ar
Feedback
ግጥም ሲጥም - Gitem Sitem

ግጥም ሲጥም - Gitem Sitem

الذهاب إلى القناة على Telegram

የዘመናችንን ቀለም ያሳያሉ ያልናቸውን የዚህ ትውልድ የስነ ግጥም ውጤቶችን እንጋራ - እናጋራ። ለማካፈል የፈለጋችሁትን በGitem_Sitem ፣ gitemsitem@gmail.com የጸሃፊ ስም እና ርዕስ አክላችሁ ላኩልን። We are all about sharing this generation's poetry. Please email us your pieces gitemsitem@gmail.com

إظهار المزيد
1 721
المشتركون
+224 ساعات
-47 أيام
-1530 أيام
أرشيف المشاركات
ልብ በሉ ስራዎቻችሁ በድምጽ ወይም በጽሁፍ መላክ የሚችሉ ሲሆን የውድድሩ ርዕሰ ጉዳዮች የሆኑት የአረንጓዴ አሻራ፣ አካባቢ ጥበቃ እና ብዝሃ ህይወት ላይ ያተኮሩ መሆን አለባቸው።
ልብ በሉ ስራዎቻችሁ በድምጽ ወይም በጽሁፍ መላክ የሚችሉ ሲሆን የውድድሩ ርዕሰ ጉዳዮች የሆኑት የአረንጓዴ አሻራ፣ አካባቢ ጥበቃ እና ብዝሃ ህይወት ላይ ያተኮሩ መሆን አለባቸው።

~የፍም ቅንጦት~ በእልልታ ዘመን ቀርቶ ለመኮነን የእቅፉ ደስታ ያልነጠፈ እርካታ በጥጉ በመስኩ ለይቶ በመልኩ ተንዠርግጎ ነበር ከአለሙ ቀንበር ተሹሞ በክብር በከልታማ እይታ ተፈርዶ በኮታ ከአላፊ ጓዳ ተሰማ አጓዳ ቢያነካካበት ዝንብ ተረብሾ ከልብ በጭንቅ ሰረገላ ውበቱ ሲጉላላ ስማልኝ አንተዬ ተከተለ ወዬ ርዕሱንም ባታውቅ ከቶ እንዳትሳቀቅ ባዩ ሲያባብለው ከፍላት መለሰው በዛሬ ተጭኖ ነገውን ተማምኖ ገፅ እያላተመ አመድ ተቀመመ በጣረሞት ጊዜ ተረስቶ አባዜ ሲሄድበት ሚዜ ዝንቦቹንም ረሳ አንበሳ እያገሳ ወርቂቷን ሊበሳ የባሰውን ሲለብስ ለመጣለት ቅልስ የለውምና መልስ እንደምን ይቀስቀስ ግና ተጨነቀ ፊት እንዳረቀቀ ላደጋው አይደለም ለማጡም አላለም ዘልቆ ስላልገባ የረመጡ ካባ አምጡልኝ እያለ ሰሚ ስለሌለ በምሬት ዘለለ ከቂል እያበረ መኖርን ቀበረ በ እ.እ

ግጥም የሚወድ
Anonymous voting

ከለላ ለልጆች ምን ምን አካታለች? ከለላ ልጆች መምሪያን በዚህ ሳምንት አጠናቀን እስከምናካፍላችሁ በውስጧ ምን ምን እንደያዘች እናሳያችሁ! ☺️ ምዕራፍ አንድ በአጠቃላይ ስለልጆች ወሲባዊ ጥቃት ታስዳ
+3
ከለላ ለልጆች ምን ምን አካታለች? ከለላ ልጆች መምሪያን በዚህ ሳምንት አጠናቀን እስከምናካፍላችሁ በውስጧ ምን ምን እንደያዘች እናሳያችሁ! ☺️ ምዕራፍ አንድ በአጠቃላይ ስለልጆች ወሲባዊ ጥቃት ታስዳስሰናለች። ከትርጉም አንስቶ፡ አጥቂዎቹ ምን አይነት ሰዎች ሊሆኑ እንደሚችሉ፣ ልጆች ጥቃት ከደረሰባቸው ሊያሳይዋቸው የሚችሉዋቸው ምልክቶች፣ በረጅም ግዜ ያለው ጉዳትና የመሳሰሉትን ታስተምረናለች። ምዕራፍ ሁለት ደግሞ ስለመከላከል ታስተምረናለች። በተለያዩ የዕድሜ ደረጃ ላይ ያሉ ልጆች ባህሪያቸው ምን ይመስላል? እንዴት ማስተማር እንችላለን? ማስተማርስ ያለብንስ ምንድን ነው? ልዩ ጥበቃና እንክብካቢ የሚያስፈልጋቸው ልጆችንስ እንዴት እናስተምር? የሚሉትን ትመልስልናለች። ምዕራፍ ሶስት ደግሞ ጥቃቶች ከተፈጸሙ ምን ማድረግ አለብን? ልጆቻችንን እንዴት እናናግራቸው? እራስችንን እንዴት እናረጋጋ? ምን አይነት የህክምናና የህግ ክትትል ማድረግ እንችላለን? ከነዚህ ክትትሎች ውስጥስ ምን መጠበቅ አለብን? የሚሉ መልሶችንና ሌሎችንም እናያለን። #KelelaGuides #ከለላ

… The scene of a crime every night at the show The fiend of a rhyme on the mic that you know It's only one capable, breaks-th
… The scene of a crime every night at the show The fiend of a rhyme on the mic that you know It's only one capable, breaks-the unbreakable Melodie unmakable, pattern unescapable, A horn if want the style I posses I bless the child, the earth, the gods and bomb the rest For those that envy a MC it can be Hazardous to your health so be friendly A matter of life and death, just like a Etch-a-sketch Shake 'till your clear, make it disappear, make the next After the ceremony, let the rhyme rest in peace If not, my soul'll release! … Rakim - Lyrics of Fury #gitemsitem #ግጥምሲጥም #Rapሲጥም https://t.me/seifetemam

Now there she goes again, the dopest Ethiopian And now the world around me be gets moving in slow motion When-ever she happen
Now there she goes again, the dopest Ethiopian And now the world around me be gets moving in slow motion When-ever she happens to walk by - why does the apple of my eye Overlook and disregard my feelings no matter how much I try? Wait, no, I did not really pursue my little princess with persistence And I was so low-key that she was unaware of my existence..." Fatlip on The Pharcyde’s “Passin’ Me By” (Verse 4) #gitemsitem #ግጥምሲጥም #Rapሲጥም https://t.me/seifetemam

በአማርኛ፡ በአፋን ኦሮሞ፡ በትግርኛና በእንግሊዘኛ ቋንቋዎች በመጪው ሳምንት፥ በሶማሊኛና በአፋርኛ ደግሞ በቀጣዮቹ ሳንምታት ማግኘት ይቻላል። ማህበራዊ ደረ-ገጾቻችን በመከታተል እነዚህንና ሌሎችንም ይዘቶች መከታተል ትችላላችሁ 😊 #KelelaGuides #ከለላ

4.66 KB

photo content

በምን ሃሳብ? በሚሞናደለው በሚሞዳሞደው ጎረምሳውን ሁሉ አንገቱን ባስቀጨው መዳፌን ቸብ አርገሽ ልቤን የሰቀልሽው ምን ልሁን ብለሽነው? ደሞ ሲያወሩብሽ የሰፈር ሰው ሁሉ ተነኳኮሰቸው ለከፈችው አሉ በአንዱ እያየሽኝ አንዱ መራገቡ😉 ምን ማለትሽ እንደው አይኖችሽ ያውቃሉ . . . ምን አስበሽ ነው ግን? ቆነጀሁኝ ብሎ እግር ማደናበር ተኩያለሁ ብሎ አይን ማቀዣበር ወገብ አለኝ ብሎ ቅስሞች መሰባበር አለንጋ አለኝ ብሎ ሰው በጣት ማባረር ምን አስበሽ ነው ግን ምን አስበሽ ነበር? በፈገግታሽ ግለት ወደ አፍሽ መጣራት በከንፈርሽ ቅንጦት መሳምን ማስመኘት ጀላቲ ባረገኝ ምላስሽን ብበርዳት ጥርስሽን ታክኬ ጣዕሜን ብትመጫት ምን አስቤ ነው ግን?🤔 ተራራሽን አየሁ አካል ማንቀጥቀጫ ለፓርቲ 🕺 ይመቻል ያወጡት መግለጫ ወዮ ከምን ገባሁ🙆🙆 እንጃልኝ እኔንጃ ይኸው ስቆም አለሁ ላንቺ መቀመጫ ምን አስቤ ነው ግን? ከገላሽ የጣፍሽው ጎትተሽ አይኖቼን መዳፌን ቸብ አርገሽ የሰቀልሽው ልቤን የምትነካኪው በጸጉርሽ ታጦቼን በአምስተኛው አፍሽ የምትበዪው አፌን ምን አስበሽ ነው ግን?🤔 የምታቃስችው በርሜል 🛢 እንደገፋ የምተነፍሰው ባሉን 🎈 እንደነፋ ላብ አደሮች ሆነን ሰርክ የምንለፋ😥 ለምንረሳሳው ለምንጠፋፋ ምን አስበን ነው ግን?🤷 #ሰይፈተማም #ግጥምሲጥም

አንዳንዴ መፅሀፍት በጣም ተጋኖ ይወራላቸዋል። ነገር ግን ገዝተን ወይም ተውሰን ስናነባቸው እንደጠበቅነው ሳይሆኑ ይቀራሉ። የእሱባለው አበራ ንጉሴ "ትዝታሽ ፡ ለእኔ ትዝታዬ ፡ ለአንቺ" የተሰኘው መፅ
   አንዳንዴ መፅሀፍት በጣም ተጋኖ ይወራላቸዋል። ነገር ግን ገዝተን ወይም ተውሰን ስናነባቸው እንደጠበቅነው ሳይሆኑ ይቀራሉ። የእሱባለው አበራ ንጉሴ "ትዝታሽ ፡ ለእኔ ትዝታዬ ፡ ለአንቺ"  የተሰኘው መፅሀፍ ከነዚህ መፅሀፍት ፍፁም ይለያል። ይህ መፅሀፍ ተጀምሮ እስኪያልቅ በእያንዳነዱ ገፅ ብዙ ነገሮችን ይዳስሳል።  የመፅሀፉ ደራሲ እሱባለው አፃፃፉ እፁብ ድንቅ የሚያስል ነው ። አንዴ የሚነበብ መፅሀፍ ብቻ ሳይሆን ተደግሞ እንዲነበብ አድርጎ ነው የፃፈው ።   ግን እንደ ማኪያቶ ባያንስ ደስ ይል ነበር ። ለነገሩ ማኪያቶ ስላነሰ አይደል የጣፈጠው እረ እንደውም መፅሀፉ እንኳንም አነሰ ።  ለአንበብያን እንዲያነቡ ከሚጋብዛቸው መፅሀፍ አንዱ ሆኖ አግኝቼዋለሁና . . . . .መልካም ንባባ!!!!

My random thoughts in three minutes By: Biniyam G (Bini_x) My random thoughts in three minutes I put on my glasses and see the world with the scratches, Living in the despair of my innocence,bleeding parts all fixed with plastic patches Reality is fucked cause everybody can have their own Playin for the throne, it's like die trying or get that crown Crashing capitalism is freedom, for some All the fairness needed, to grow and to triump Illusions are what dreams have become Niggas wishing if the pain at least makes them stronger Thoughts that hit you at midnight when you are sober It's crazy what happens when you spit the truth When you call it like it is, when you skip the sooth It will be 8:00pm and you will be alone in the city Thinkig, What you know being too less in a way I tell you, It's just enough if it gets you through the day For all the wisdom you gain, there is a greater price to pay If I have to compare how I live with how I am. How I feel with the climb? I don't need anything to numb the pain I gotta feel it I ain't scared of being hurt but when I can I gotta curve shit Just teach your heart how to be patient Death is on the high way and if it's late, it wont be too late. Stop waiting another day to make the changes you need If you fuck it's to make a different breed See now, Tough guilt weighs heavy on my heart It's like I sinned in ways that are different Easy to make promises, especially when you are drunk For your self, Not necessarily for another skunk Witness your ship as it sunk On the side, Nigga with a six pack, But lost the fat, Dissolved in alcohol, That is protocol, Of the mist, Life is a gift, strapped with a broken soul Standards defined for, fabricated truth taking toll Last breath being stalled But still everyone is a know it all So now... Thinking I am used to, people leaving me Used to, having less friends than enemies Most times, They tell me the devil is in the details I ignore those As it is, I am the architect of my soul So I put my chest in, head up And see beyond all Even though the faults are what are too close Perfection and forgiveness, I choose both Reality pinches me, but i fail to respond Maybe The Highs and lows it's got to be a rhythm I don't wanna join, and still I aint got to beat them Been called a narcissist, Been called inconsiderate, Below what they anticipate, Probably end up alone, if I keep going with this pace, My generation, is controlled over who we must love and hate It's not what you put in but karma, luck and fate No pride but for money, power and estate And when you can hardly relate? You probably insane, it's you that they resent As long as you can't pretend, its impossible to blend Dehna neh endet nesh, is the kind of wisdom to trend Gotta be open minded or open minded people judge you instead! @Machiavellixx #Bini_X #poeticsaturdays #ግጥምሲጥም

እሰይ ሰውነት ገነነ (ከሰይፈ ተማም) ምስጋና፣ ውዳሴ፣ አርምሞ ነፍስ በስጋ ተስሞ ዓለም ምድሩ ቀሊል ሆነ እሰይ ሰውነት ገነነ ቅድስና ውስጡ እንዳለ የሰው አይምሮ ባነነ በአንዲት ቅጽበት እልፍ ሃሳብን እንደጭስ እያቦነነ መከልከልን እንኳን ለሰው ለ'ግዜር እምቢ ያልን አመጸኛ በቅጠል ሳንጽፍ አንሞትም የአለም ምድሩን መዳኛ የሳር ቅጠሉን አዱኛ የዳመናውን ጥጥ ዳመጥን ሰማይ አልጋችን ሆነ ምድርን እደጊ ብለን እንትፍ ያልንባት ዘነበ በነጠላ ቆመን እንኳ እኛ ብሎ ለማለት ልባችን መቼ ቦዘነ እሰይ ሰውነት ገነነ የዳመጥነው ተፈተለ በውብ ተሸመነ አማረ በጠላት ያልወደቀ ገላ ይኸው በጥለት ዘመነ እሰይ ሰውነት ገነነ እሰይ ሰውነት ገነነ ነፍሱን ተግባባት ስጋ 'ራሱን መጠየፍ ሰጋ ማብቀል ሆነ ያሁን ጸጋ በጸደቀው ደምቆ ረካ ባጸደቀው ጸድቆ ፈካ ሰውም ከሰው ተሰካካ እሰይ ሰውነት ሰላ ገዘፈ ከአካል ከገላ ተኖረ በቅጡ ሞልቶ ተሰማ ኦባንግ ሜቶ ተተነፈሰ ጻድቅ ቃል እሰይ ሰው መግደል ሞቷል እሰይ ሰውነት ገኗል በአንዲት ቅጽበት እልፍ ሃሳብን እንደጭስ እያቦነነ የሰው አይምሮ ባነነ ቅድስና ውስጡ እንዳለ ምስጋና፣ ውዳሴ፣ አርምሞ ነፍስ በስጋ ተስሞ ዓለም ምድሩ ቀሊል ሆነ እሰይ ሰውነት ገነነ #ሰይፈተማም #ግጥምሲጥም #ግጥማዊቅዳሜ 2012 @seifetemam

#MESTAfricaChallenge ዛሬ ነሀሴ 6 / 2012 ዓ/ም ምሽት 12 ሰአት በዙም Zoom Online በሚካሄደው የሜስት አፍሪካ ቻሌንጅ ውድድር ኢትዮጵያን ወክሎ የሚወዳደረውን ደቦ ኢንጂነሪግን
#MESTAfricaChallenge ዛሬ ነሀሴ 6 / 2012 ዓ/ም ምሽት 12 ሰአት በዙም Zoom Online በሚካሄደው የሜስት አፍሪካ ቻሌንጅ ውድድር ኢትዮጵያን ወክሎ የሚወዳደረውን ደቦ ኢንጂነሪግን Debo Engineering እንዲመርጡ ተጠይቋል። ደቦ ኢንጂነሪንግ በኢትዮጵያ የእፅዋትን በሽታ በተንቀሳቃሽ ስልክ በመጠቀም መለየት የሚያስችል መተግበሪያ በ4 ቋንቋዎች እና በድምጽ እገዛ የሰራ አገር በቀል ድርጅት ነው። ለመምረጥ የሚከተልውን ደረጃዎች ይከተሉ ፦ 1. በመጀመሪያ በዚህ ማስፈንጠሪያ (Link) https://www.eventbrite.com/e/mest-africa-challenge-2020-finale-tickets-114145546402 ይመዝገቡ 2. ከዚያም ወደ emial አድራሻዎ መልእክት ይላክሎታል ይህ መልእክት በAug 12, 2020 (ነሃሴ 6/2012) ምሽት 12 ሰአት ላይ zoom online የሚካሄደውን ውድድር መከታተል እና ደቦ ኢንጂነሪግን (Debo Engineering) መምረጥ ያስችሎዎታል ለበለጠ መረጃ www.deboengineering.com Facebook : Debo Engineering plc @tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia

ጃፋር የመጽሐፍት መደብር ከሰሞኑ በከፍተኛ ደረጃ የተሸጡልኝ መጽሐፍት እነኚህ ናቸው ሲል ጋብዟችኋል። https://t.me/Jafbok
ጃፋር የመጽሐፍት መደብር ከሰሞኑ በከፍተኛ ደረጃ የተሸጡልኝ መጽሐፍት እነኚህ ናቸው ሲል ጋብዟችኋል። https://t.me/Jafbok

ከ6 ቀናት በኋላ ከቴሌግራምና ከድረ-ገጻችን ላይ በነጻ ማውረድ ይችላሉ! 👇🏾 ለወላጆች፡ ለአሳዳጊዎች፡ ለመምህራንና ስለልጆች ይመለከተናል ለሚሉ ሁሉ - የልጆችን ወሲባዊ ጥቃት መከላከያና ጥቃት የ
ከ6 ቀናት በኋላ ከቴሌግራምና ከድረ-ገጻችን ላይ በነጻ ማውረድ ይችላሉ! 👇🏾 ለወላጆች፡ ለአሳዳጊዎች፡ ለመምህራንና ስለልጆች ይመለከተናል ለሚሉ ሁሉ - የልጆችን ወሲባዊ ጥቃት መከላከያና ጥቃት የደረሰባቸውን መርጃ የሚሆን መምሪያ ከከለላ 😊⬇ Telegram: https://t.me/kelelaguides (Kelela Guides) Website: www.kelela.org #KelelaGuides #ከለላ

Goethe-Institute Addis Ababa is looking for volunteer applicants. Check out the details here: https://bit.ly/3fGHveN Download
Goethe-Institute Addis Ababa is looking for volunteer applicants. Check out the details here: https://bit.ly/3fGHveN Download LinkUp's Android App: https://bit.ly/2WeQpd8 @linkupaddis