ar
Feedback
G-Tutorialclass

G-Tutorialclass

الذهاب إلى القناة على Telegram

Impossible is possible with learning & reading.

إظهار المزيد
904
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
-57 أيام
-1530 أيام
أرشيف المشاركات
HCI Includes
Anonymous voting

📚 የተከበራችሁ የ A+ Tutorial Class ቤተሰቦች እስካሁን ባለው የ Communicative English Skill II ትምህርታችን Active and passive voice ላይ ሰፋ ባለው ዘውግ እና በሰፋፊ ትንታኔ ለመማማር ሞክረናል። ምክንያቱም ይህ ትምህርት ለብዙ ተማሪዎች አወዛጋቢ የሆነ ከመሆኑም ባሻገር ፅንሰ ሀሳብ የሚጠይቅም ትምህርት ነው። በዚህም መሰረት:- 👉 ስለ Active and passive voice ፅንሰ ሀሳቡን ተምረናል። 👉 ስለ Active and Passive voice ህግ ተምረናል። 👉 ስለ Active and passive voice form ተምረናል። 👉 Active voice እንዴት ወደ passive voice እንደሚቀየር ግልፅ በሆኑ እና ደስ በሚሉ ኖቶች ተምረናል። 😊 አሁን ደግሞ Active voice ወደ passive voice መቀየር worksheet ተዘጋጅቷል ከ ባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ። እለቅላችሗለሁ። የተዘጋጀው worksheet ብዙ ተማሪዎች A+ እንዲያመጡ ምክንያት የሆነ worksheet ነው። መልሱ ም አለ። ስለዚህ እሱን በደንብ ስሩት። 😊 በቀጣይ ደግሞ Active and passive voice በ passage መልክ ሲሆን እንዴት እንደሚሰራ አስተምራችሗለሁ። በ passage መልክ የሚወጣውን ጥያቄ ለመስራት እስካሁን የለቀቁላችሁን ኖቶች በደንብ መረዳት ማወቅ ያስፈልጋል።ብዙ ጥያቄ የሚወጣውም በ passage መልክ ስለሆነ እሱ ላይ ትኩረት ያደረጉ ትምህርቶችን እናያለን። Worksheet ቱን ቡሗላ ላይ እለቅላችሗለሁ። መልካም ቀን © Your Sucess is guranted with

📚 ከዚህ በመቀጠል verb3 እንጨምራለን። studying ለሚለው verb3 ደግሞ studied ነው። ስለዚህ😹 👉 They are studying English.(Active voice) 👉 English is being studied.(passive voice) 📚 Example 2 - She is washing her clothes. 👆 ይህ ዐ.ነገር Active voice ነው። ታዲያ ይህን Active voice ወደ passive ለመቀየር መጀመሪያ ማድረግ ያለብን ነገር የ Active voice ሱን object ወደ subject መቀየር ነው። የዚህ ዐ.ነገር object ማነው🤔❓ her clothes የሚለው ነው። ስለዚህ her clothes ን subject ማድረግ። Subject ማድረግ ማለት ደግሞ በ ዐ.ነገሩ መጀመሪያ ላይ ማድረግ ማለት ነው። ስለዚህ😎 ✍ Her clothes ብለን እንፅፋለን። ከዚህ በመቀጠል የ verb ለውጥ እናደርጋለን። ይህን ለማድረግ ደግሞ Active voice ሱ ላይ ያለውን Tense ማወቅ አለብን። ከዚህ Active voice ላይ ያለው tense ደግሞ present Continuous tense(she + is + washing) ነው። ስለዚህ is/am/are + being ን እንጠቀማለን ማለት ነው። her clothes የሚለው plural ስለሆነ are ን እንጠቀማለን ማለት ነው። ከዛ being ን እንጨምራለን። ስለዚህ😁 ✍ Her clothes are being ብለን እንፅፋለን። ከዚህ በመቀጠል verb3 እንጨምራለን። washing ለሚለው verb 3 ደግሞ washed ነው። ስለዚህ😇 👉 She is washing her clothes.(Active voice) 👉 Her clothes is being washed.(Passive voice) D) Simple Future Tense 🔰 The pattern of the simple future tense in the passive voice is : Subject + will + be + verb3. (Positive Form) Subject + will not + be + verb3. (Negative Form) 👆 ከዚህ formula ምን እንረዳለን🤔❓ subject ቱ singular ም ይሁን plural የምንጠቀመው will ን ነው። አለቀ🤷‍♂። 📚 ስለዚህ Active voice ሱ ላይ ያለው የ tense አይነት simple future tense ከሆነ :- ✅ Active voice ሱ ላይ ያለውን object ወደ subject እንቀይረዋለን። ✅ ከዛ የተቀየረው subject singular ም ይሁን plural 'will' እንጠቀማለን። ከዛ በመቀጠል be ን እንጨምራለን። ከዛ በመቀጠል verb3 ን እንጨምራለን። በቃ አለቀ🙅‍♂። 📚 Example 1 - I will introduce her to my wife. 👆ይህ ዐ.ነገር active voice ነው። ታዲያ ይህን Active voice ወደ passive ለመቀየር መጀመሪያሪያ ማድረግ ያለብን ነገር object ቱን ወደ subject መቀየር ነው። object ቱ ማነው🤔🤔🤔🤔🤔🤔❓ 🥺😂 አንዳንዶቻችን ልንምታታ ወይም ልንወዛገብ እንችላለን። object ቱ ማነው❓❓❓❓❓❓ 🙌 በደምብ ተከታተሉኝ ተወዳጆች ሆይ። ✅ Object ማለት በ ዐረፍተ ነገሩ ውስጥ ድርጊት ተቀባይ የሆነው አካል ወይም ድርጊቱ በእርሱ ላይ የሚፈፀምበት አካል ነው። እሺ ስለዚህ I will introduce her to my wife የሚለውን ወደ አማርኛ እስኪ እንተርጉመው። 👉 I will introduce her to my wife.(English) 👉 ለሚስቴ እሷን(her) አስተዋውቃታለሁ።(Amharic) 😹 አሁን ተመልከቱ። ለሚስቴ የማያስተዋውቃት ማንን ነው❓❓ እሷን። እሷ ማለት አለሚቱ መቅደስ ሀና ሳራ ወዘተ ብቻ አንዲት ሴት እኔ የማያውቃትን ነው ለሚስቱ የሚያስተዋውቃት። 📚 የማስተዋወቅ ድርጊት የሚፈፀመው በማን ላይ ነው❓በ እሷ(her)። ወይም የማስተዋወቅ ድርጊትን የምትቀበለው ማን ናት❓እሷ(her) ናት። ምክንያቱም ለሚስቴ የማስተዋውቀው እሷን ስለሆነ። ስለሆነ her የሚለው object ነው። 📚 ስለዚህ her የሚለውን object ወደ subject እንቀይረዋለን። ታዲያ እዚጋ ማስተዋል ያለብን ነገር her የሚለው object ወደ subject ሲቀየር she ይሆናል። ስለዚህ ✍ She ብለን እንፅፋለን። ከዚህ በመቀጠል የ verb ለውጥ እናደርጋለን። ይህን ለማድረግ ደግሞ Active voice ሱ ላይ ያለውን tense ማወቅ አለብን። ከዚህ Active voice ላይ ያለው tense ደግሞ simple future tense( I + will + introduce) ነው። ስለዚህ will ን እንጠቀማለን። በመቀጠል be ን እንጨምራለን። ✍ She will be ብለን እንፅፋለን። በመቀጠል verb3 እንጨምራረን። introduce ለሚለው verb3 ደግሞ introduced ነው። ስለዚህ 👉 I will introduce her to my wife.(Active voice) 👉 She will be introduced to my wife.(passive voice) 🙌 የዛሬውን ትምህርት ከመጨረሳችን በፊት አንድ ህግ ልንገራችሁ። Me, Him, Her, Us, Them 👈 እነዚህ በሙሉ object ናቸው። ታዲያ ወደ subject ሲቀየሩ ሌላ ፎርማት ነው ያላቸው። እንመልከተው። 👉 Me(object) -------------------> I(subject). 👉 Him(object) ------------------> He(subject). 👉 Her(object) --------------------> She(subject). 👉 Them(object)-----------------> They(subject). 👉 us( object) ---------------------> We(subject). © ስኬትዎ ከ A+ ጋር የተረጋገጠ ነው።

B) Present Perfect Tense 🔰 The pattern of the present perfect tense in the passive voice is: Subject + has/have + been + Verb3(V₃). (positive form) Subject + hasn't/haven't + been + Verb3(V₃). (Negative form) 🙌 በደምብ ተከታታሉኝ። Active voice ሱ ላይ ያለው የ Tense አይነት present perfect tense ከሆነ :- Active voice ሱ ላይ ያለውን object ወደ subject እንቀይረዋለን። 👉 ከዛ የተቀየረው subject singular subject ከሆነ has ን እንጨምራለን ከዛ been እንጨምራለን ከዛ verb3 እንጨምራለን። 👉 ነገር ግን የተቀየረው subject plural subject ከሆነ have ን እንጨምራለን ከዛ been ን እንጨምራለን ከዛ verb3 እንጨምራለን። በቃ አለቀ በጣም ቀላል ነው🤷‍♂። ምሳሌ እንመልከት😎 📚 EXAMPLE 1 - The students have made the home work. 👆 ይህ ዐ.ነገር Active voice ነው። ይህን Active voice ወደ passive ለመቀየር መጀመሪያ ማድረግ ያለብን ነገር object ቱን ወደ subject መቀየር ማለትም በ ዐ.ነገሩ መጀመሪያ ላይ ማድረግ። የዚህ ዐ.ነገር object the home work የሚለው ነው። ስለዚህ the home work የሚለውን የ ዐ.ነገሩ መጀመሪያ ላይ እናደርገዋለን። ስለዚህ ✍ The home work ብለን እንፅፋለን። ከዚህ በመቀጠል ቅድም እንደነገርኳችሁ የ verb ለውጥ እናደርጋለን። ይህን ለማድረግ ደግሞ Active voice ሱ ላይ ያለውን Tense ማወቅ አለብን። በዚህ Active voice ላይ ያለው የ tense አይነት present perfect tense(The students + have + made) ነው። Active voice ሱ ላይ ያለው tense present perfect tense ከሆነ ደግሞ has/have + been ን ነው የምንጠቀመው። The home work የሚለው singular subject ስለሆነ has ን እንጠቀማለን ማለት ነው። ከዛ been ን እንጨምራለን። ስለዚህ😎 The home work has been ብለን እንፅፋለን። በመቀጠል verb3 እንጨምራለን። እዚጋ ማስተዋል ያለብን ነገር ወደ verb3 የምንቀይረው Active voice ላይ ያለውን ዋናውን verb ነው። ነገር ግን የ perfect tense ሶች main verb ቡ verb3 ስለሆነ እንዳለ እንጠቀመዋለን ማለት ነው። ስለዚህ😎 The home work has been made ይሆናል ማለት ነው። ወይም The home work has been made by the students ማለትም እንችላለን። ሁለቱንም መጠቀም እንችላለን። ስለዚህ 👉 The Students have made the home work(Active voice). 👉 The home work has been made by the students(passive voice). 😊 እሺ በ Negative form ቢሆንስ👇 The students haven't made the home work. 👆 እንደዚህ በ Negative form ሲሆን ደግሞ☺️ 👉 The students haven't made the home work.(Active voice) 👉 The home work hasn't been made.(passive voice). 📚 EXAMPLE 2 - Daniel has invited us. 👆 ይህ ዐ.ነገር Active voice ነው። ታዲያ ይህን Active voice ወደ passive ለመቀየር መጀመሪያ ማድረግ ያለብን ነገር የ Active voice ሱን object ወደ subject መቀየር ነው። የዚህ ዐ.ነገር object ማነው🤔? us የሚለው ነው። ስለዚህ us ን subject ማድረግ። ታዲያ እዚጋ ማስተዋል ያለብን ነገር us የሚለው object ወደ subject ሲቀየር we ይሆናል። ስለዚህ ✍ We ብለን እንፅፋለን። ከዚህ በመቀጠል የ verb ለውጥ እናደርጋለን። ይህን ለማድረግ ደግሞ Active voice ላይ ያለውን Tense ማወቅ አለብን። የዚህ ዐ.ነገር tense ደግሞ present perfect tense ነው። ስለዚህ has/have + been ን እንጠቀማለን። we የሚለው plural ስለሆነ have ን እንጠቀማለን ማለት ነው። ከዛ been ን እንጨምራለን። ስለዚህ😁 ✍ We have been ብለን እንፅፋለን። ከዚህ በመቀጠል verb3 ን መጨመር ነው። ነገር ግን የ perfect tense ሶች main verb ቡ verb3 ስለሆነ እንዳለ እንጠቀመዋለን ማለት ነው። ስለዚህ We have been invited by Daniel እንላለን። ተመልከቱ👇 👉 Daniel has invited us.(Active voice). 👉 We have been invited by Daniel.(passive voice). C) Present Continuous Tense 🔰 The pattern of the present Continuous tense in the passive voice is: Subject + is/am/are + being + Verb3(V₃). (positive form) Subject + isn't/amn't/aren't + being + Verb3(V₃). (Negative form) 🙌 በደምብ ተከታታሉኝ። Active voice ሱ ላይ ያለው የ Tense አይነት present perfect tense ከሆነ :- Active voice ሱ ላይ ያለውን object ወደ subject እንቀይረዋለን። 👉 ከዛ የተቀየረው subject singular subject ከሆነ is ን እንጠቀማለን ከዛ being እንጨምራለን ከዛ verb3 እንጨምራለን። 👉ነገር ግን የተቀየረው subject plural subject ከሆነ are ን እንጠቀማለን ከዛ being ን እንጨምራለን ከዛ verb3 እንጨምራለን። 👉 እንዲሁም ደግሞ የተቀየረው subject 'I' ከሆነ ደግሞ am ን እንጠቀማለን ከዛ being ን እንጨምራለን ከዛ verb3 ን እንጨምራለን። በቃ አለቀ በጣም ቀላል ነው🤷‍♂። ምሳሌ እንመልከት😎 📚 Example 1 - They are studying English. 👆 ይህ ዐ.ነገር Active voice ነው። ታዲያ ይህን Active voice ወደ passive ለመቀየር መጀመሪያ ማድረግ ያለብን ነገር የ Active voice ሱን object ወደ subject መቀየር ነው። የዚህ ዐ.ነገር object ማነው🤔❓ English የሚለው ነው። ስለዚህ English ን subject ማድረግ። Subject ማድረግ ማለት ደግሞ በ ዐ.ነገሩ መጀመሪያ ላይ ማድረግ ማለት ነው። ስለዚህ😎 ✍ English ብለን እንፅፋለን። ከዚህ በመቀጠል የ verb ለውጥ እናደርጋለን። ይህን ለማድረግ ደግሞ Active voice ላይ ያለውን Tense ማወቅ አለብን። የዚህ ዐ.ነገር tense ደግሞ present Continuous tense(They + are + studying) ነው። ስለዚህ is/am/are + being ን እንጠቀማለን ማለት ነው። English የሚለው singular ስለሆነ is ን እንጠቀማለን ማለት ነው። ከዛ being ን እንጨምራለን። ስለዚህ😁 ✍ English is being ብለን እንፅፋለን።

📚 Communicative English Skill II. 📚 Active and Passive Voice. 🙌 በባለፈው ትምህርታችን እንዴት Active voice ወደ passive voice እንደሚቀየር ለማየት ሞክረናል። Active Voice ን ወደ passive voice ለመቀየር ሁለት መሰረታዊ ነገሮችን ማድረግ በቂ እንደሆነ አይተናል። አንደኛ Active voice ሱ ላይ ያለውን object ወደ subject መቀየር። ከዛ በመቀጠል የ Verb ለውጥ ማድረግ። የ verb ለውጥ ለማድረግ ደግሞ Active voice ሱ ላይ ያለውን የ tense አይነት ማወቅ። ለእያንዳንዱ tense ደግሞ የራሱ የሆነ ህግ አለው ወደ Passive Voice ሲቀየር። በዚህም መሰረት Simple Past Tense, Past Continuous Tense እና Past Perfect Tense እንዴት እንደሚቀየሩ አይተናል። 😊 በዛሬው ትምህርታችን ደግሞ የቀሩትን ቴንሶች እንማማራለን። መልካም ቆይታ❗️ A) Simple Present Tense 🔰 The pattern of the simple present tense in the passive voice is: Subject + is/am/are + Verb3(V₃). (positive form) Subject + isn't/am not/aren't + Verb3(V₃). (Negative form) 🙌 በደምብ ተከታታሉኝ። Active voice ሱ ላይ ያለው የ Tense አይነት simple present tense ከሆነ :- 👉Active voice ሱ ላይ ያለውን object ወደ subject እንቀይረዋለን:: 👉 ከዛ የተቀየረው subject singular subject ከሆነ is ን እንጨምራለን ከዛ verb3 እንጨምራለን። 👉 ነገር ግን የተቀየረው subject 'I' ከሆነ ደግሞ am ን እንጨምራለን ከዛ verb3 ን እንጨምራለን። 👉 እንዲሁም ደግሞ የተቀየረው subject plural subject ከሆነ are ን እንጨምራለን ከዛ verb3 እንጨምራለን። በቃ አለቀ በጣም ቀላል ነው🤷‍♂። ምሳሌ እንመልከት😎 📚 EXAMPLE 1 - Sami and Dani watch television. 👆 ይህ ዐ.ነገር Active voice ነው። ይህን Active voice ወደ passive ለመቀየር መጀመሪያ ማድረግ ያለብን ነገር object ቱን ወደ subject መቀየር ማለትም በ ዐ.ነገሩ መጀመሪያ ላይ ማድረግ። የዚህ ዐ.ነገር object television የሚለው ነው። ስለዚህ television የሚለውን የ ዐ.ነገሩ መጀመሪያ ላይ እናደርገዋለን። ስለዚህ ✍ Television ብለን እንፅፋለን። ከዚህ በመቀጠል ቅድም እንደነገርኳችሁ የ verb ለውጥ እናደርጋለን። ይህን ለማድረግ ደግሞ Active voice ሱ ላይ ያለውን Tense ማወቅ አለብን። በዚህ Active voice ላይ ያለው የ tense አይነት simple present tense(Sami and Dani + watch) ነው። Active voice ሱ ላይ ያለው tense simple present tense ከሆነ ደግሞ is/am/are ነው የምንጠቀመው። Television የሚለው singular subject ስለሆነ is ን እንጠቀማለን ማለት ነው። ስለዚህ😎 Television is ብለን እንፅፋለን። በመቀጠል verb3 እንጨምራለን። እዚጋ ማስተዋል ያለብን ነገር ወደ verb3 የምንቀይረው Active voice ላይ ያለውን ዋናውን verb ነው። ስለዚህ watch የሚለው ዋና(main) verb ነው። watch ለሚለው verb3 ደግሞ watched ነው። ስለዚህ😎 Television is watched ይሆናል ማለት ነው። ወይም Television is watched by Sami and Dani ማለትም እንችላለን። ሁለቱንም መጠቀም እንችላለን። ስለዚህ 👉 Sami and Dani watch television(Active voice). 👉 Television is watched(passive voice). 😊 እሺ በ Negative form ቢሆንስ👇 Sami and Dani do not watch television. 👆 እንደዚህ በ Negative form ሲሆን ደግሞ☺️ 👉 Sami and Dani do not watch television.(Active voice) 👉 Television isn't watched.(passive voice). 📚 EXAMPLE 2 - A+ Tutorial Class teaches Many Students. 👆 ይህ ዐ.ነገር Active voice ነው። ታዲያ ይህን Active voice ወደ passive ለመቀየር መጀመሪያ ማድረግ ያለብን ነገር የ Active voice ሱን object ወደ subject መቀየር ነው። የዚህ ዐ.ነገር object ማነው🤔? Many Students የሚለው ነው። ስለዚህ Many students ን subject ማድረግ። subject ማድረግ ማለት ደግሞ የ ዐ.ነገሩ መጀመሪያ ላይ ማድረግ ማለት ነው🤷‍♂። ስለዚህ ✍ Many students ብለን እንፅፋለን። ከዚህ በመቀጠል የ verb ለውጥ እናደርጋለን። ይህን ለማድረግ ደግሞ Active voice ላይ ያለውን Tense ማወቅ አለብን። የዚህ ዐ.ነገር tense ደግሞ simple present tense ነው። ስለዚህ is/am/are ን እንጠቀማለን። Many students የሚለው plural ስለሆነ are ን እንጠቀማለን ማለት ነው። ስለዚህ ✍ Many students are ብለን እንፅፋለን። ከዚህ በመቀጠል verb3 ን መጨመር ነው። የ teaches verb3 ደግሞ taught ነው። ስለዚህ Many students are taught by A+ Tutorial Class እንላለን። ተመልከቱ👇 👉 A+ Tutorial Class teaches many students.(Active voice). 👉 Many students are taught.(passive voice). 📚 Example 3- They invite me. 👆 ይህ ዐ.ነገር Active voice ነው። ይህን Active voice ወደ passive ለመቀየር መጀመሪያ ማድረግ ያለብን ነገር object ቱን ወደ subject መቀየር ማለትም በ ዐ.ነገሩ መጀመሪያ ላይ ማድረግ። የዚህ ዐ.ነገር object me የሚለው ነው። ታዲያ እዚጋ ማስተዋል ያለብን ነገር me የሚለው object ወደ subject ሲቀየር I ይሆናል። ስለዚህ ✍ I ብለን እንፅፋለን። ከዚህ በመቀጠል ቅድም እንደነገርኳችሁ የ verb ለውጥ እናደርጋለን። ይህን ለማድረግ ደግሞ Active voice ሱ ላይ ያለውን Tense ማወቅ አለብን። በዚህ Active voice ላይ ያለው የ tense አይነት simple present tense(They + invite) ነው። Active voice ሱ ላይ ያለው tense simple present tense ከሆነ ደግሞ is/am/are ነው የምንጠቀመው። I ለሚለው subject ደግሞ am ን ነው የምንጠቀመው። ስለዚህ😎 ✍ I am ብለን እንፅፋለን። በመቀጠል verb3 እንጨምራለን። እዚጋ ማስተዋል ያለብን ነገር ወደ verb3 የምንቀይረው Active voice ላይ ያለውን ዋናውን verb ነው። ስለዚህ invite የሚለው ዋና(main) verb ነው። invite ለሚለው verb3 ደግሞ invited ነው። ስለዚህ😎 I am invited by them ይሆናል ማለት ነው።

📓Emerging Technology Mid and Final Exams 📓It contains +3 universitie𝒔

📙How to become a Straight-A Student 📔በጣም ምርጥ መፅሐፍ ነው፣ ፃፊው የብዙዎችን የCampus ጎበዝ ተማሪዎችን ልምድ አንድ ላይ ጨምቆ ፅፏል። 📝በግቢ ቆይታችሁ አሪፍ ውጤት ማምጣት ከፈለጋችሁ አንብቡት ይጠቅማችኋል! @wektawi11werewech

📓Emerging Technology 📓Ch-3 Artificial Intelligent @wektawi11werewech

📓Anthropology Ch 1-7 📓Power Point Note

🎲 Maths Grade 11(social) 🔶 Short Note 📌 Join and share 👇👇👇 @G---Tutorial

🎲maths grade 11(natural) 🔶 Short Note 📌 Join and share 👇👇👇 @wektawi11werewech

🛖12ኞች :- ወሳኝ pdf 🛖 ሙሉ Civic የ11 እና 12 Case studies ╔═══╗ 📚JOIN: @wektawi11werewech 📚JOIN: @wektawi11werewech ╚══════════════

🔷 Grade 12 History 🔶 Handout 🎲 Source - ENS 📌 Join and share 👇👇 @sleT.twektawi11werewech @wektawi11werewech

🔴 Grade 11 history 🔵 Short Note 📌 Join and share 👇👇👇 @wektawi11werewech

🔶 Geography grade 12 🔷 Short note 📌 Join and share 👇👇 @wektawi11werewech

#EntranceExam #2013 #Schedule ጥቅምት 29(ስኞ) ጠዋት...... English 2:30-4:30 ከሰዓት.......Maths 8:00-11:00 ጥቅምት 30(ማክስኞ) ጠዋት...... Apt
#EntranceExam #2013 #Schedule ጥቅምት 29(ስኞ) ጠዋት...... English 2:30-4:30 ከሰዓት.......Maths 8:00-11:00 ጥቅምት 30(ማክስኞ) ጠዋት...... Aptitude 2:30-4:30 ከሰዓት.......phy or Geo 8:00-10:00 ህዳር 1(ረቡዕ) ጠዋት...... Bio or history 2:30-4:30 ከሰዓት....... chemistry 8:30-11:00 ህዳር 2(ሀሙስ) ጠዋት...... Civics 2:30-4:30 ©Atc 📌 Join and Share 👇👇👇 @wektawi11werewech

📚 Active and Passive note.

Playing ለሚለው verb3 ደግሞ played ነው። ስለዚህ😎 ⚽️ Football was being played or Football was being played by them እንላለን ማለት ነው። 👉 They were playing football.(Active voice) 👉 Football was being played.(Passive voice) 😊 በ Negative form ቢሆንስ👇 They weren't playing football. 👆 እንደዚህ በ Negative form ሲሆን ደግሞ 👇 Football wasn't being played. ይሆናል ማለት ነው። 📚 EXAMPLE 2 - Daniel was Visiting historical places. 👆 ይህ ዐ.ነገር Active voice ነው። ይህን Active voice ወደ passive ለመቀየር መጀመሪያ ማድረግ ያለብን ነገር object ቱን ወደ subject መቀየር ማለትም በ ዐ.ነገሩ መጀመሪያ ላይ ማድረግ። የዚህ ዐ.ነገር object historical places የሚለው ነው። ስለዚህ historical places የሚለውን የ ዐ.ነገሩ መጀመሪያ ላይ እናደርገዋለን። ስለዚህ ✍ Historical places ብለን እንፅፋለን። ከዚህ በመቀጠል ቅድም እንደነገርኳችሁ የ verb ለውጥ እናደርጋለን። ይህን ለማድረግ ደግሞ Active voice ሱ ላይ ያለውን Tense ማወቅ አለብን። በዚህ Active voice ላይ ያለው የ tense አይነት past continuous tense ነው። Active voice ሱ ላይ ያለው tense past continuous tense ከሆነ ደግሞ was/were + being ን ነው የምንጠቀመው። historical places የሚለው plural subject ስለሆነ were ን እንጠቀማለን በመቀጠል being ን እንጨምራለን ማለት ነው። ስለዚህ😎 Historical places were being ብለን እንፅፋለን። በመቀጠል verb3 እንጨምራለን። እዚጋ ማስተዋል ያለብን ነገር ወደ verb3 የምንቀይረው Active voice ላይ ያለውን ዋናውን verb ነው። ስለዚህ visiting የሚለው ዋና(main) verb ነው። visiting ለሚለው verb3 ደግሞ visited ነው። ስለዚህ😎 Historical places were being visited or Historical places were being visited by Daniel እንላለን ማለት ነው። 👉 Daniel was visting historical places.(Active voice) 👉 Historical places were visited.(passive voice). C) Past Perfect Tense 🔰 The pattern of the past perfect tense in the passive voice is: Subject + had + been + verb3. (positive form) Subject + hadn't + been + verb3. (Negative form) 🙌 በደምብ ተከታታሉኝ። Active voice ሱ ላይ ያለው የ Tense አይነት past perfect tense ከሆነ :- Active voice ሱ ላይ ያለውን object ወደ subject እንቀይረዋለን ከዛ የተቀየረው subject singular subject ም ይሁን plural subject had ን እንጨምራለን ከዛ been ን እንጨምራለን ከዛ verb3 እንጨምራለን። በቃ አለቀ በጣም ቀላል ነው🤷‍♂። ምሳሌ እንመልከት😎 📚 EXAMPLE 1 - My mother had prepared the dinner. 👆 ይህ ዐ.ነገር Active voice ነው። ይህን Active voice ወደ passive ለመቀየር መጀመሪያ ማድረግ ያለብን ነገር object ቱን ወደ subject መቀየር ማለትም በ ዐ.ነገሩ መጀመሪያ ላይ ማድረግ። የዚህ ዐ.ነገር object the dinner የሚለው ነው። ስለዚህ the dinner የሚለውን የ ዐ.ነገሩ መጀመሪያ ላይ እናደርገዋለን። ስለዚህ ✍ The dinner ብለን እንፅፋለን። ከዚህ በመቀጠል ቅድም እንደነገርኳችሁ የ verb ለውጥ እናደርጋለን። ይህን ለማድረግ ደግሞ Active voice ሱ ላይ ያለውን Tense ማወቅ አለብን። በዚህ Active voice ላይ ያለው የ tense አይነት past perfect tense(My mother + had + prepared) ነው። Active voice ሱ ላይ ያለው tense past perfect tense ከሆነ ደግሞ had + been ን ነው የምንጠቀመው። ስለዚህ😎 The dinner had been ብለን እንፅፋለን። በመቀጠል verb3 እንጨምራለን። የ perfect tense ሶች main verb ቡ verb3 ስለሆነ እንዳለ እንጠቀመዋለን ማለት ነው። ስለዚህ😎 The dinner had been prepared by my mother ይሆናል ማለት ነው። 👉 My mother had prepared the dinner.(Active voice) 👉 The dinner had been prepared.(Passive voice). በ Negative form ሲሆን ደግሞ 👉 My mother hadn't prepared the dinner.(Active voice) 👉 The dinner hadn't been prepared.(Passive voice) 📚 EXAMPLE 2 - Daniel had taught the students. 👉 Daniel had taught the students.(Active Voice) 👉 The students had been taught.(passive voice) 📚 በቀጣይ የቀሩትን tense ሶች እንማር እና ለፈተና የሚያዘጋጇችሁን በጣም ጠቃሚ የሆኑ Workshheets እለቅላችሗለሁ። All 𝕁𝕠𝕚𝕟 𝕚𝕟 ❥︎❥︎ @Wektawi11werewech

📚 Verb ቡን ለመቀየር ደግሞ በዋናነት ማወቅ ያለብን ነገር Active voice ላይ ያለውን የ Tense አይነት ነው። እንደሚታወቀው 12 የ Tense አይነት አለ። ስለዚህ ለ 12 ቱም የተለያዬ ህግ እንጠቀማለን። እስኪ ሁሉንም እንመልከታቸው። A) Simple Past Tense 🔰 The pattern of the simple past tense in the passive voice is Subject + was/were + Verb3(V₃). (positive form) Subject + wasn't/weren't + Verb3(V₃). (Negative form) 🙌 በደምብ ተከታታሉኝ። Active voice ሱ ላይ ያለው የ Tense አይነት simple past tense ከሆነ :- Active voice ሱ ላይ ያለውን object ወደ subject እንቀይረዋለን ከዛ የተቀየረው subject singular subject ከሆነ was ን እንጨምራለን ከዛ verb3 እንጨምራለን። ነገር ግን የተቀየረው subject plular subject ከሆነ ደግሞ were ን እንጨምራለን ከዛ verb3 ን እንጨምራረን። በቃ አለቀ በጣም ቀላል ነው🤷‍♂። ምሳሌ እንመልከት😎 📚 EXAMPLE 1 - She wrote a letter. 👆 ይህ ዐ.ነገር Active voice ነው። ይህን Active voice ወደ passive ለመቀየር መጀመሪያ ማድረግ ያለብን ነገር object ቱን ወደ subject መቀየር ማለትም በ ዐ.ነገሩ መጀመሪያ ላይ ማድረግ። የዚህ ዐ.ነገር object a letter የሚለው ነው። ስለዚህ a letter የሚለውን የ ዐ.ነገሩ መጀመሪያ ላይ እናደርገዋለን። ስለዚህ ✍ A letter ብለን እንፅፋለን። ከዚህ በመቀጠል ቅድም እንደነገርኳችሁ የ verb ለውጥ እናደርጋለን። ይህን ለማድረግ ደግሞ Active voice ሱ ላይ ያለውን Tense ማወቅ አለብን። በዚህ Active voice ላይ ያለው የ tense አይነት simple past tense(she+wrote) ነው። Active voice ሱ ላይ ያለው tense simple past tense ከሆነ ደግሞ was/were ነው የምንጠቀመው። A letter የሚለው singular subject ስለሆነ was ን እንጠቀማለን ማለት ነው። ስለዚህ😎 A letter was ብለን እንፅፋለን። በመቀጠል verb3 እንጨምራለን። እዚጋ ማስተዋል ያለብን ነገር ወደ verb3 የምንቀይረው Active voice ላይ ያለውን ዋናውን verb ነው። ስለዚህ write የሚለው ዋና(main) verb ነው። write ለሚለው verb3 ደግሞ written ነው። ስለዚህ😎 A letter was written. ይሆናል ማለት ነው። ወይም A letter was written by her ማለትም እንችላለን። ሁለቱንም መጠቀም እንችላለን። ስለዚህ 👉 She wrote a letter(Active voice). 👉 A letter was written(passive voice). 😊 እሺ በ Negative form ቢሆንስ👇 She didn't write a letter. 👆 እንደዚህ በ Negative form ሲሆን ደግሞ wasn't ን መጠቀም። ስለዚህ☺️ 👉 She didn't write a letter.(Active voice) 👉 A letter wasn't written.(passive voice). 📚 EXAMPLE 2 - Naol ate fruits in the morning. 👆 ይህ ዐ.ነገር Active voice ነው። ታዲያ ይህን Active voice ወደ passive ለመቀየር መጀመሪያ ማድረግ ያለብን ነገር የ Active voice ሱን object ወደ subject መቀየር ነው። የዚህ ዐ.ነገር object ማነው🤔? fruits የሚለው ነው። ስለዚህ fruits ን subject ማድረግ። subject ማድረግ ማለት ደግሞ የ ዐ.ነገሩ መጀመሪያ ላይ ማድረግ ማለት ነው🤷‍♂። ስለዚህ ✍ Fruits ብለን እንፅፋለን። ከዚህ በመቀጠል የ verb ለውጥ እናደርጋለን። ይህን ለማድረግ ደግሞ Active voice ላይ ያለውን Tense ማወቅ አለብን። የዚህ ዐ.ነገር tense ደግሞ simple past tense ነው። ስለዚህ was/were ን እንጠቀማለን። fruits የሚለው plural ስለሆነ were ን እንጠቀማለን ማለት ነው። ስለዚህ ✍ Fruits were ብለን እንፅፋለን። ከዚህ በመቀጠል verb3 ን መጨመር ነው። የ ate verb3 ደግሞ eaten ነው። ስለዚህ Fruits were eaten in the morning or Fruits were eaten in the morning by Naol. ተመልከቱ 👉 Naol ate fruits in the morning.(Active voice). 👉 Fruits were eaten in the morning.(passive voice). B) Past Continuous Tense 🔰 The pattern of the past continuous tense in the passive voice is: Subject + was/were + being + verb3. (positive form) Subject + wasn't/weren't + being + verb3. (Negative form) 🙌 በደምብ ተከታታሉኝ። Active voice ሱ ላይ ያለው የ Tense አይነት past continuous tense ከሆነ :- Active voice ሱ ላይ ያለውን object ወደ subject እንቀይረዋለን ከዛ የተቀየረው subject singular subject ከሆነ was ን እንጨምራለን ከዛ being ን እንጨምራለን ከዛ verb3 እንጨምራለን። ነገር ግን የተቀየረው subject plular subject ከሆነ ደግሞ were ን እንጨምራለን ከዛ being ን እንጨምራለን ከዛ verb3 ን እንጨምራለን። በቃ አለቀ በጣም ቀላል ነው🤷‍♂። ምሳሌ እንመልከት😎 📚 EXAMPLE 1 - They were playing football. 👆 ይህ ዐ.ነገር Active voice ነው። ይህን Active voice ወደ passive ለመቀየር መጀመሪያ ማድረግ ያለብን ነገር object ቱን ወደ subject መቀየር ማለትም በ ዐ.ነገሩ መጀመሪያ ላይ ማድረግ። የዚህ ዐ.ነገር object football የሚለው ነው። ስለዚህ football የሚለውን የ ዐ.ነገሩ መጀመሪያ ላይ እናደርገዋለን። ስለዚህ ✍ Football ብለን እንፅፋለን። ከዚህ በመቀጠል ቅድም እንደነገርኳችሁ የ verb ለውጥ እናደርጋለን። ይህን ለማድረግ ደግሞ Active voice ሱ ላይ ያለውን Tense ማወቅ አለብን። በዚህ Active voice ላይ ያለው የ tense አይነት past continuous tense(They + were + playing) ነው። Active voice ሱ ላይ ያለው tense past continuous tense ከሆነ ደግሞ was/were + being ን ነው የምንጠቀመው። Football የሚለው singular subject ስለሆነ was ን እንጠቀማለን በመቀጠል being ን እንጨምራለን ማለት ነው። ስለዚህ😎 Football was being ብለን እንፅፋለን። በመቀጠል verb3 እንጨምራለን። እዚጋ ማስተዋል ያለብን ነገር ወደ verb3 የምንቀይረው Active voice ላይ ያለውን ዋናውን verb ነው። ስለዚህ playing የሚለው ዋና(main) verb ነው።

📚 Communicative English Skill II 📜 Active and Passive Voice 🙌 በባለፈው ትምህርታችን ስለ Active and Passive Voice በዋናነት ፅንሰ ሀሳቡ ላይ ያተኮሩ ትምህርቶችን ተምረናል እንዲሁም ደግሞ Active voice ን ወደ Passive Voice ስንቀይር የሚኖረውን የ Tense(verb) ለውጥ አይተናል። ሁለቱም በጣም መሰረታዊ ትምህርቶች ናቸው። የምትፈተኑትም ፈተና ከዚህ አይዘልም እና እባካችሁ ተወዳጆች ሆይ ፅንሰ ሀሳቡን በአግባቡ ተረዱት እንዲሁም የ Tense ለውጡንም በአግባቡ ተረዱት🙏። ፈተናችሁ ይህ ስለሆነ🤷‍♂። 📚 ዛሬ ደግሞ የምንማረው Active voice ወደ Passive voice እንዴት እንደሚቀየር እናያለን። አብራችሁኝ ሁኑ በመንፈስ ተመሰጡ😎። አቦ ፈታ በሉ በጣም ደስ የሚል ትምህርት🕺💃🕺💃🕺💃። 📖 Active Voice ወደ Passive Voice ለመቀየር በዋናነት የሚያስፈልጉን steps ን ለማዬት እንሞክራለን። ✅ STEP ONE👇 🌹 The Object of the Active Sentence becomes the subject OR the Subject of the Active Sentence becomes the object. 📚 አንድን Active Sentence ወደ Passive Sentence ለመቀየር መጀመሪያ ማድረግ ያለብን ነገር Active Sentence ሱ ላይ ያለውን object(ተሳቢ) subject እናደርገዋለን። ይህ ማለት Active voice ወደ passive voice ሲቀየር Active voice ላይ ያለው object passive voice ላይ subject ይሆናል ማለት ነው። ይህ ማለት ደግሞ Active sentence ላይ የነበረው object passive sentence ላይ መጀመሪያ ላይ ይቀመጣል ማለት ነው። እስቲ በምሳሌ እንየው😎። 📌 She Speaks English. 📚 በዚህ Active sentence ላይ:- 🌷 She የሚለው Subject ነው። 🌷 Speaks የሚለው verb ነው። 🌷 English የሚለው object ነው። 😎 ታዲያ ይህን Active sentence ወደ passive ለመቀየር መጀመሪያ ማድረግ ያለብን ነገር object ቱን subject ማድረግ ነው🤷‍♂። ይህ ማለት Active voice ላይ የነበረው object(ተሳቢ) passive sentence ላይ በ sentence ሱ መጀመሪያ ላይ ይመጣል ወይም ይቀመጣል ማለት ነው። 😊 ስለዚህ She Speaks English የሚለውን Active sentence ወደ passive ለመቀየር English የሚለው የ ዐ.ነገሩ መጀመሪያ ላይ ይቀመጣል ማለት ነው። ስለዚህ😎 ✍ English .... ብለን ፃፍን። ከዚህ በመቀጠል የ verb ለውጥ ነው የምናደርገው። ቡሗላ እናየዋለን። ሌላ ምሳሌ እንመልከት🙌። 📌 My mother is cleaning the house at the momemnt. 📚 በዚህ Active Sentence ላይ:- 🌷 My mother የሚለው Subject ነው። 🌷 is cleaning የሚለው verb ነው። 🌷 the house የሚለው object ነው። 🌷 At the moment የሚለው አይቀየርም ምክንያቱም subject አይደለም verb አይደለም እንዲሁም object አይደለም። ትኩረት ማድረግ ያለባችሁ subject ቱ verb ቡ እና object ቱ ላይ ነው ምክንያቱም ለውጥ የሚኖረው እነሱ ላይ ስለሆነ። ከእነሱ ውጭ ያለው ስለማይቀየር እንዳለ ነው የሚቀመጠዉ። 👆 ታዲያ ይህን Active Sentence ወደ Passive ለመቀየር the house የሚለውን object ወደ subject መቀየር ነው ወይም subject ማድረግ ማለትም በ ዐ.ነገሩ መጀመሪያ ላይ ማድረግ ነው። ስለዚህ😎 ✍ The house... ብለን ፃፍን። ከዚህ በመቀጠል የ verb ለውጥ ነው የምናደርገው እሱን ቡሗላ እናየዋለን። ሌላ የመጨረሻ ምሳሌ እንመልከት። 📌 The governemnt had built a new road in this area. 📚 በዚህ Active Sentence ላይ:- 🌷 The government የሚለው Subject ነው። 🌷 had built የሚለው Verb ነው። 🌷 a new road የሚለው object ነው። 🌷 in this area የሚለው subject አይደለም verb አይደለም object አይደለም። ስለዚህ አይቀየርም እንዳለ ነው የሚቀመጠው። 👆 ታዲያ ይህን Active Sentence ወደ Passive ለመቀየር a new road የሚለውን object ወደ subject መቀየር ወይም subject ማድረግ ነው ማለትም በ ዐ.ነገሩ መጀመሪያ ላይ ማድረግ ነው። ስለዚህ😎 ✍ A new road... ብለን ፃፍን። ከዚህ በመቀጠል የ verb ለውጥ ነው የምናደርገው። 🙌 እሺ ተወዳጆች ሆይ ፈታ በሉ ኣ🕺💃🕺💃🕺💃💃💃💃🕺🕺🕺🕺..... A+ ነው የምናመጣው ይህን ኮርስ ይቻላል🤛🤛🤛💪💪💪። 📚 ከላይ በሶስቱ ባየነው ምሳሌ መሰረት አንድን Active voice ወደ passive ለመቀየር Active voice ላይ ያለውን object ወደ subject መቀየር ማለትም በ ዐ.ነገሩ(passive sentence) መጀመሪያ ላይ ማድረግ ከዛ በመቀጠል verb ቡን መቀየር። እንዴት ነው verb ቡ የሚቀየረው🤔። እንዴት እንደሚቀየር Step 2 ላይ እንመለከታለን😎። ✅ STEP TWO