cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

Yoni sat የዲሽ እና ርስቨር መረጃ

እንደምን ሰነበቱ ቻናላችንን Join ስላረጉ እናመሰግናለን!! 📍Fixtures 📆 📍New Bisskey's 🗝 📍Latest Software's 📥 📍 Audio 🎙 & Video 🎞 Tutorial 📍 ለወይይቶች👥 እና ለጥያቄዎ ምላሾች ⁉️ ለማግኘት Channel created September 16 2017 @Yonisat_bot @Yoni_sat

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
2 128
المشتركون
+324 ساعات
+97 أيام
-730 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

SPTV አሁን እየሰራ ነው Check it 🖐 !
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
SPTV እየተስተካከለ ነው በትግዕስት ጠብቁ !
إظهار الكل...
እንህ ሁለቱ ቻናሎች Euro ዋንጫ እያስተላለፉ በማንኛውም HD ርስቨር Biss መቀበል የምችል ርስቨር ላይ ይሰራሉ በ Eutelsat 36E ወይም DSTቭ ባለበት ሳታላይት blind scan በማድረግ መግኘት ትችላላችሁ ! Photo Credit Kali Dish🔥
إظهار الكل...
👍 2👎 2🔥 2
አሁን በተመሳሳይ ሰዓት እየተደረጉ ያሉ ጨዋታዎችን በ24H SPORT 1HD እና በ24H SPORT 2HD በተጨማሪ AMOs ላይ sport 1 & 2HD በነፃ በLEG ሪስቨሮች መከታተል ይችላሉ #LEG®️
إظهار الكل...
👍 2
Photo unavailableShow in Telegram
-Gato 1000VA ከፍተኛ የኤሌትሪክ እንቅስቃሴ የሚቆጣጠር መካከለኛ የሚባል እቃ ! -110 Voltage output ስላለሁ ከውጭ ለሚመጣ እቃ የለ ስጋት መጠቀም የሚያስችል ! -Delay እና Undelay ማድረጊያ የተገጠመለትጨ! አዲራሻ ሻሸመኔ አቦስቶ ቤኬራ ህንፃ ግራውንድ 20 ቁጥር
إظهار الكل...
ዛሬ የሚደረጉ ጨዋታዎች በተለያዩ የነፃ ቻናሎች ይመልከቱ 🏆EURO 2024 4:00 Albania vs Spain 📺24H SPORT 1HD 📺SPORT 2HD amos 4:00 Croatia vs Italy 📺24H SPORT 2HD 📺SPORT 1sD amos 🏆Copa America 22:00 Colombia vs Paraguay 📺SPORT 3HD 📺24H SPORT 1HD/2HD 01:00 Brazil vs Costa Rica 📺 SPORT 3HD 📺24H SPORT 1HD/2HD
إظهار الكل...
إظهار الكل...
LIFESTAR 9200 Smart እና Gold ,Goldstar 7600,7700 ,SUPER STAR 9200 smart አዲስ Software በተመለከተ !

Software ከመጫነችን በፈት መስተዋል ያለብን ነገር በEthio share ሰረቨር Amos እየተጠቀምን ከነበር ይህንን Software ስንጭን አናገኘውም ወይም ይጠፋል ! ሶፈቱዌሩ ሳጫን ርስቨር ለ3 ደቅቃ ያህል Boot ብሎ ይቆያል ከዛን Wrong software ብለው ይመጣል ይህ ማለት ርስቨሮቹ ከዚህ በፍት Chip Id ነበር የሚጠቀሙት ከChip id ወደ Serial No ማዘዋዋር ስላለበት Wifi መገናኘት አለበት ስላዝህ internet ለርስቨሩ መቀበል አለብን ማለት ነው በሁለት አይነት መነገድ Internet መስጠት እንችላለን ! 1,Wifi Antenna ተጠቅመን Antenna ሰከተን ከርሞት ላይ Menu ስንነካ Wifi Search ያደርግልናል wifi ከለን መገናኘት wifi ከሌለን የስልካችንን Hotspot መጠቀም , 2,Usb cable ተጠቅመን ይህም ምናደረገው Usb cable , data transfer…

اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.