤ @allmusicloverss @allmusicloverss
إظهار الكل...