cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

IN CHRIST JESUS 🔥🔥🔥

🌀🌀🌀🌀🌀🌀🌀🌀🌀🌀 For the earth shall be the knowledge of the #glory of the #lord at the water covers the sea For any question 👇👇👇👇👇 @abigujc @in_christ_jesus

إظهار المزيد
لم يتم تحديد البلدلم يتم تحديد اللغةالفئة غير محددة
Advertising posts
519المشتركون
لا توجد بيانات24 hour
لا توجد بيانات7 يوم
لا توجد بيانات30 يوم

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

ኤፌሶን 6 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹⁶ በሁሉም ላይ ጨምራችሁ የሚንበለበሉትን የክፉውን ፍላጻዎች ሁሉ ልታጠፉ የምትችሉበትን #የእምነትን ጋሻ አንሡ፤ ¹⁷ የመዳንንም ራስ ቁር የመንፈስንም ሰይፍ ያዙ እርሱም #የእግዚአብሔር #ቃል ነው።
إظهار الكل...
😭ከቤተክርስቲያን ነጋዴዎችን፥ ሳንቲም ለዋጮችን፥ ችግር ፈቺ መስለው የቤተመቅደሱን ክብር ያረከሱትን፥ በውሸት የሰዎችን ክስ የሚያጸዱትን፥ ወንጌልን ያጣመሙትን፥ የበግ ለምድ ለብሰው መካከል የገቡ ተኩላዎችን ጌታ እየገረፈ የሚያስወጣበት ጊዜ ይመጣል፥ በእውነት መንፈስ እና በእግዚአብሔር ቃል ስልጣን የተሞሉ የእግዚአብሔር ሚስጥር መጋቢዎችና የክርስቶስ ምስክሮች ይነሳሉ። “ፍርድ ከእግዚአብሔር ቤት ተነሥቶ የሚጀመርበት ጊዜ ደርሶአልና፤ አስቀድሞም በእኛ የሚጀመር ከሆነ ለእግዚአብሔር ወንጌል የማይታዘዙ መጨረሻቸው ምን ይሆን?” — 1ኛ ጴጥሮስ 4፥17 #victor
إظهار الكل...
“አባቶችም ለእነርሱ ናቸውና፤ ከእነርሱም ክርስቶስ በሥጋ መጣ፥ እርሱም ከሁሉ በላይ ሆኖ ለዘላለም የተባረከ አምላክ ነው፤ አሜን።” — ሮሜ 9፥5
إظهار الكل...
“#የክብር #አባት #የጌታችን #የኢየሱስ #ክርስቶስ #አምላክ #እርሱን #በማወቅ #የጥበብንና #የመገለጥን #መንፈስ #እንዲሰጣችሁ #እለምናለሁ።” — ኤፌሶን 1፥17 ወደ እግዚአብሔር በተጠጋን ቁጥር እርሱ ማወቅ እንችላለን እርሱን በማወቅ ውስጥ እርሱን #መውደድ #መፍራት እና #መምሰልን እናገኛለን የክብር አባት የሆነው እግዚአብሔር #አባታችብ ነው። አባታችንን በመውደድ እና በመፍራት ውስጥ #ጥበብን እናገኛለን። ምክኒያቱም "የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔር መፍራት ነውና"። እግዚአብሔር በመፍራት ውስጥ ልጁ ክርስቶስ በምድር ይመላለስ እንደነበር አንተ/ቺ እርሱን መስለህ/ሽ መመላለስ ትጀምራለህ.... 🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥 እግዚአብሔር አባት ሆይ አብዝተን እንድናውቅህ ካወቅንህ በላይ እንድንፈራህ ደግሞም ልጅህን ክርስቶስን መምሰል እንዲሆንልን ፀጋው በእምነት በህይወታችን ላይ ይብዛ 🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥 Share&join @in_christ_jesus @in_christ_jesus @in_christ_jesus
إظهار الكل...
....የረሀባችን ልክ እየጨመረ በመጣ ቁጥር መንፈስቅዱስ የክብሩን ማንነት በዛው ልክ እየገለጠልን ይመጣል.... #Abigia @in_christ_jesus
إظهار الكل...
ልጆች እና ጎልማሶች በዚህ በዘመኑ መጨረሻ እግዚአብሔር በእኛ(በልጆች እና በጎልማሶች) ለማድረግ ያቀደው የከበረ ሃሳብ አለው፥ ይህም በሰማይና በምድር ያለውን ሁሉ በክርስቶስ የመጠቅለል ሃሳቡ አካል እንድንሆን እና አብሮ ሰራተኞች እንድንሆን ነዉ። ስለዚህ ምክንያት ምሕረት እንደ ተሰጠን መጠን ይህ አገልግሎት ስላለን አንታክትም።( 2ኛ ቆሮ 4፥1) ነገር ግን የሚያሳፍረውን ስውር ነገር መጣል፣ በተንኮልም መመላለስ ማቆም ይገባናል። ለከንቱ ትርፍ የእግዚአብሔርን ቃል ከውሸት ጋር መቀላቀል ፈጽሞ ልናደርገው የማይገባ ነዉኢያኔስና ኢያንባሬስ የተባሉት የግብፅ ጠንቋዮች ሙሴን እንደተቃወሙት አእምሮአቸው የጠፋባቸው ከእምነትም የተጣሉ ሰዎች እውነትን እንዲቃወሙ፥ ሁልጊዜም እየተማሩ እውነትን ወደማወቅ የማይደርሱ ሞኞችን እንደሚያስቱ የመንፈስ ቅዱስ ምስክርነት ነዉ። በውስጥም በውጭም ባሉ ነፋሶች እንዳትወሰዱ ወንድማዊ ምክሬ ነዉ፥ አጥብቀን የእግዚአብሔርን ቃልና ሃይል የምንፈልግበትም ጊዜ ልሆን እንደሚገባ እረዳለሁ፥ ምክንያቱም ሙሴ ኢያኔስን እና ኢያንባሬስን በቃል ብቻ ሰይሆን በሃይልም ነው የገጠማቸው፥ ሐዋሪያው ቅዱስ ጳውሎስ ወደ ጢሞቴዎስ በላከው ሁለተኛው መልእክቱ ምዕራፍ ሦስት ላይ ስለመጨረሻው ዘመን ትንቢታዊ የሆነ ትንተና እየሰጠ በኢያኔስ ኢያንባሬስና እና በሙሴ መካከል ስለነበረው ሁኔታ መናገሩ ስውር መልእክት ያዘለ ነዉ፥ ይህም መልእከት በመጨረሻው ዘመን የእውነት ወንጌል አገልጋዮች ከሐሰተኞች ጋር የሚያደርጉት ውጊያ የቃላት ሰይሆን የሃይል መሆን እንዳለበት ነዉ። ሃይል ስል ሃይል ማለቴ ነዉ። የእግዚአብሔር የራሱ አቅም። ከሐሰተኞች ጋር ስነ-መለኮታዊ የሆነ ክርክር በማድረግ አንረታቸውም፥ በቃላት ብልጫም አናሳፍራቸው፥ የግዴታ ሁለቱም ወገን በትሩን መሬት ላይ መጣል ይኖርበታል የበረታው በትር ደካማውን ይውጠዋል። የእግዚአብሔርን ቃል እና ሃይል አጥብቀን እንፈልግ፥ እግዚአብሔር ለሚፈልጉት የሚገኝ አምላክ ነውና። -Victor @TheDeepThingsOfTheSpirit @TheDeepThingsOfTheSpirit @TheDeepThingsOfTheSpirit
إظهار الكل...
🌼🌼  🌼🌼 🌼🌼  🌼🌼 🌼🌼  🌼🌼 🌼🌼  🌼🌼 🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼 🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼 🌼🌼  🌼🌼 🌼🌼  🌼🌼 🌼🌼  🌼🌼 🌼🌼  🌼🌼   🌻 🌻🌻🌻   🌻🌻 🌻🌻  🌻🌻 🌻🌻 🌻🌻 🌻🌻   🌻🌻🌻🌻🌻🌻   🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻 🌻🌻 🌻🌻  🌻🌻 🌻🌻 🌻🌻 🌻🌻 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻 🌻🌻 🌻🌻 🌻🌻 🌻🌻 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻 🌻🌻 🌻🌻 🌻🌻 🌻🌻 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻 🌻🌻 🌻🌻 🌻🌻 🌻🌻 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻 🌻🌻 🌻🌻 🌻🌻 🌻🌻 🌼🌼  🌼🌼 🌼🌼  🌼🌼 🌼🌼  🌼🌼 🌼🌼  🌼🌼 🌼🌼🌼 🌼🌼 🌼🌼 🌼🌼 🌼🌼 🌼🌼  🌼🌼 🌼🌼🌼   🌼🌼 🌼🌼🌼🌼 🌼🌼 🌼🌼 🌼🌼 🌼🌼 🌼🌼 🌼🌼 🌼🌼 🌼🌼 🌼🌼 🌼🌼 🌼🌼 🌼🌼 🌼🌼 🌼🌼 🌼🌼🌼🌼 🌼🌼 🌼🌼🌼 🌼🌼 🌼🌼 🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼 🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼 🌼🌼 🌼🌼 🌼🌼🌼🌼🌼🌼 🌼🌼🌼🌼🌼🌼 🌼🌼 🌼🌼 🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼 🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼 🌻🌻 🌻🌻 🌻🌻 🌻🌻 🌻🌻 🌻🌻 🌻🌻 🌻🌻 🌻🌻 🌻 🌻🌻  🌻🌻 🌻🌻 🌻🌻 🌻🌻 🌻🌻🌻 🌻🌻 🌻🌻 🌻🌻 🌻🌻 🌻🌻 🌻🌻🌻🌻 🌻🌻🌻🌻 🌻🌻🌻 🌻🌻🌻 🌻🌻  🌻🌻 🌻🌻  🌻🌻 🌻🌻  🌻🌻 🌻🌻  🌻🌻 🌻🌻🌻 🌻🌻 🌻🌻 🌻🌻 🌻🌻 🌻🌻 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻 🌻🌻 🌻🌻 🌻🌻🌻🌻🌻🌻 🌻🌻🌻🌻🌻🌻 🌻🌻 🌻🌻 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻   🌼 🌼🌼🌼   🌼🌼 🌼🌼  🌼🌼 🌼🌼 🌼🌼 🌼🌼   🌼🌼🌼🌼🌼🌼   🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼 🌼🌼 🌼🌼  🌼🌼 🌼🌼 🌼🌼 🌼🌼 🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼 🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼 🌼🌼 🌼🌼 🌼🌼 🌼🌼 🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼 🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼 🌼🌼 🌼🌼 🌼🌼 🌼🌼 🌼🌼 🌼🌼 🌼🌼 🌼🌼 🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼
إظهار الكل...
“የተሰወረ #የጥበብና #የዕውቀት #ሀብት ሁሉ #የሚገኘው #በእርሱ #ዘንድ #ነውና።” — ቆላስይስ 2፥3
إظهار الكل...
እግዚአብሔር የናዝሬቱን ኢየሱስን በመንፈስ ቅዱስ በኃይልም ቀባው፥ እርሱም መልካም እያደረገ ለዲያብሎስም የተገዙትን ሁሉ እየፈወሰ ዞረ፥ እግዚአብሔር ከእርሱ ጋር ነበረና፤🔥🔥🌧🌧 —ሐዋርያት 10: 38 ክብር አለ ያባቴ ልጆች🔥🔥🌧🌧
إظهار الكل...
“ኢየሱስም፦ አንቺ ሴት፥ #ከአንቺ #ጋር #ምን አለኝ? #ጊዜዬ ገና ^አልደረሰም #አላት።” — ዮሐንስ 2፥4 ሲታይ ያልደረሰ የማይመስል ግን የሚሆን ታሪክ በድንቅና ተአምራት በእኛ ይሆናል🔥🔥🔥🔥🔥🌏🌏🌏 @in_christ_jesus @in_christ_jesus
إظهار الكل...