አንድነት መረዳጃ ኢንስቲትዩት
674
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
لا توجد بيانات7 أيام
لا توجد بيانات30 أيام
- المشتركون
- التغطية البريدية
- ER - نسبة المشاركة
جاري تحميل البيانات...
معدل نمو المشترك
جاري تحميل البيانات...
መታረዝም አለ!!
ህይወት እስከቀጠለች ድረስ መቸገርም አይቀር ሰጪም ይኖራል ነገር ግን ማን የትኛው ቦታ ላይ እንደሚሆን ነው ማናውቀው የህይወት ጣዕሙ እዚ ላይ ነው መሰል??🤔🤔
እና ነገ የትኛው ላይ እንደምንሆን አናውቅም እና ዛሬን እንጠቀምባት ያለንን እንስጥ የታረዝን እናልብስ
ኑ ወደ መልካምነት በአንድነት አንገስግስ🏃♂️🏃♂️
ደውሉልን ያሉበት መጥተን እንቀበላለን
የሰብሳቢዎች አድራሻ 👇
አጠና ተራ
+251931204127
ጀሞ እና ሀይለት ጋርመንት
0910208095
ጨርቆስ
0920123488
ቄራ እና መሳለሚያ
0904133355
ቤተል
0922522028
ገርጂ ቦሌ እና መገናኛ
0946728508
ሉኳንዳ
+251912121117
ሳሪስ
+251953939498
አየር ጤና
+251912730040
ብሄራዊ ፉል ውሀ
+251983800366
አቶቢስ ተራ
+251947340426
መብራት ሀይል ጎፋ
+251963167296
➽ *ጂዳ*👇🏻
❶+966534824078
❷+966593577168
➴ *ጀዛን* 👇🏻
❸+966504103286
➴ *ሪያድ* 👇🏻
❹+966553258249
➴ *መካ*👇🏻
❺+966550049586
➽ *ሻርጃ*
➴ ❾+971556411025
➴ *መዲና*👇🏻
⓫ +96634824078
በገንዘብ ማገዝ ለምትፈልጉ
➽ አንድነት የተማሪዎች የልማት እና የመረዳጃ ማህበር
➳1000195589392
➳CBE
➽ *አንድነት የተማሪዎች መረዳጃ ብለዉ ሰም ያሰገቡ*
በአካል መምጣት ለምትፈልጉ ሜክሲኮ ኬኬር ህንፃ 7ፎቅ ቢሮ ቁጥር 706
አንድነት መረዳጃ
ለረጅም ጊዜ ታቅዶ የቆየው የመስታወት በየቤቱ የማድረስ ፕሮግራም በዛሬው እለት ስቲከር በመለጠፍ ስንጠበብ ውለናል መስታወትቱ ቤታችንን በአንድነት ስም እንዲያሸበርቅ ከማድረጉ በተጨማሪ በዋናነት አንድነት ውስጥ ለሚሰሩ ስራዎች እንዲያግዝ የገንዘብ መሰብሰቢያችንም ነው
አንድነትን በዚ መስታወት ቤቶቻችሁ ውስጥ በማስቀመጥ ማገዝ ለምትፈልጉ
ደዉሉልን
0910208095
0904133355