cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

Lax Life style 💃

إظهار المزيد
لم يتم تحديد البلدلم يتم تحديد اللغةالفئة غير محددة
مشاركات الإعلانات
320
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
لا توجد بيانات7 أيام
لا توجد بيانات30 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

በጎደለውና ባልሞላው ዛሬ ዜናውም ዘፈኑም ፀብ በሆነበት ዛሬ በተከፋንበትና በተጨነቅንበት ዛሬ ሞት ሞት በሚሸተው ዛሬ ሳይሆን በትናንት ትዝታና በነገ ተስፋ መልካም አዲስ አመት🌼🌼🌼
إظهار الكل...
ዶሮ ወጥ መስራት የማትችሉ ሴቶች 'bro' ብዬ ብጠራችሁ ቅር ይላችኋል 🤔😂🤷‍♂
إظهار الكل...
🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻 🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼 🌻2015🌻መልካም🌻አዲስ አመት🌻             🌻🌻🌻      መልካም🌻አዲስዓ መት   መልካም🌻     አ🌻ዲ🌻ስ መልካም 🌻        ዓ🌻መ🌻ት ለወዳጄ 🌻          ዓ🌻መ🌻ት 🌻🌻🌻🌻        አ🌻ዲ🌻ስ                          ዓ🌻መ🌻ት                        አ🌻ዲ🌻ስ                      አ🌻ዲ🌻ስ                    ዓ🌻መ🌻ት                  አ🌻ዲ🌻ስ             ዓ🌻መ🌻ት         አ🌻ዲ🌻ስ       ዓ🌻መ🌻ት    አ🌻ዲ🌻ስ ዓ🌻መ🌻ት               🌻🌻🌻🌻 🌻መ🌻ል 🌻ካ🌻ም🌻🌻🌻🌻 🌻አ🌻ዲ🌻ስ🌻ዓ🌻መ🌻ት 🌻             🌻   🌻   🌻       🌻መል🌻🌻🌻ካም🌻   አ🌻ዲ🌻ስ          ዓ🌻መ🌻ት አ🌻ዲ🌻ስ            ዓ🌻መ🌻ት አ🌻ዲ🌻ስ              ዓ🌻መ🌻ት አ🌻ዲ🌻ስ              ዓ🌻መ🌻ት አ🌻ዲ🌻ስ              ዓ🌻መ🌻ት አ🌻ዲ🌻ስ              ዓ🌻መ🌻ት አ🌻ዲ🌻ስ              ዓ🌻መ🌻ት አ🌻ዲ🌻ስ            ዓ🌻መ🌻ት   አ🌻ዲ🌻ስ          ዓ🌻መ🌻ት        🌻መ🌻ል🌻ካ🌻ም🌻              🌻  🌻  🌻                                       🌻🌻አዲስ            🌻🌻🌻አመት         🌻🌻መ🌻ልካም    🌻🌻አዲስ🌻ዓመት             አዲስ🌻ዓመት             አዲስ🌻ዓመት             አዲስ🌻ዓመት             አዲስ🌻ዓመት             አዲስ🌻ዓመት             አዲስ🌻ዓመት             አዲስ🌻ዓመት             አዲስ🌻ዓመት             አዲስ🌻ዓመት             አዲስ🌻ዓመት   🌻መልካም  🌻 አዲስዓመት   🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻    አዲስዓመት🌻ለወዳጄ🌻🌻   🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻 🌻🌻ይህ🌻🌻አ🌻መ🌻ት የ🌻ሰ🌻ላ🌻ም🌻🌻አመት የ🌻ፍ🌻ቅ🌻ር 🌻🌻አመት የ🌻ሞገስ 🌻           የ🌻ክብር  🌻         የ🌻ሹመት🌻 የ🌻ታላቅነት🌻🌻🌻🌼            ዓ🌻መ🌻ት🌻🌻🌻🌻🌻🌻 ይ🌻ሁ🌻ን🌻ላ🌻ች🌻ሁ 🌻🌻                        🌻የበረከት    🌻🌻                          🌻የመግዛት  🌻🌻                            🌻              🌻🌻                            🌻የመመረቅ 🌻🌻                            🌻               🌻🌻                          🌻የከፍታ🌻🌻🌻 🌻አመት 🌻ይሁንላችሁ 🌻🌻🌻🌼 🌻🌻  🌻 🌻  🌻 🌻🌻🌼🌼 🌻 🌻 🌻 🌻 🌻 🌻🌼🌼 🌻🌼🌼🌻🌼🌻🌼🌼 🇪🇹ሀገራችን ሰላም የምትሆንበት 🙏 🕊🌻🌻 🌻🌻🌻  ያሰብነው የሚሳካበት          🌻🌻 🌻️🌻🌻                                         🌻🌻 🌻የካሳ🌻የሰላም🌻የጤና🌻የበረከት🌻🌻️ 🌻🌹⁣🌾ዓመት 💐🌷ይሁንልን።🌻🕊🌻🌻        🕊🌻🌻🌻🌻🌻🕊 🌻🌻 መልካም 🌻🌻️ 🌻🌻  አዲስ    🌻🌻 🌻🌻  ዓመት   🌻🌻️ 🌻️🌹⁣🌾🌻💐🌷🌻 🕊🌻🌻🌻🌻🌻️🕊
إظهار الكل...
አመት አመትን ተክቶ አዲስ የነበረውም አሮኔ ሆኖ በቀናቶች ነጉዶ ሄዷል። 🌻🌻🌻 አዲሱ አመት... 13 ወራት 53 ሳምንታትን 365 ቀናትን 8,760 ሰአታትን 525,600 ደቂቃን 31,536,000 ሰከንዶችን በጉያው ሸክፎ መጥቷል ታዲያ እንዴት ልንጠቀመው ነው❓ ምን ቁም ነገር ልንሰራበት ነው ❓ ካለፈው ስህተት ምን ተማርን ❓ 🌼መልካም አዲስ አመት ይሁንላችሁ።🌼
إظهار الكل...
🙏ይሄን message ለሁሉም ጓደኞቻችሁ share አርጉት።🙏 🌼🌼አዲሱ የ2015 የትምህርት ዘመን፤🌼🌼 -ስትኮርጁ የማትያዙበት 👀 -ቢሮ ተጠርታችሁ የማትሀዱበት 🥵 -ክፍል ዉስጥ እጅ ሳታወጡ የማትጠየቁበት 🙋‍♂️ -ማታ ያተናችሁት ጠዋት የምታስታውሱበት 🤯 -ፋራዉን አስተማሪ በአፍ ጢሙ የሚተክልበት 👹 -ጸጉራችሁን አስተካክሉ የማትባሉበት 💇‍♀️💇‍♂️ -free ክፍለ ጊዜ የሚበዛበት 🥳 -አስተማሪ ታሞ ብዙ ቀን የሚቀርበት 🤒 -Maths ትምህርት የሚቀልበት 😅 -አስተማሪው አርፍዶ የሚገባበት 😙 -አዳዲስ coupleኦች ምናይበት 👩‍❤️‍👨 -የቤት ስራ የማይሰጥበት 😣 -የክፍል ስራ ስሩ የማይባልበት 😖 -የክፍል ወሬ የሚጦዝበት 🤪 -mark 100 ምንዘጋበት 💯 -ችግኝ ትከሉ የማይባለበት 🌳 -ሴቶች አጭር ከሚስ የሚለብሱበት 👗 -ለወንዶች ሱሪ ማስጠበብ የሚቻልበት 👖 -ክፍል ዉስጥ ተኝታችሁ የማትቀሰቀሱበት 😴 -አስተማሪዎች የሰጡጥን assignment የሚረሱበት 😢 -ለበአል ረዥም ቀናት የሚዘጉበት 🤩 -ማስቲካ ትፉ የማይባለበት 🍬 -ደብተር የማይታረምበት 📝 -ክፍል ዉስጥ ምግብ ስትበሉ የማትታዩበት 🍔 -ስልክ ይዛችሁ የማትነጠቁበት 📱 -አስተማሪዎች የማይሰግጡበት 🙄 -ያበደ የትምህት ዘመን ይሁንልን። 🙏አሜን በሉ። 🙏 የእናንተው ሊዲያ ነኝ መልካም በዓል
إظهار الكل...
አስተዉል ፈጣሪ እሚሰጥክ ስለሚጠቅምክ ነዉ:: የሚነጥቅክ ደሞ ስለሚጎዳክ ነዉ ♡ ㅤ  
إظهار الكل...
የኔ ሴት ------------ ፀሀይ የነበረች ፍቅር የተሞላች ሰላም የሆነላት አንዲት ሴት ነበረች ያቺ ሴት ከዘመናት በፊት ባልተፈጠረ አለም ትኖርም ነበረች ቀን! ቀን! በብረሀን ፍንጣቂ በፀሀዯ ውበት ሌት! ሌት! በጨረቃ ብረሀን በከዋክብት ድምቀት እራፊ ጨርቅ ለብሳ ውበት የተሞላች ከዘመናት በፊት በዘመን የኖረች ለውበቷ ዜማን ዘመን ያዜመላት አንዲት ሴት ነበረች እናልሽ የኔ ሴት ከዘመናት በፊት በዘመን ያለችው ለውበቷ ዜማን ዘመን ያዜመላት ያቺ ሴት..... ያቺ ሴት..... ያቺ ሴት...... አንቺ ነሽ አሁን ከኔ ያለሽው ከዘመናት በፊት በዘመን የኖርሽው በመናኒ ቀነት ውበት የታደልሻው ።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።። Poet : ✍ ©ኪሩብ
إظهار الكل...
1.99 KB
1.22 KB
0.89 KB
1.11 KB
اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.