cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

ማዕዶት ዘተዋሕዶ

የትንሣኤ እሑድ ማግሥት ጌታ ክርስቶስ በትንሣኤው ምዕመናንን ከሞት ወደ ሕይወት ያሻገረበት ቀን የትንሣኤው ማሳሰቢያ ማዕዶት ይባላል። ......በዚህም channel ወደ ሕይወት ይሻገሩበት

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
5 157
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
لا توجد بيانات7 أيام
لا توجد بيانات30 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

ማቴዎስ 23 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹⁷ እናንተ ደንቆሮዎችና ዕውሮች፥ ማናቸው ይበልጣል? ወርቁ ነውን? ወይስ ወርቁን የቀደሰው ቤተ መቅደስ? ¹⁸ ደግማችሁም፦ ማንም በመሠዊያው የሚምል ምንም የለበትም፤ ማንም በላዩ ባለው መባ የሚምል ግን በመሐላው ይያዛል ትላላችሁ። ¹⁹ እናንተ ደንቆሮዎችና ዕውሮች፥ ማናቸው ይበልጣል? መባው ነውን? ወይስ መባውን የሚቀድሰው መሠዊያው? ²⁰ እንግዲህ በመሠዊያው የሚምለው በእርሱና በእርሱ ላይ ባለው ሁሉ ይምላል፤ ²¹ በቤተ መቅደስም የሚምለው በእርሱና በእርሱ በሚኖረው ይምላል፤ ²² በሰማይም የሚምለው በእግዚአብሔር ዙፋንና በእርሱ ላይ በተቀመጠው ይምላል።
إظهار الكل...
إظهار الكل...
አባቴ ክርስቲያን መሆኔን ሲሰማ ክላሹን አቀባብሎ የሸህ ዓሊ ልጅ ክርስቲያን ሆነች ከምባል..{ከእስልምና ወደ ክርስትና የቀድሞዋ ሀዋ ዓሊ ምስክርነት}በአንደበቷ

#ethiopia #orthodox #fnote

መንገዳችንን እንመርምርና እንፈትን❤️❤️❤️ ወደ እግዚአብሔርም እንመለስ🙏🙏🙏ሰቆ 3፥40❤️❤️ሁሉ በእርሱ ሆነ🙏🙏 ☨ ☩ ☨ ፦የዚህ ግሩፕ አላማ እግዚአብሔርን ደስ የሚያሰኙትን ነገሮች እየመረመርን በማወቅ ደስ ከማያሰኙት ነገሮች ደግሞ የምንርቅበትና ስሙን የምናስከብርበት መንፈሳዊ ግሩፕ ነዉ። ✣ የእግዚአብሔር ፍቃድ ምን እንደሆነ የምንማማርበትና የምናዉቅበት የምናሳዉቅበት የምንጠያየቅበት ነዉ። ✤በአጠቃላይ ከተሳሳትንበት ነገር ሁሉ በመመለስ የተፈጠርንበትንና የተጠራንበትን አላማ ማወቅና ማሳወቅ ነዉ።☨☩☨ https://t.me/gOuJByrFixlKYzJK
إظهار الكل...
መንገዳችንን እንመርምርና እንፈትን❤️❤️❤️ ወደ እግዚአብሔርም እንመለስ🙏🙏🙏ሰቆ 3፥40❤️❤️ሁሉ በእርሱ ሆነ🙏🙏

☨ ☩ ☨ ፦የዚህ ግሩፕ አላማ እግዚአብሔርን ደስ የሚያሰኙትን ነገሮች እየመረመርን በማወቅ ደስ ከማያሰኙት ነገሮች ደግሞ የምንርቅበትና ስሙን የምናስከብርበት መንፈሳዊ ግሩፕ ነዉ። ✣ የእግዚአብሔር ፍቃድ ምን እንደሆነ የምንማማርበትና የምናዉቅበት የምናሳዉቅበት የምንጠያየቅበት ነዉ። ✤በአጠቃላይ ከተሳሳትንበት ነገር ሁሉ በመመለስ የተፈጠርንበትንና የተጠራንበትን አላማ ማወቅና ማሳወቅ ነዉ።☨☩☨

" ቃልም ሥጋ ሆነ።" (የዮሐንስ ወንጌል 1:14)
إظهار الكل...
إظهار الكل...
MK TV || የኢለርኒንግ ፕላትፎርም አጠቃቀም EXPOPRT

Subscribe and share

https://www.youtube.com/user/EOTCMK?s......

https://www.youtube.com/user/EOTCMK?s......

#MKTV #MahibereKidusan #EOTCMK

ለኦንልይ ጂሰስ ጥይያቄ ስትጠይቃቸው እግዚአብሔር ዓለማትን የፈጠረው ___ነው። ሀ) በቃሉ ለ) በልጁ ሐ) ሀ እና ለ የኦንልይ ጂሰስ መልስ "መ"
إظهار الكل...
ለኦንልይ ጂሰስ ጥይያቄ ስትጠይቃቸው እግዚአብሔር ዓለማትን የፈጠረው ___ነው። ሀ) በቃሉ ለ) በልጁ ሐ) ሀ እና ለ የኦንልይ ጂሰስ መልስ "መ"
إظهار الكل...
ለኦንልይ ጂሰስ ጥይያቄ ስትጠይቃቸው እግዚአብሔር ዓለማትን የፈጠረው ___ነው። ሀ) በቃሉ ለ) በልጁ ሐ) ሀ እና ለ የኦንልይ ጂሰስ መልስ "መ"
إظهار الكل...
❌ Il bot non può essere aggiunto ai gruppi! Rimuovimi
إظهار الكل...
ለኦንልይ ጂሰስ ጥይያቄ ስትጠይቃቸው እግዚአብሔር ዓለማትን የፈጠረው ___ነው። ሀ) በቃሉ ለ) በልጁ ሐ) ሀ እና ለ የኦንልይ ጂሰስ መልስ "መ"
إظهار الكل...