ar
Feedback
ግጥም ሲጥም - Gitem Sitem

ግጥም ሲጥም - Gitem Sitem

الذهاب إلى القناة على Telegram

የዘመናችንን ቀለም ያሳያሉ ያልናቸውን የዚህ ትውልድ የስነ ግጥም ውጤቶችን እንጋራ - እናጋራ። ለማካፈል የፈለጋችሁትን በGitem_Sitem ፣ gitemsitem@gmail.com የጸሃፊ ስም እና ርዕስ አክላችሁ ላኩልን። We are all about sharing this generation's poetry. Please email us your pieces gitemsitem@gmail.com

إظهار المزيد
1 721
المشتركون
-124 ساعات
-37 أيام
-1630 أيام
أرشيف المشاركات
photo content

የዓመቱን የመጀመሪያ ክፍት መድረክ ይዘንላችሁ መጣን! እስቲ እንደ'ራሳችሁ፣ እንደ ልባችሁ፣ እንደ ስሜታችሁ፣ እንደ ቀለማችሁ፣ እንደ መልካችሁ እና እንደፈለጋችሁ ተሰየሙበት። 12 ሰዓት ላይ ምዝገባ
የዓመቱን የመጀመሪያ ክፍት መድረክ ይዘንላችሁ መጣን! እስቲ እንደ'ራሳችሁ፣ እንደ ልባችሁ፣ እንደ ስሜታችሁ፣ እንደ ቀለማችሁ፣ እንደ መልካችሁ እና እንደፈለጋችሁ ተሰየሙበት። 12 ሰዓት ላይ ምዝገባ እንጀምራለን የመጀመሪያ 20 ተመዝጋቢዎች ብቻ ቅድሚያ ያገኛሉ። #ግጥምሲጥም #ግጥም #ግጥማዊቅዳሜ #ኅብረቃል #ሽፍታ

Our very own Seife Temam and Markos joining the poets for a virtual open mic night to We are planning to help build a playroo
Our very own Seife Temam and Markos joining the poets for a virtual open mic night to We are planning to help build a playroom in the pediatric ward of SPHMMC we have lots of talent in the house today 🔥 join us, have a good time, and help us put a smile on a child's face ❤️ virtual open mic night today at 9:00 PM(EAT) on clubhouse, as part of the fundraising campaign for the SPHMMC's Pediatric ward playroom. Miss it not! https://twitter.com/i/status/1573661244384546817

The very first open mic night of the Ethiopian year Gitem Sitem at Atmosphere with your host @alien0nearth Sign up starts at
The very first open mic night of the Ethiopian year Gitem Sitem at Atmosphere with your host @alien0nearth Sign up starts at 6 PM Come through and enjoy this generation's poetry and creativity, Express yourselves in front of a supportive community #poetry #artinaddis #gitemsitem #poetrylovers #openmic #atmosphere

photo content

Repost from Bruh Club
The Arts Mailing list newsletter – 19th Sep 2022 is out now!!! https://bit.ly/3DCPRUm This week, we bring you the work of Mar
The Arts Mailing list newsletter – 19th Sep 2022 is out now!!! https://bit.ly/3DCPRUm This week, we bring you the work of Marta https://www.instagram.com/marth_aa7/ Arts Mailing List newsletter - የዜና ጥበባችን (ኒውስሌተር) አጠቃቀም! ሀ. ወደ ድህረ ገፃችን ይግቡ ለ. የሳምንቱን ዜና ጥበብ (ኒውስ ሌተር) ማስፈንጠሪያ በመጫን ለሳምንቱ የወጡትን የኪነጥበብ አማራጭ እድሎች በየዘርፋቸው ይመልከቱ:: ሐ. የእርሶን ዘርፍ ይፈልጉ እና አርስቱን በመጫን ወደ ዝርዝሩ ይግቡ:: መ. ሰማያዊውን ማስፈንጠሪያ በመጫን ሊሳተፉበት ወደሚፈልጓቸው አማራጮች ይዙሩ:: ሰ. ወደ ፈለጉት ድህረ ገፅ ከተዛወሩ በሁዋላ እዛው ገፃቸው ላይ የሰፈሩትን ትእዛዛት በመከተል ማመልከቻዎን ያስገቡ:: ረ. ከመውጣትዎ በፊት ወደእኛው ዜና ጥበባት የኢንስፒሬሽን ክፍል ማስፈንጠሪያ በመመለስ ልብ ኮርኳሪ፣ ጥበብ ቆስቋሽ የሆኑ የጥበብ ዜናዎችን ይታደሙ:: ሠ. ጥያቄ፣ ሃሳብ፣ አስተያየትዎን በትጋት እናስተናግዳለን። @artsmailinglist

I'm on Instagram as @hibreqal. Install the app to follow my photos and videos. https://www.instagram.com/invites/contact/?i=1h4lt84uxvm8k&utm_content=pb1rfdw

ዓመቱን ሙሉ አንዳች ሳናቋርጥ ለሁሉም ክፍት የሆኑ የግጥም መድረኮችን ከእናንተው ጋር በመሆን ወደእናንተ ስናደርስ ቆይተን የሽፍታው ዝግጅታችን በአዲስ ዓመት ድባብ ሊቀበላችሁ አንድ ቀን ብቻ ቀርቶታል
ዓመቱን ሙሉ አንዳች ሳናቋርጥ ለሁሉም ክፍት የሆኑ የግጥም መድረኮችን ከእናንተው ጋር በመሆን ወደእናንተ ስናደርስ ቆይተን የሽፍታው ዝግጅታችን በአዲስ ዓመት ድባብ ሊቀበላችሁ አንድ ቀን ብቻ ቀርቶታል። ሁላችሁም እንድትመጡም እንድታቀርቡም ተጋብዛችኋል። ቦሌ ሞኤንኮ አጠገብ በሚገኘው ሽፍታ ሬስቶራንት ከ12 ሰዓት ጀምሮ አቅራቢዎችን መመዝገብ እንጀምራለንና ከእናንተ የሚጠበቀው በቦታው ሰዓት አክብሮ መገኘት ብቻ ነው። በሰዓት የማይታማው መሰናዶዋችን ልክ 12 ከ 30 ሲል ይጀመራል። የመግቢያ ዋጋችን 50 ብር ብቻ ሲሆን እዛም ላይ የአራዳ ግብዣ የተታከለበት ነው። መጥታችሁ በበአል ድባብ ግጥምን አጣጥሙ!

Here is a special edition of our Open Mic Poetry Night at Atmosphere
Here is a special edition of our Open Mic Poetry Night at Atmosphere

Repost from LinkUp Addis
Gitem sitem presents Open Mic Night at shifta on Wednesday 7 September 2022. Doors to this event open at 6:00pm. The entrance
Gitem sitem presents Open Mic Night at shifta on Wednesday 7 September 2022. Doors to this event open at 6:00pm. The entrance fee is 50ETB. To get updates on events happening within the city https://linkupapp.page.link/tv-screen @linkupaddis

ግጥም ሲጥም! "ግጥም ሲጥም "ለሁሉም ክፍት የሆነ የኪነጥበብ መድረክ ረቡዕ ጷጉሜ 2 2014 ዓ.ም ቦሌ በሚገኘው ሽፍታ ላውንጅ ይካሄዳል። 12:30 ሲልም ይጀምራል ተብሏል። ምንጭ :https://t.
ግጥም ሲጥም! "ግጥም ሲጥም "ለሁሉም ክፍት የሆነ የኪነጥበብ መድረክ ረቡዕ ጷጉሜ 2 2014 ዓ.ም ቦሌ በሚገኘው ሽፍታ ላውንጅ ይካሄዳል። 12:30 ሲልም ይጀምራል ተብሏል። ምንጭ :https://t.me/KunetSitem ለበለጠ ኪነጥበባዊና ሁነታዊ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉ። https://t.me/EventAddis1

photo content

+2
Poster final.jpg7.41 MB