cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

ቱንቢ ላቭ ሚዲያ 💟

"፤ እግዚአብሔርም፦ አሞጽ ሆይ፥ የምታየው ምንድር ነው? አለኝ። እኔም፦ ቱንቢ ነው አልሁ። ጌታም፦ እነሆ፥ በሕዝቤ በእስራኤል መካከል ቱንቢ አደርጋለሁ፤ ከእንግዲህም ወዲህ ደግሞ አላልፋቸውም፤" (ትንቢተ አሞጽ 7: 8) ______________ ለማንኛውም ሀሳብና አስተያነት ✍️ 📞 +251 932000657 ወይም በቴሌግራም @byitref ያገኙናል::

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
2 156
المشتركون
+124 ساعات
-67 أيام
-3330 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

Photo unavailableShow in Telegram
"ጥቂት የደም ጠብታ መላውን ዓለም ዐደሰው። በወተት ውስጥ ኾኖ ወተትን እንደሚያጣብቀው ፈሳሽ ደሙ የሰውን ዘር አንድ ላይ አያያዘው።" … ኢየሱስ ነው!           🎁 እንኳን ለትሳኤ በዓል አደረሰን 🎉 ___ TUNBI_LOVE_MEDIA 💟
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
ዛሬ በሲ ኤም ሲ ገነት ቤተ ክርስቲያን፣ እርስዎም ተጋብዘዋል!
إظهار الكل...
Repost from N/a
"እርሱ አፅናኝ የሆነው" የክርስትና ህይወት ያለ መንፈስ ቅዱስ መሪነት አይታሰብም። እኛ ወዴት እንደምንሄድ እንዴት መሄድ እንዳለብን አናውቅም። ነገር ግን እርሱ የእውነት መንፈስ በመጣ ጊዜ ወደ እውነት ሁሉ ይመራናል። የመንፍስ ቅዱስን መራነት ሆንብለን እንለማመድ። እናማክረው፤እንጠይቀው፤እናውራው።ድምፁን ያሰማናል።
إظهار الكل...
Repost from N/a
ያለ መንፈስ ቅዱስ በድን ነኝ። ይህን ፀሎት የዘወትር ፀሎት በማድረግ በእርሱ ላይ ያለንን ፍፁም መደገፍ ለመንፈስ ቅዱስ እንግለጥ። እኔ አሁን አልኖርም፤መንፈስ ቅዱስ አንተ በእኔ በሙላት ኑርብኝ ብለን በየእለቱ ራሳችንን እናቅርብ።የመንፈስ ቅዱስ ህይወት እንለማመዳለን።
إظهار الكل...
Repost from N/a
“ይህ ሁሉ እንዲህ የሚቀልጥ ከሆነ፥ የእግዚአብሔርን ቀን መምጣት #እየጠበቃችሁና #እያስቸኰላችሁ፥ በቅዱስ ኑሮ እግዚአብሔርንም በመምሰል እንደ ምን ልትሆኑ ይገባችኋል? ስለዚያ ቀን ሰማያት ተቃጥለው ይቀልጣሉ የሰማይም ፍጥረት በትልቅ ትኵሳት ይፈታል፤” — 2ኛ ጴጥሮስ 3፥11-12 የጌታን ቀን ማስቸኮል እንችላለን። እንዴት ? ስለኢየሱስ ሰዎች እንዲሰሙ በተለይም ያልሰሙ እንዲሰሙ በማድረግ
إظهار الكل...
إظهار الكل...
ሳሌም ወንድማገኝ | Salem Wendmagegn(Jappy) አለ ጌታ| Ale Geta gospel song lyrics video 2024

#gospel #lyrics #song #youtube Graphics by yabsra abera

https://www.instagram.com/yabu.et

Photo unavailableShow in Telegram
አትፍሩ "፤ ዛሬ በዳዊት ከተማ መድኃኒት እርሱም ክርስቶስ ጌታ የሆነ ተወልዶላችኋልና።" (የሉቃስ ወንጌል 2: 11) 🎁 መልካም በዓል 🎁 ___
إظهار الكل...
መልካም የገና በዓል 🎁
ኢየሱስ ተወልዶልናል 📖
Photo unavailableShow in Telegram
አትፍሩ "፤ ዛሬ በዳዊት ከተማ መድኃኒት እርሱም ክርስቶስ ጌታ የሆነ ተወልዶላችኋልና።" (የሉቃስ ወንጌል 2: 11) 🎁 መልካም በዓል 🎁 ____ 🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄 @TUNBI_LOVE_MEDIA 💟 @TUNBI_LOVE_MEDIA 💟 🌲🌲🌲🌲🌲🌲🌲🌲🌲
إظهار الكل...
እየወደድሁህ መጣሁ Eyewededhuh Metahu https://youtube.com/watch?v=2syRUAAB6vY&si=QE2nCFZvJOAYc8Fl
إظهار الكل...
እየወደድሁህ መጣሁ Eyewededhuh Metahu

እየወደድሁህ መጣሁ Eyewededhuh Metahu: Track 06 of the live recorded gospel album “Silante”.

إظهار الكل...
ይችላል Yichlal

ይችላል Yichlal: Track 07 of the live recorded gospel album “Silante”.