cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

Addis's pic's + Hackers world

Addis's best place pics Welcome Contact if u need ur best addis pic to be posted @KiraJr @Eliasfikre 😎😋😇😷🙏🙏🙅👌✌

إظهار المزيد
لم يتم تحديد البلدلم يتم تحديد اللغةالفئة غير محددة
مشاركات الإعلانات
299
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
لا توجد بيانات7 أيام
لا توجد بيانات30 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

📌📌📌የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት ኤጀንሲ(INSA) ኢ-ሜይል ሲስተም "Hack" ተደርጓል በሚል በተለያዩ ሚዲያዎች የዘገቡት ሐሰት መሆኑን ስለመግለፅ፤ በሐገራችን ከለውጥ በፊት በርካታ ፖለቲካዊ፤ማህበራዊ እና ኢኮኖሚያዊ ችግሮች እንደተፈጠሩ ይታወቃል። 📌📌በመሆኑም እነዚህን ችግሮች ሲፈፅሙ የነበሩ ግለሰቦች ለህግ እንዲቀርቡ እየተደረገ ሲሆን ሌሎች ግለሰቦች ያጠፉት ጥፋት ለህግ እንደሚያስቀርባቸው ሲያውቁ ከስራ ገበታቸው ለቀው ጠፍተዋል። 📌📌እነዚህ ከተቋሙ የጠፉ ግለሰቦች ከዚህ በፊት ቁልፍ ቦታዎችን ይዘው የነበር በመሆኑ በወቅቱ በነበራቸው ከፍተኛ ፕሪቪሌጅ የሰበሰቡት የተቋሙ ዳታ በእጃቸው እንዳለ ለማወቅ ተችሏል። 📌📌እነዚህ የጠፉ ግለሰቦች በእጃቸው ያለውን መረጃ በተለያዩ ዌብሳይቶች በመልቀቅ የቆየውን መረጃ አሁን እንደተገኘ በማስመሰል የተቋሙን ስም ሆን ብለው በማጠልሸት ህዝብን በማደናገር የፖለቲካ ትርፍ ለማግኘት እየተንቀሳቀሱ መሆናቸውን ለማወቅ ችለናል። 📌📌ለአብነት ያህል በተለያዩ ማህበራዊ ሚዲያ የተለቀቀው የኢ-ሜይል አድራሻና ፓስወርድ መረጃ ከአንድ ዓመት በፊት ተቋሙን የለቀቁ አባላት ጭምር የያዙ ናቸው። 📌📌በአሁኑ ወቅት እየተጠቀሙ የሚገኙትን አባላት ኢ-ሜይልና ፓስወርድ በማህበራዊ ሚዲያዎች ላይ የተለቀቁት አለመሆኑን እየገለፅን ተቋሙ ሐገራዊ ለውጡን ተከትሎ ብዙ ሪፎርሞችን ያከናወነ ሲሆን እራሱን በሰው ኃይል፤ በቴክኖሎጂ እና በአሰራር ስርዓት በመዘርጋት ሐገራዊ ተልዕኮውን እየተወጣ ይገኛል። በመሆኑም የሚያሰጋ የአቅም ክፍተት የሌለ መሆኑን ማስገንዘብ እንወዳለን። 📌📌በመጨረሻም ህዝቡ ከእነዚህ የሌቦች እና ሐሰተኞች ቡድን በሚሰራጨው ሐሰተኛ መረጃዎች እንዳይታለል እንገልፃለን። @KiraJr
إظهار الكل...
⭕️በየ ጀነሬሽኑ ያለው የኔትወርክ መረጃ መላኪያ እንዲሁም መቀበያ ፍጥነት ⭕️1G - 2kbs ⭕️2G - 64kbs ⭕️3G - ከ144kbs እስከ 2mbs ⭕️4G - ከ100mbs እሰከ 1Gbs ⭕️5G - ከ1GB እስከ ተፈለገው (ገደብ የለውም) 📝NOTE ⚠️5G ያለባቸው ሀገሮች USA, Netherland, India, Korea, Chaina, Canada, Britian እና የመሳሰሉ ሀገሮች ላይ አገልግሎቱን ጀምረዋል! ⚠️ኢትዮጵያ ውስጥ ያለው እስከ 4G ብቻ ነው! አዲስ አበባ ⚠️የEthio-telecom የሚያወጣው ሲም ደግሞ እስከ 3G ብቻ! ⚠️G ማለት Generation ማለት ነው!
إظهار الكل...
ዛሬ ስለአንድሮይድ በጥቂቱ እናያለን። 🔰android ማለት በአሁን ሰዓት በጣም ምርጥና ተወዳጅ የOS/Operating System አይነት ነው! 🔰ይህንን ሲስተም ከሚጠቀሙ ታዋቂ ስልኮች በጥቂቱ 👉SAMSUNG 👉HUWAWEI 👉ONEPLUS 👉NOKIA 👉HTC 👉XIAOMI 👉TECNO 👉SONY 👉LG...........etc | የስልካችሁን ሶፍትዌር Version ለማየት Setting >> About device >> Android Version ላይ ማየት ትችላላችሁ | 🔰1:ALPHA(አልፋ)የመጀመሪያ የተለቀቀበት አመት:23/09/2008 የversion ቁጥር:android 1.0 🔰2:BETA(ቤታ)ሁለተኛ የተለቀቀበት አመት:09/02/2009 የversion ቁጥር:android 1.1 🔰3:CUP CAKE(ካፕ ኬክ)ዘቢብ(ቆርኪ) የተለቀቀበት አመት:27/04/2009 የversion ቁጥር:android 1,4 🔰4:DONUT(ዶናት) የተለቀቀበት አመት:15/09/2009 የversion ቁጥር:android 1.6 🔰5:ECLAIR(ኤክላር) የተለቀቀበት አመት:26/10/2009 የversion ቁጥር:android 2.0/2.1 🔰6:FROYO(ፍሮዮ)አይስክሬም የተለቀቀበት አመት:20/05/2010 የversion ቁጥር:android 2.2/2.2.3 🔰7:GINGERBREAD(ጂንጀርብሬድ) የዝንጅብል ዳቦ የተለቀቀበት አመት:06/12/2010 የversion ቁጥር:android 2.3/2.3.7 🔰8:HONEYCOMB(ሀኒ ኮምብ)የማር እሸት የተለቀቀበት አመት:22/02/2011 የversion ቁጥር:android 3.0/3.2 🔰9:ICE CREAM SANDWICH(አይስክሬም ሳንድዊች) የተለቀቀበት አመት:18/10/2011 የversion ቁጥር:android 4.0 🔰10:JELLY BEAN(ጄሊ ቢን) የተለቀቀበት አመት:09/07/2012 የversion ቁጥር:android 4.1 🔰11:KITKAT(ኪትካት)የቸኮሌት ብራንድ የተለቀቀበት አመት:31/10/2013 የversion ቁጥር:android 4.4 🔰12:LOLLIPOP(ላሊፓፕ)የከረሜላ አይነት የተለቀቀበት አመት:12/11/2014 የversion ቁጥር:5.0 🔰13:MARSHMALLOW(ማርሽሜሎ) የተለቀቀበት አመት:05/10/2015 የversion ቁጥር:6.0 🔰13:NOUGAT(ኖጋት) የተለቀቀበት አመት:22/08/2016 የversion ቁጥር:7.0 🔰14:OREO ኦሪዮ(የብስኩት አይነት) የተለቀቀበት አመት:23/09/2018 የversion ቁጥር :android 8.1 🔰14:Pie ፒ የተለቀቀበት አመት:October 17 2018 (በቅርቡ ) የversion ቁጥር :android 9.0 🔰 ማስታወሻ 🔰 ⚡የስልካችን ቨርዢን በጨመረ ቁጥር በጣም አዳዲስ አፖችና ጌሞች የመጠቀም እድላችን የሰፋ ነው ⚡ ከነዚህ ውስጥ በአሁን ሰዓት አሪፍ የሚባሉት ከ6.0 በላይ ያሉት ናቸው ⚡ ከሶስተኛው ስሪት ጀምሮ ያሉት ስሞች በጣፋጭ ምግቦች ስም የተሰየሙ ናቸው ⚡ ሌላው የሚገርመው ነገር ከ1 ጀምሮ ያሉት በአልፋቤት ቅደም ተከተል ነው የተሰየሙት A,B,C,D,E,F,G,H,I,J,K,L,M,N,O,P...🙏ስለተከታተላችሁን እናመሰግናለን @KiraJr
إظهار الكل...
❤ 11
🖕 6
ፌስቡክ ላይ ሳይጠየቁ መጫወት የሚጀምሩ ቪድዮዎችን እንዴት ማስቆም ይቻላል? በሞባይል ስልካችሁ አልያም በኮምፒዉተራችዉ ላይ የፌስቡክ ፖስቶችን በምትመለከቱበት ወቅት ቪድዮ ላይ ስትደርሱ እንዲጫወት ሳትጠይቁት መጫወት ይጀምራል፡፡ ይህ ቪድዮ የሚያሳየዉ ስለምትፈልጉት መልካም ነገር ከሆነ ክፋት አይኖረዉም፡፡ ሆኖም ግን ቪድዮው ስሜትን የሚረብሽ አልያም ሌላ ልትመለከቱት የማትፈልጉት መጥፎ መረጃ ከሆነ የያዘዉ ምቾት መንሳቱ ብሎም የስሜት መረበሽ ማስተከተሉ አይቀርም፡፡ በተጨማሪም የስልክዎን ዳታ ያላግባብ በማባከን ለተጨማሪ ወጪ ይዳርጋል፡፡ ይህን ሳይጠየቅ የሚጫወት ቪድዮ በስልክም ሆነ በኮምፒዉተራችሁ ላይ የተወሰኑ ማስተካከያዎችን በማድረግ ማስቆም የሚቻል ሲሆን ምን ማድረግ እንደሚገባችዉ ከዚህ በማስከተል አቅርበንላችዋል፡፡ ከኮምፒዉተራችሁ ላይ ለማስቆም፦ 1. በኮምፒዉተራችዉ ብሮውሰር ላይ ፌስቡክ አካዉንቶን ይክፈቱ፡፡ 2. በስተቀኝ በኩል መጨረሻ ላይ የሚገኘዉን፣ የሶስት መዓዘን ምልክት ያለዉ ማዉጫ በመንካት 'Settings' የሚለዉን ይክፈቱ፡፡ 3. በስተግራ በኩል ካሉት ምርጫዎች ዉስጥ ወደ መጨረሻ አካባቢ 'Videos' የሚል አማራጭ ይገኛል፡፡ እሱን ይጫኑት፡፡ 4. ከሚመጡት አማራጮች ዉስጥ 'Auto-Play Videos' የሚል ማስተካከያ ይገኛል፡፡ ለማስቆም 'Off' የሚለዉን ይምረጡ፡፡ ከአንድሮይድ ስልካችዉ ላይ ለማስቆም፦ 1. ፌስቡክ አፕን ይክፈቱ፡፡ 2. ☰ የዚህ አይነት ምልክት ወዳለዉ 'Settings menu' ይሂዱ፡፡ 3. ወደ ታች በመዉረድ 'Settings & Privacy' የሚለዉን ይጫኑ፡፡ 4. ከዛም 'Settings' የሚለዉን ይምረጡ፡፡ 5. 'Media and Contacts' የሚለዉን እስኪያገኙ ወደ ታች ይዉረዱ፣ ከዛም 'Videos and Photos' የሚለዉን ይምረጡ፡፡ 6. በመጨረሻም 'Autoplay' የሚለዉን ሲያገኙ 'Never Autoplay Videos' የሚለዉን በመምረጥ ማስቆም ይችላሉ፡፡ ከአይፎን ስልካችዉ አልያም አይፓዳችዉ ላይ ለማስቆም፦ 1. ፌስቡክ አፕን ይክፈቱ፡፡ 2. በስተቀኝ በኩል ከላይ የሚገኘዉ ማዉጫ ይጫኑ፡፡ 3. ወደ ታች በመዉረድ 'Settings & Privacy' የሚለዉን ይጫኑ፡፡ 4. ከዛም 'Settings' የሚለዉን ይምረጡ፡፡ 5. 'Media and Contacts' የሚለዉን እስኪያገኙ ወደ ታች ይዉረዱ፡፡ 6. በመጨረሻም 'Autoplay' የሚለዉን ሲያገኙ 'Off' የሚለዉን በመምረጥ ማስቆም ይችላሉ፡፡ @KiraJr
إظهار الكل...
إظهار الكل...

E News Daily 🔔Breaking celeb news 🎵Up coming albums 🎬Up coming movies ✔️Entertainment News 🔊Exclusives and more https://t.me/Enews69
إظهار الكل...

إظهار الكل...

Check out Live Score⚽⚽: https://t.me/liveligue
إظهار الكل...
Live Score⚽⚽

live score / liveligue is now on Telegram! Be the first one to read latest news, watch match highlights and follow exclusive content! *Unofficial Advertisment: @Abdurazake7 Other questions: @poppy41 liveligue tv

إظهار الكل...

اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.