cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

ፋሲል ከነማ እግር ኳስ ቡድን Fasil kenema football club

አንጋፋዉና ተወዳጁ ፋሲል ከነማ ስፖርት ክለብ በ1960 ዓ/ም ተመሰረተ፡፡ይህ አንጋፋ የአጴወች ክለብ 52 አመታትን አስቅጥሯል፡፡

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
498
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
لا توجد بيانات7 أيام
لا توجد بيانات30 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

ፋሲል ከነማ /አፄዎቹ/ የኛ™: 86' ፋሲል ከነማ 2-1 ኢትዮ ኤሌክትሪክ 69' አምሳሉ ጥላሁን | 78' አብነት ደምሴ 70' ናትናኤል ገብረጊዮርጊስ አፄዎቹ ድል ቀንቷቸዋል ! በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕርሚየር ሊግ አስራ አራተኛ ሳምንት መርሐ ግብር ፋሲል ከነማ ከ ኢትዮ ኤሌክትሪክ ጋር ያደረገውን ጨዋታ 2 ለ 1 በሆነ ውጤት ማሸነፍ ችሏል። የአፄዎቹን የማሸነፊያ ግቦች ናትናኤል ገብረ ጊዮርጊስ እና አምሳሉ ጥላሁን ከመረብ ማሳረፍ ሲችሉ ለኢትዮ ኤሌክትሪክ አብነት ደምሴ አስቆጥሯል። ፋሲል ከነማ ማሸነፉን ተከትሎ በሊጉ በደረጃ ሰንጠረዥ ሀያ ነጥቦች በመሰብሰብ #አምስተኛ ደረጃ ላይ መቀመጥ ችሏል። ኢትዮ ኤሌክትሪክ በበኩላቸው በሊጉ ደረጃ ሰንጠረዥ ስምንት ነጥቦች በመሰብሰብ በወራጅ ቀጠናው አስራ አምስተኛ ደረጃ ላይ ይገኛሉ። በቀጣይ የሊጉ መርሐ ግብር ፋሲል ከነማ ከ ኢትዮጵያ ቡና እንዲሁም ኢትዮ ኤሌክትሪክ ከ ሲዳማ ቡና የሚጫወቱ ይሆናል። t.me/Ethiokingbet t.me/Ethiokingbet
إظهار الكل...
እረፍት 0-0
إظهار الكل...
ዕረፍት ! ፋሲል ከነማ 0-0 ኢትዮ ኤሌክትሪክ @FASILSC
إظهار الكل...
ጨዋታው ተጀምሯል! ፋሲል ከነማ 0-0 ኢትዮ ኤሌክትሪክ @Manfasi
إظهار الكل...
አሰላለፍ
إظهار الكل...
ታላቅ የትብብር ጥሪ እንደሚታወቀው ከነገ ጀምሮ በተቀራራቢ ሰአት በርካታ በረራወች ጎንደር ስለሜርፋ በኤርፓርት የሚገኙ ታክሲወች እንግዶችን ለማስተናገድ እንደሚቸገሩ እሙን ነው ከተማ አስተዳደሩ ተጨማሪ መኪኖች የመደበ ቢሆንም ከሚመጣው እንግዳ ቁጥር አንፃር እጥረት እንዳይከሰት የቤት መኪና ያላችሁ የከተማችን ነዋሪወች እንግዶችን በመቀበል እንድታግዙን በአክብሮት እንጠይቃለን ። @Manfasi
إظهار الكل...