ar
Feedback
G-Tutorialclass

G-Tutorialclass

الذهاب إلى القناة على Telegram

Impossible is possible with learning & reading.

إظهار المزيد
904
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
-57 أيام
-1530 أيام
أرشيف المشاركات
እንኳን ለብርሃነ ትንሳኤው በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን!🙏 መልካም የትንሣኤ በዓል😍
እንኳን ለብርሃነ ትንሳኤው በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን!🙏 መልካም የትንሣኤ በዓል😍

📚CHAPTER 3 📖Learning And Theories of Learning በዚህ ቻፕተር የምናያቸው👇👇 🔖Definition, Characteristics and Principles of Learning 🔖Factors Influencing Learning 🔖Theories of Learning and their Applications እነዚህን ትማራላችሁ ይሄ Chapter ብዙም አይከብድም! ብዙም እራሳችሁን ሳታጨናንቁ አንብቡ🕺🕺💃😎 🌱There are many definitions of learning. But, Psychologists in general define Learning as relatively permanent behavioural modifications which take place as a result of experience. ያው Learning ማለት መማር ማለት እንደሆነ ታውቃላችሁ!😊 ነገር ግን መማር ማለትስ ምን ማለት ነው! የተለያየ ትርጉም ሊኖረው ቢችልም ግን ብዙዎቹ እንዲህ ያብራሩታል👉 "ከልምድ ወይም ከልምምድ የሚመጣ ቋሚ የሆነ የባህሪ ለውጥ ማለት ነው።" 🌱ልብ በሉ👆 This definition of learning stresses on three important elements of learning: 📌Learning is a behavioural change. የባህሪ ለውጥ ነው (ጥሩም የሆነ መጥፎ ባህሪ ሊሆን ይችላል) 📌This behavioural change should take place as a result of practice and experience. ሰው በአካል ሲያድግ፣ ወይ ደግሞ ሲያመው Or ሲደክመው የባህሪ ለውጥ ሊታይበት ይችላል ነገር ግን Learning ከልምምድ የሚመጣ ነው። 📌This change in behavior is relatively permanent. የባህሪ ለውጡ ደግሞ በአንዴው ታይቶ የሚጠፋ ሳይሆን For a long time የሚቆይ ነው። Characteristics of learning ያው እነዚህ የLearning ባህሪያት ናቸው፣ Yoakman and Simpson የተባሉ ሰዎች ናችው 9ኙን የLearning Characteristics describe ያደረጉት👇👇 እና ፈተና ላይ ስለማይቀሩ ልትይዟቸው ይገባል😊 1. Learning is continuous modification of behavior throughout life. 📍ቀጣይነት ያለው በህይወት ውስጥ ያለ የባህሪ ለውጥ/መሻሻል ነው 2. Learning is pervasive, it reaches into all aspects of human life. 📍የህይወታችንን አካል የሆኑ ነገሮች ውስጥ ሁሉ ዘልቆ ይገባል ለዚህ ነው pervasive የተባለው 3. Learning involves the whole person, socially, emotionally & intellectually. 📍የሰውን ውስጣዊ፣ ስሜታዊ እንዲሁም ማህበራዊ ነገሮች ላይ ትኩረት የሚያደርግ ነው 4. Learning is often a change in the organization of experiences. 5. Learning is responsive to incentives. 📍Learning ለሚያበረታታ ወይም ለሚገፋፋ ነገር መልስ የሚሰጥ ነው። 6. Learning is an active process. 7. Learning is purposeful 8. Learning depends on maturation, motivation and practice. 9. Learning is multifaceted 📍multifacated ማለት Having many different parts ማለት ነው። Principles of learning What does it take for learning to take place effectively? መማር ተፅእኖ እንዲፈጥር ማለትም ጠቃሚ እንዲሆን ምን ምን ያስፈልጋል? 📌 Individuals learn best when they are physically, mentally, and emotionally #ready to learn. 📌 Students learn best and retain information longer when they have #meaningful_practice and #exercise. 📌Learning is strengthened when accompanied by a #pleasant or #satisfying_feeling Learningን በጥሩ ስሜት ካልያዝነው ጠንክሮ ሊቀጥል አይችልም። 📌 Things learned first create a strong impression in the mind that is difficult to erase. Things most recently learned are best remembered. መጀመሪያ ላይ የተማርናቸውን እንዲሁም በቅርቡ የተማርናቸውን ነገሮች ለመርሳት ከባድ ነው 📌The principle of intensity implies that a student will learn more from the real thing than from a substitute. ሰዎች ከተመሳሰለው ነገር በላይ ከእውነታ ብዙ ነገር ይረዳሉ። 📌Individuals must have some abilities and skills that may help them to learn. 📌Things freely learned are best learned - the greater the freedom enjoyed by individuals, the higher the intellectual and moral advancement. በነፃነት የምንማራቸው ነገሮች በመጨናነቅ ከምንማረው በላይ አሪፍና የተሻለ ነው። ስለዚህ ስትማሩ ፈታ እያላችሁ💃 የምን መጨናነቅ ነው☺️ Factors Influencing Learning 1. Motivation👉በውስጣችን ያለው ተነሳሽነት ከፍተኛ ሲሆን, ተማሪው ለትምህርቱ በጣም የጓጓ ይሆናል። 2. Maturation👉The learner's motivation matters for the effective learning. ለምሳሌ ህፃን ልጅ እንዲማር መጀመርያ መብሰል/ማደግ አለበት። 3. Health condition of the learner👉 The learner should be in a good health status to learn. የተለያዩ ህመሞች ካሉብን የመማር ሁኔታችን ደካማ ሊሆን ይችላል። 4. Psychological wellbeing of the learner👉 ፍርሀት፣ ጭንቀት🤕፣ የብቸኝነት ስሜት🤦‍♀ ምናምን የሚሰማን ከሆነ Learning ላይ አሉታዊ ተፅኖ ይኖረዋል፤ ይልቁኑ Self respect, self confidence ምናምን ይኑራችሁ☺️ 5. Good working conditions👉absence or presence of fresh air, light, comfortable surroundings...እና የመሳሰሉት ነገሮች Matter ያረጋሉ፣ እናንት ግን ዶርማችሁን ፅድት አርጋችሁ፣ ስታጠኑም ደግሞ አሪፍ አየር ያለበት ቦታ ምናምን ምረጡ። 6. Background experiences👉 ከዚህ በፊት ያላችሁ ልምምድ በLearning ላይ Matter ያረጋል 7. Length of the working period👉 Learning periods should neither be too short nor too long. እንደምታውቁት ለረጅም ጊዜ መማር ያደክማል ደግሞም ይሰለቻል፣ ለአጭር ጊዜም ከሆነ ደግሞ በበቂ መማር ያለብንን አንማርም✅ 𝗝𝗼𝗶𝗻 𝗵𝗲𝗿𝗲 👇👇 @GTutorialclass @miki_ye12

1.3. Historical Background and Major Perspectives in Psychology Psychology is a relatively new field in the realm of the sciences, only about 125 years old. It began as a science of its own in 1879 in Leipzig, Germany, with the establishment of a psychology laboratory in the University of Leipzig by Wilhelm Wundt. ስለዚህ Who is the Father of modern Pyschology? ቢባል መልሱ ግልፅ ነው:- Wundt. Once psychology begun to use the scientific method, it then went through successive developments in which different schools of thought(pyschology) were emerged. 💡Old(early) School of Pyschology 💡Modern School of Pyschology ➤Early School of Physchology ቆይ first School of Physchology ምን ማለት ነው? ለምሳሌ እናንተ "የሰው ባህሪ ከዉርስ የሚመጣ ነው።" ወይም "የሰው ባህሪ መሰረቱ የሚኖርበት Environment" ብላችሁ ልታስቡ ትችላላችሁ let's take subExample ሰው ሲናደደ ከወላጆቹ ወርሶ ነው ወይም ደግሞ ሌላ አይነት Thought ሲኖራችሁ፣ ያን ጊዜ School of physchology(thought) ይባላል። Simply it the system of thinking abt certain issue. There are five early School of Thought. 📌Structuralism 📌Functionalism 📌Gestalt Psychology 📌Behaviourism 📌psychoanalysis 1⃣Structuralism- It views Phsychology as a study of structure of mind. 🌹ይሄኛው የሳኮሎጂ ትምህርት ቤት ደግሞ ሳይኮሎጂን የሚያብራራው "ሳይኮሎጂን ስለ አይምሮ መዋቅር(Structure) ጥናት ነው።" ብሎ ነው 🌹የዚኛውን School of Psychology መስራችስ ማን ነበር? Titchner ይባላል የWundts ተማሪ ነበር። Wundts ደግሞ ማነው ረሳቹት😊 የዘመናዊው(Modern) pschology መስራች ነበር። 🌹እና Structuralism የሚያጠነጥነው እነዚህ አይምሮን የሚሰሩ(make up) ጥቃቅን Unitኦች ወይም Elementኦች ላይ ነው፣ እነዚህ ለMind መሠረት የሆኑት ነገሮች ምንድናቸው? ✧images ✧feelings ✧sensations ይባላሉ። Structuralistኦች እንደ ሚያምኑት ከሆነ አይምሮ የተመሠረተው ከእነዚህ👆 ሶስት ነገሮች ላይ ነው፤ ሳይኮሎጂም ስለ እነዚህ ነገሮች የሚያጠና ነው ብሎው ያምናሉ። እናንተም እመኑ ከፈለጋችሁ🤓 2⃣Functionalism እነዚህ ደግሞ Structuralism (ሳይኮሎጂ ስለ አይምሮ ብቻ ነው ማለት) ለሳይኮሎጂ በቂ ማብራርያ አይሆነውም፣ ብለው ሌላ አስተሳሰብ(School of Psychology) አመጡ። የነዚህ ሀሳብ ደግሞ ምን ይሆን?🤔 🌹Functionalist views psychology as a study of function of the mind. ሳይኮሎጂ ስለ አይምሮ የሚያጠና ብቻ ሳይሆን ስለ አይምሮ አሰራር(function) የሚያጠና ነው። 🌹የዚህ አስተሳሰብ መስራች ማን ነው? William James ይባላል( የመጀመርያውን የሳይኮሎጂ መፅሐፍ የፃፈው ሰውዬ) ይቺ የWilliamን ሀሳብ ግልፅ ታደርገዎለች👇 Unlike Wundt and Titchener, James focused on how the mind allows people to function in the real world; how people work, play, and adapt to their surroundings, a viewpoint he called functionalism. 3⃣Gestalt Psychology መጀመርያ gestalt ቃሉ ራሱ ምንድነው? German(የጀርመን) word ነው፣ ትርጉሙ form, whole, configuration or pattern(አቋቋም ወይም ቅርፅ ተብሎ መተርጎም ይችላል። 🌹It views psychology as a study of the whole mind. ይሄ ደግሞ structuralismምም ሆነ Functionalism Psychologyን በደምብ አያብራራውም። ሳይኮሎጂ ሰለ አጠቃላይ ስለ አይምሮ የሚያጠና ነው ይላሉ። 🌹የዚህ አስተሳሰብ Founder የነበሩት Max Wertheimer እና ጓደኞቹ ነበሩ። ✅By the way Gestaltኦች በStructuralism ሀሳብ(አይምሮ የጥቃቃን ነገሮች Combination ነው) አይስማሙም።😊 እናንተስ? They held that "the whole is greater than the sum of its parts. Means mind is greater than its parts (images, sensations, and feelings) አያቹ Gestalts ያሉት The Whole ነው Structuralists ደግም The sum ነው። 🖇ያም ሆነ ይህ ሶስቱም School of Psychology ትኩረት ያደረጉት የሰው አይምሮ፣ ውስጣዊውና የማይታየው ልምምድ ላይ ነበር። ደግሞ እኛ Psychologyን ስናጠና Sceintific ነው ብለን ዬለ 😊ስለዚህ ሳይንሳዊ በሆነ መንገድ ሳይኮሎጂን ለመረዳት ውጫዊና የሚታነው ባህሪ ያስፈልጋል። ለዚህ ሲባል ሌሎች ተጨማሪ አስተሳሰቦች ተፈጠሩ🙈 4⃣Behaviorism: 🌹behaviorists view psychology as a study of observable and measurable behaviors. ሳይኮሎጂ የሚታየው እና ልንገመግመው የምንችለው ባህሪ ነው፥ ምንም ከውስጣዊው አይምሮ ጋር የሚያገናኘው ነገር የለም🙄 አሉ። 🌹John B. Watson is the founder of behaviorism. እና ይሄ ሰውዬ የሚያምነው ባህሪን እንማረዋለን እንጂ ከወላጆቻቸን አንወርሰውም ብል ይላል። እነዚህ አራቱም School of Psychology በቂ አልነበሩም፣ ከዛ ሌላ አስተሳሰብ መጣ። 5⃣Psychoanalysis: 🌷 psychology studies about the components of the unconscious part of the human mind. 🌹Sigmund Freud (1856-1939) is the founder of this school of thought. እና ይሄ ሰውዬ ዶክተር ስለነበር😋 አንዳንዱን ተማሚዎቹን ሲያይ የህመመቻው #ምንጭ የሚታወቅ አይደለም ማለትም፣ ተመርምሮም አይገኝም ደግሞም ታማሚዎቹም እራሳቸው አያውቁትም😔 🖇ይሄ ማለት የህመማቸው ምንጭ (cause) Non-Physical or Emotional ነው ማለት ነው። 🖇የዚህን አይነቱን illness (ህመመ) Sigmund..."hysteria" ብሎ ይጠራዋል። Modern schools of psychology እነዚህ ደግሞ ስድስት ናቸው👇 ➨psychodynamic, ➨behavioral ➨humanistic ➨cognitive ➨biological and ➨sociocult @GTutorialclass

✍ በ A+ tutorial class ተዘጋጅቶ የቀረበ። 📚 CHAPTER ONE ESSENCE OF PSYCHOLOGY 📍 በዚህ ቻፕተር ስር ምን ምን እናያለን 🌹 Definition of psychology and related concepts. 🌹 Goals of psychology 🌷 Historical background and major perspectives in psychology 🌹 Branches/subfields of psychology 📌 Definition of Psychology & Related concepts The word "psychology" is derived from two Greek words 'psyche' and 'logos'. 🎈 Psyche(ሳይኬ) - refers to mind, soul or sprit. 🎈 Logos (ሎጎስ) - means study, knowledge or discourse. Therefore, by combining the two Greek words the term "psychology" epistemologically(አንድ ነገር በብዙ መንገድ ትርጉም ሊሰጠው ይችላል Etymologically, Epistemologically... ወደ ፊት Logic ላይ ትማሩታላችሁ) refers to the study of the mind, soul, or spirit. ሳይኮሎጂስቶች ግን በተለያየ መንገድ ነው ሳይኮሎጂን የሚያብራሩት ነገረ ግን አብዛኞቹ በዚህ ላይ ይስማማሉ፦ 📖 Psychology is the scientific study of human behavior and the underlying mental. 🎯 ሳይኮሎጂ ማለት ስለ ሰው ልጅ ባህሪና ስለ ዋናው አይምሮአቸው(አስተሳሰባቸው) የሚያጠና ሳይንስ ነው። 👆 ልብ በሉ ከላይ በዋናነት 3 ነገሮች ተጠቅሰዋል፦ 1⃣ Science ፦ psychology uses scientific methods to study behavior and mental processes in both humans and animals. ይህ ማለት አንድ ሳይኮሎጂስት የሰዉን ባህሪ እና ስነልቦና ሊመረምር ከፈለገ ከመሬት ተነስቶ ስሜት ላይ ተመስርቶ አይደለም:: He Must use Sceintific methods. Scientific methods ደግሞ lower class ላይ እንደተማርነው (observation,asking the question,hypothesis...እያለ የሚቀጥለው ነው፥ Psychologyም ይህንን ሂደት መከተል አለበት።) 2⃣ Behavior : refers to all of our overt actions and reactions. 👉 Overt ማለት ውጫዊ ባህሪያት ማለት ነው:: such as talking( የአነጋገራችን ሁኔታ), facial expressions( ፊታችን ላይ የሚነበበው ስሜት), movement(እንቅስቃሴዎቻችን), etc. 3⃣ Mental processes: refer to all the internal, covert activities of our minds, such as thinking, feeling, remembering, etc. 👉 Mental process ማለት ደግሞ ሌሎች ሰዎች ሊያዩት የማይችሉ ፡ ድብቅ የሆነ በ ውስጣችን ያለ የ አዕምሮአችን ስራ ወይም እንቅስቃሴ ነው። ለምሳሌ ስለ አንድ ነገር ማሰብ ማሰላሰል ፡ ስለ አንድ ነገር የተሰማን ስሜት ፡ ስለ አንድ ነገር ማስታወስ ወዘተ። 😎 ስለዚህ psychology ማለት ሳይንሳዊ ዘዴዎችን ተጠቅመን ስለ ሰው ልጆች ውጫዊ እና ውስጣዊ ባህሪ እንዲሁም አስተሳሰብ ማጥናት ማለት ነው። 🤔እናንተስ ቀድሞ ስለ ሳይኮሎጂ ምን አይነት መረዳት ነበራችሁ? 📌 Goals of Pyschology 🤔 ይህ ማለት ሳይኮሎጂ ለምን አስፈለገ? ግቡ ምንድነው? 👨‍🏫 ሳይኮሎጂ ስለ ሰው ልጆች ባህሪ ና አስተሳሰብ ሲያጠና ሊያሳካቸው የሚፈልገው አራት መሰረታዊ አላማዎች ወይም ግቦች አሉት። Psychology has four goals፡ 📍description 📍explanation 📍 prediction 📍 control አንድ በአንድ እንያቸው እስኪ። 🔶 Description - it involves observing the behavior and noticing everything about it. 🔷 Description ማለት አንድ ሰው ውስጡ ላይ ያለውን ስሜት(ሀዘን ፡ ደስታ ፡ ጭንቀት ወዘተ) በውጨኛው የስሜት ህዋሱ በሚያንፀባርቅበት ጊዜ የሰውየውን ውጫዊ ባህሪ ፡ የሚያሳየውን ውጫዊ ስሜት ማወቅ ፡ መረዳት ፡ ማስተዋል ማለት ነው። 👉በአጭሩ ሰዎች የሚያሳዩትን ስሜት ፡ የሰዎችን ባህሪ መረዳት መገንዘብ description ይባላል። ስለዚህ🙌 "What is happening?" (ምን ሁኖ ነው ? ምን ተፈጥሮ ነው?) "Where does it happen?" (መቼ ነው የተፈጠረው?) " To Whom does it happen?.." ( ማን ላይ ነው የተፈጠረው?) እና ለመሳሰሉት ጥያቄዎች መልስ መፈለግ ነው። ለምሳሌ😎 አንዱ ፍሬው(ፍሬሽማን) ትምህርቱን በ አግባቡ ለመከታተል ከተቸገረ ፣ ውጤት ቢቀንስበት እና Class ውስጥ ጭንቀት ቢታይበት፣ ...ይሄ Description ነው ምክንያቱም ውጫዊ የሆነ የጭንቀት የመረበሽ ስሜት ከሱ ላይ ማየት ስለምንችል እና ከላይ የዘረዘርናቸውን ጥያቄ ይመልሳል። 🔶 Explanation: It is about trying to find reasons for the observed behavior. 🔷 Explanation ማለት የሰውየውን ውጫዊ ስሜት እና ባህሪ ከተረዳን ካወቅን በሗላ ፡ ሰውየው ያንን ስሜት ወይም ባህሪ ያሳየበትን ምክንያት ለማወቅ ጥረት የማድረግ እና ምክንያቱን የመግለፅ ሒደት ነው። ይሄ ደግሞ "Why it is happening?🤔" ለሚለው ጥያቄ መልስ የሚፈለግ ነው። 😎ለምሳሌ በላይኛው👆 የፍሬው ልጅ ምሳሌ "ልጁ #ለምን እንደዛ ሆነ?🤔" " ልጁ ለምን ውጤቱ ቀነሰ?🤔" " ልጁ ለምን የመረበሽ የመጨነቅ ስሜት እና ባህሪ አሳየ?🤔" ብለን በመጠየቅ ምክንያቱን ማወቅ እና መግለፅ explanation ይባላል። ☹️ለምሳሌ ልጁ እንደዚያ የሆነው ምናልባት ከፍቅረኛው ጋር ተጣልቶ ይሆናል። (Also explanation is the process forming Theory.) 🔶 Prediction : It is about determining what will happen in the future. 🔷 Prediction ከስሙ እንደምንረዳው ስለወደፊቱ መተንበይ ነው። ስለዚህ ሰውየው ከሚያሳየው ስሜት በመነሳት እንዲሁም ምክንያቱን መሰረት በማድረግ ወደ ፊት ምን ሊፈጠር እንደሚችል ፡ ሰውየው ወደፊት ምን ሊሆን እንደሚችል መተንበይ prediction ተብሎ ይጠራል። ከላይ በወሰድነው ምሳሌ መሠረት "ይሄ ልጅ ወደፊት ምን ሊሆን ይችላል?" ምናልባት በትምህርቱ ውጤታማ ላይሆን ይችላል ፡ ትምህርቱን ሊያቋርጠው ይችላል ወይም ደግሞ እራሱን ሊያጠፋ ይችላል።" ይሄ prediction(ትንበያ) ነው። ━━━━━━━━━━━━ 📚 JOIN :@GTutorialclass JOIN :@GTutorialclass ━━━━━━━━━━━━

📓Adama Science and Technology University(ASTU). 📓Civics Mid_Exam. ━━━━━━━━━━ #ለፈጣን እና ታማኝ መረጃ 👇👇👇👇👇👇 #share #share 🙏
+2
📓Adama Science and Technology University(ASTU). 📓Civics Mid_Exam. ━━━━━━━━━━ #ለፈጣን እና ታማኝ መረጃ 👇👇👇👇👇👇 #share #share 🙏🙏🙏🙏🙏 📚••𝐉𝐨𝐢𝐧 𝐮𝐬, 🎖📖🎖 ━━━━━━ 📚 JOIN :@GTutorialclass          JOIN :@GTutorialclass 𝐹𝑜𝑟 𝑎𝑛𝑦 𝑐𝑜𝑚𝑚𝑒𝑛𝑡 𝑎𝑛𝑑 𝑞𝑢𝑒𝑠𝑡𝑖𝑜𝑛 ⤵️𝗽𝗿𝗲𝘀𝘀 𝗵𝗲𝗿𝗲 🔛

I am sharing 'A+ DEBRE MARKOS UV Civics mid exam' with you #ለፈጣን እና ታማኝ መረጃ 👇👇👇👇👇👇 #share #share 🙏🙏🙏🙏🙏 📚••𝐉𝐨𝐢𝐧 𝐮𝐬, 🎖📖🎖 ━━━━━━ 📚 JOIN :@GTutorialclass          JOIN :@GTutorialclass 𝐹𝑜𝑟 𝑎𝑛𝑦 𝑐𝑜𝑚𝑚𝑒𝑛𝑡 𝑎𝑛𝑑 𝑞𝑢𝑒𝑠𝑡𝑖𝑜𝑛 ⤵️𝗽𝗿𝗲𝘀𝘀 𝗵𝗲𝗿𝗲 🔛

ሙሉ Civic የ11 እና 12 Case study #ለፈጣን እና ታማኝ መረጃ 👇👇👇👇👇👇 #share #share 🙏🙏🙏🙏🙏 📚••𝐉𝐨𝐢𝐧 𝐮𝐬, 🎖📖🎖 ━━━━━━ 📚 JOIN :@GTutorialclass          JOIN :@GTutorialclass 𝐹𝑜𝑟 𝑎𝑛𝑦 𝑐𝑜𝑚𝑚𝑒𝑛𝑡 𝑎𝑛𝑑 𝑞𝑢𝑒𝑠𝑡𝑖𝑜𝑛 ⤵️𝗽𝗿𝗲𝘀𝘀 𝗵𝗲𝗿𝗲 🔛

📚 Civics Short Note 👇 🔗 Chapter 1 🔗 Chapter 2 🔗 Chapter 3 🔗 Chapter 4 🔗 Chapter 5 — 🔤🔤🔤🔤🔤🔤 🔤🔤🔤🔤🔤🔤🔤 📚••𝐉𝐨𝐢𝐧 𝐮𝐬, 🎖📖🎖 ━━━━━━ 📚 JOIN :@GTutorialclass          JOIN :@GTutorialclass 𝐹𝑜𝑟 𝑎𝑛𝑦 𝑐𝑜𝑚𝑚𝑒𝑛𝑡 𝑎𝑛𝑑 𝑞𝑢𝑒𝑠𝑡𝑖𝑜𝑛 ⤵️𝗽𝗿𝗲𝘀𝘀 𝗵𝗲𝗿𝗲 🔛

+5
🎯Civics power point ━━━━━━━━━━━━━━━━━ #share #share 📚••𝐉𝐨𝐢𝐧 𝐮𝐬, 🎖📖🎖 ━━━━━━ 📚 JOIN :@GTutorialclass          JOIN :@GTutorialclass 𝐹𝑜𝑟 𝑎𝑛𝑦 𝑐𝑜𝑚𝑚𝑒𝑛𝑡 𝑎𝑛𝑑 𝑞𝑢𝑒𝑠𝑡𝑖𝑜𝑛 ⤵️𝗽𝗿𝗲𝘀𝘀 𝗵𝗲𝗿𝗲 🔛

◦•●◉✿Wud temariwochachin endemn alachihuln tyake weym leyet yale ◦•●◉✿hasab asteyayet kalachihu✿◉●•◦ ✿◉●•◦ ketachi ◦•●◉✿meteyek tchilalachihu✿◉●•◦

◦•●◉✿◦•●◉✿If you have any question, you can ask in ◦•●◉✿comment button ✿◉●•◦t✿◉●•◦✿◉●•◦ 👇👇👇👇👇👇 #ለፈጣን እና ታማኝ መረጃ 👇👇👇👇👇👇 #share #share 🙏🙏🙏🙏🙏 📚••𝐉𝐨𝐢𝐧 𝐮𝐬, 🎖📖🎖 ━━━━━━ 📚 JOIN :@GTutorialclass          JOIN :@GTutorialclass 𝐹𝑜𝑟 𝑎𝑛𝑦 𝑐𝑜𝑚𝑚𝑒𝑛𝑡 𝑎𝑛𝑑 𝑞𝑢𝑒𝑠𝑡𝑖𝑜𝑛 ⤵️𝗽𝗿𝗲𝘀𝘀 𝗵𝗲𝗿𝗲 🔛@Miki_ye12

+1
━━━━━━━━━━━━━━━━━ 📚••𝐉𝐨𝐢𝐧 𝐮𝐬, | @Keleme_2013                       @Keleme_2013

photo content
+1

እስኪ የተለያዩ ሰዎች ስለ Anthropology ያላቸውን የተሳሳተ መረዳት እንመልከት፣ 📌Anthropology is limited to the study of "primitive"👴 societies. ነገር ግን ይህ ትክክል አይደለም! Anthropology ስለ ጥንት/ስለ ቀደሙት ሰዎች/ነገሮች ብቻ ሳይሆን በአሁን ዘመን ስላሉትም👱‍♂ የሚያጠና ነው! 📌Anthropologists only study the rural people and rural areas. ነገር ግን ስለ urban Peoples እና ስለ urban areasም ያጠናል [Urban Anthropology]. 📌Anthropology is the study/analysis of fossil evidences of the proto-humans like that of Lucy/Dinkeneshe. ስለ እነዚህም ያጠናል ነገር ግን anthropology ስለ human Evolution ብቻ ነው የሚያጠናው ካልን ስህተት ነው። እነዚህና የመሳሰሉት ማብራርያቸው ስለ anthropology የተሳሳቱ ናቸው! ድንገት ፈተና ላይ ከመጡ miss ልታረጓቸው አይገባም!👌 UNIT TWO Human Culture and Ties that Connect በዚህ Chapter ስር በስፋት የምናየው "The anthropological concept of culture and helps students to increase their understanding the role and impact of culture in human life" 📝What Culture is and What Culture isn't ምናልባት Culture ማለት ምን ማለት ነው ብትባሉ "ባህል" ልትሉኝ ትችላላችሁ። ባህል ማለትስ ምን ማለት ነው? ብንባል የማንነት መገለጫ😐። ነገር ግን ባህል እንዲህ በቀላሉ አይብራራም! Alright, Now let's see some best definition about Culture. 📍Culture is a system of learned behavior shared by and transmitted among the members of the group. በተወሰኑ ሰዎች መካከል የተለመደ፣ እነዚያ የአንድ ቡድን ሰዎች የሚጋሩት የተለመደ ባህሪ ነው ባህል የሚባለው። 📍Culture is a collective heritage learned by individuals and passed from one generation to another. በሰዎች የተለመደ፣ ከትውልድ ወደ ትውልድ ሲተላለፍ የመጣ ቅርፅ ነው። 📝Characteristic Features of Culture 1. Culture Is Learned: Culture is not transmitted genetically rather; it is acquired through the process of learning. ባህል በዘር አይተላለፍም፣ ነገር ግን በመማር ልታገኙት የምትችሉት ነው። This process of acquiring culture after we born is called enculturation. 🔖Enculturation is specifically defined as the process by which an individual learns the rules and values of one's Culture. "ኢንከልቸሬሽን"👌 አንድን ባህል ለመልመድ የምታልፉበት Process ነው። ለምሳሌ፦ ቋንቋውን መልመድ፣ አለባበሱን ማድረግ.. 2. Culture Is Shared ሌላው የCulture Characteristics ይሄ ነው፣ ማለትም Culture Society ውስጥ ባሉት ቢያንስ ሁለት/ሶስት ሰዎች👨‍👩‍👧 የሚጋሩት መሆን አለበት። እንጂ አንድ ሰው ከመሬት ተነስቶ የራሴ የሆነ አለባበስ🥻ና ቋንቋ🗣 አለኝ ስለዚህ የራሴ #Culture አለኝ ማለት ትክክል አይደለም።🙅‍♂ 3. Culture is Symbolic 📌ባህል በምልክት ሊገለፅ የሚችል መሆን አለበት፣ ለምሳሌ ሌላ ሀገር ሄዳችሁ አረንጓዴ፣ ቢጫ፣ ቀይ የለበሰ ሰው🇪🇹 ስታዩ በፍጥነት ኢትዮጵያዊ😍 እንደሆነ ትገምታላችሁ! 📌Symbol is something verbal or nonverbal, within a particular language or culture that comes to stand for something else. 4. Culture is All Encompassing 📌Culture is the sum total of human creation: intellectual, technical, artistic, physical, and moral! ባህል እንደምናስበው ቀላል ነገር እንዳይመስላችሁ👀፣ ስለ አንድ ህዝብ ባህል እያጠናችሁ ነው ማለት፣ ስለዚያ ህዝብ አስተሳሰብ🧠፣ አነጋገር🗣፣ ድርጊት👩‍🚒 እና የመሳሰሉት ነገሮችንም ማጥናት ይኖርባችኋል። 5. Culture is Integrated Cultures are not haphazard collections of customs and beliefs. ባህል ቅርፅና መጣጣም ያጣ የትውፊትና የእሴት ውቅር አይደለም። [አማርኛዬ ከበዳቹ አ😁😁] ለምሳሌ፦ የሰው ልጅ አካል ውስጥ ብዙ System አለአ (Respiratory system, Digestive System, Reproductive...Bio ረሳችሁ😊) እነዚህ አንድ ላይ መጥተው ነው አካላችን ጤነኛ ሚሆነው፣ Cultureም ልክ እንዲሁ ነው😃:- እሴቱ፣ ቋንቋው፣ አለባበሱ ምያምን አንድ ላይ Integrated ሆነው ነው ጤነኛ Culture ሚፈጠረው። 6. Culture Can Be Adaptive and Maladaptive ይሄ ማለት ለምሳሌ፦ የሰው ልጅ ከTechnology💻 ጋር Adapt ማደረጉ (መልመዱ) በብዙ ጠቅሞታል፣ ነገር ግን ደግሞ በዚያው ልክ ብዙ Side effect አለው።[Maladpativeness] Cultureም ልክ እንደዚሁ ነው Adapt ካደረጋችሁት ጥቅም ሲኖረው👌 ምናልባትም ደግሞ ችግርም ይኖረው ይሆናል[Maladpative]. 7. Culture is Dynamic 📌Culture is changing constantly as new ideas and new techniques are added as time passes modifying or changing the old ways. አየውላችሁ Culture አዳዲስ ሀሳብ እየተጨመረበት በመጣ ቁጥር በየጊዜው ሊቀያየር ይችላል። Static ነው ካለ እንዳትሰሙ🙅‍♂ 📝𝔼𝕝𝕖𝕞𝕖𝕟𝕥𝕤/𝔸𝕤𝕡𝕖𝕔𝕥𝕤 𝕠𝕗 𝕔𝕦𝕝𝕥𝕦𝕣𝕖 Two of the most basic aspects of culture are material and nonmaterial culture. 1⃣Material Culture 🎈Material culture consist of man-made objects such as tools, implements, furniture, automobiles, buildings, dams, roads.. ከስሙ ራሱ እንደምትረዱት የቅርፃቅርፅ፣ የሚታዩት ነገሮች ባህል ነው። እኛ ባህል/Culture የሚመስለን አለባበስና ቋንቋ ምናምን ብቻ ነዋ😔 🎈The physical substance which has been changed and used by man. የሰው ልጅ የፈጠራቸውና እራሱ የሰው ልጅ እየቀያየረ ሊጠቀምባቸው የሚችል ናቸው። 🎈It is referred to as Civilization. 2⃣Non-Material Culture All Rights Reserved ━━━━━━━━━ 📚 JOIN :@GTutorialclass JOIN :@GTutorialclass

1.3 Unique/Basic Features of Anthropology 📌What Makes Anthropology Unique? Anthropologyን ከሌሎች ተመሳሳይ Subjectኦች የሚለየው ነገር ምንድነው ካልን፣ የሚከተሉት ዋነኞቹ ናቸው፦ 📌Its Scope 📌Its Approach 📌Its Focus 📌Its Method of Study. 1. Its Scope: Anthropology has broad Scope. It is the broad study of human kind, around the world and throughout time. ከዚህ በፊት እንዳየነው Anthropology የሚያጠነጥነው (ይሄ word..😂) ብዙ ነገሮች ላይ ነው። ይህም ከሌሎች disciplineኦች ልዩ ያደርጓል። 2. Its Approach: In its approach anthropology is holistic, relativistic, and focused one. 📍Holistic: Holism means that an anthropologist looks at the entire context of a society when analysing any specific feature. ለምሳሌ: አንድ Anthropologist👨‍💼 ስለ ኢትዮጵያ የቡና ስረዓት ማወቅ ከፈለገ የሀገሪቱን ባህል፣ ሃይማኖት፣ ታሪክ👑 በስፋት ማጥናት ይኖርበታል። ይህ ነው Holism የሚያስብለው። 📍Relativistic: Anthropology አንድን እምነት፣ ባህል...ሲያብራራ በራሱ Context ውስጥ ሆኖ ነው፣ ማለት ይህ ባህል መጥፎ ነው🙅‍♂ ወይም ጥሩ ነው💁‍♂ በሎ Judge አያረግም። 📍Focused: Anthropological studies give attention to how people perceive themselves and understand their world. ይሄኛውን አይነት Perspective Anthropologistኦች "Emic Perspective" ብለው ይጠሩታል። 3. Its Method of Study: Anthropology is highly dependent on qualitative research (quantitative ካለ እንዳትሸወዱ😎) to understand the meaning behind any human activity. 📖Misconceptions about anthropology እስኪ የተለያዩ ሰዎች ስለ Anthropology ያላቸውን የተሳሳተ መረዳት እንመልከት፣ 📌Anthropology is limited to the study of "primitive"👴 societies. ነገር ግን ይህ ትክክል አይደለም! Anthropology ስለ ጥንት/ስለ ቀደሙት ሰዎች/ነገሮች ብቻ ሳይሆን በአሁን ዘመን ስላሉትም👱‍♂ የሚያጠና ነው! 📌Anthropologists only study the rural people and rural areas. ነገር ግን ስለ urban Peoples እና ስለ urban areasም ያጠናል [Urban Anthropology]. 📌Anthropology is the study/analysis of fossil evidences of the proto-humans like that of Lucy/Dinkeneshe. ስለ እነዚህም ያጠናል ነገር ግን anthropology ስለ human Evolution ብቻ ነው የሚያጠናው ካልን ስህተት ነው። እነዚህና የመሳሰሉት ማብራርያቸው ስለ anthropology የተሳሳቱ ናቸው! ድንገት ፈተና ላይ ከመጡ miss ልታረጓቸው አይገባም!👌 በቀጣይ Chapter 2 እንገባለን!🤗 ጥያቄ የሆነባችሁ ካለ All Rights Reserved! ━━━━━━━━━━━━ 📚 JOIN :@GTutorialclass JOIN :@GTutorialclass ━━━━━━━━━━━━

📚Anthropology Course 📖What is Anthropology? 📍It is a Subject that enables human beings to deal with themes such as culture, kinship(ዝምድና፣ጠንካራ ትስስር), marriage, cultural relativism, ethnocentrism, humanity(ሰውነት), human origins, cosmologies, race, ethnicity, ethnic relations, ethnic boundaries.... ለመግቢያ ያክል Anthropology ካላይ በዘረዘርናቸው ነገሮች ላይ ትኩረት ያደርጋል ካልን፣ አሁን የModuleኡን Content ደግሞ እንየው፦ በአጠቃላይ Anthropology Freshman Course 7 Chapter አለው! ነገር ግን Generally Focus የሚያደርገው በሚከተሉት ላይ ነው፦ 📍Scope of Anthropology 📍Branches of Anthropology 📍Unique features of Anthropology and 📍 Research methods in Anthropology 📖Unit One 🗒Introducing Anthropology and its Subject Matter በዚህ Chapter ስር ስለ Anthropology ምንነት በሰፊው እናያለን፣ ትርጉሙን፣ ስፋቱን (ምን ምን እንደሚያጠቃል/Scope)፣ የAnthropologyን Subfeildኦች፣ መሰረታዊ የሆኑትን የAnthropology መርሆች እናያለን። 🔖Concepts in Anthropology 📍The term anthropology is a compound of two Greek Words 'anthropos' and 'logos'. "Anthropos" ማለት 'Human being/Man kind) ሲሆን "Logos" ማለት ደግሞ እንደምታውቁት "Study/Sceince/" ማለት ነው። So, In General 'Anthropology means The study or science of humankind or humanity.' ስለዚህ በቀላሉ Anthropology ምንድነው ከተባለ ስለ ሰውነት (humanity) የሚያጠና ሳይንስ ነው ብለን መመለስ እንችላለን። Definitionኡን በጣም Precise አድርገን (አጥብበን) ደግሞ ካየነው፦ 📌Anthropology is the study of people---their origins, their development, and contemporary variations, wherever and whenever they have been found. አያቹአ ስለ ሰው ልጅ መፈጠር🐣፣ ስለ እድገቱ🐥፣ ከዚያ ደግሞ የሰው ልጆች ልዩነት (በዘር፣ በቋንቋ..) እነዚህን እና የመሳሰሉትን ጉዳዮች ይዳስሳል። 📌የAnthropology Scope ሰፊ ነው።👇👇 It is the study of humans as a group, from its first appearance on earth to its present stage of development. አያቹ ይህን👆 ሁሉ ነገር ነው በውስጥ ያጠቃለለው [የሰው ልጅ ከተፈጠረበት አንስቶ እስካሁን ያለውን ያጠናል] 🔖The Historical Development of Anthropology Anthropology did not arise as a science until the 1850s. Anthropology እንደ Science of Humanity መቆጠር የጀመረው በተለምዶ ምዕራባውያን "The West" ብለን በምንጠራቸው፣ Specifically ደግሞ France🇫🇷, Great Britain🇦🇺, USA🇺🇸 and Germany🇩🇪! Historically Speaking, We can say that Anthropology is European discipline. 📖Generally speaking, anthropology as an academic discipline was born during the 19th century, out of the intellectual atmosphere of Enlightenment, which is the eighteenth century social philosophical movement. ስለዚህ Anthropology 19th Century ውስጥ ሲወለድ መሠረቱ "Enlightment" እና "Darwin Theory of Evolution" ነበሩ። 📌Ethnography  is a branch of anthropology and the systematic study of individual cultures. Ethnography ማለት የአንድን ግለሰብ🧔/ማህበረሰብ👨‍👨‍👧‍👧 ባህል ሳይንሳዊ በሆነ መንገድ ማጥናት ማለት ነው። ለምሳሌ፣ የሀገራችንን ባህል ማጥናት የፈለገ Anthropologist👨‍💼 መጥቶ በእኛ መካካል እየኖረ፣ ከእኛ ጋር እየበላ እየጠጣ..ባህላችንን ሲያጠና Enthnographic research ይባላል። 📌Ethnology is the comparative study of two or more cultures. ይህ ደግሞ የተለያዩ ማህበረሰብን ባህል እያነፃፀራችሁ ስታጠኑ ምናምን Ethnology ይባላል። 📚Sub-fields of anthropology There are four major sub-fields: 📍Physical/Biological Anthropology 📍Archeology 📍Linguistic Anthropology 📍Socio-Cultural Anthropology 1⃣Physical/Biological Anthropology This branch Seek to understand how humans adapt to different environments, what causes disease and early death, and how humans evolved from other animals. አንብባችሁታላ☝️ They are also interested in how biology and culture work together to shape our lives. It has two broad Areas of investigation: 📌Human evolution is the study of the gradual processes of simple forms into more differentiated structures in hominid. ይህም ብዙ sub branch አለው፣ ነገር ግን Major የሆኑት 2 አሉ። 1. Paleoanthropology is the study of human evolution through the fossil and archaeological records. 🔖ቀድሞ Record ተደርገው የተቀመጡትን መረጃዎች በመጠቀመ ስለ ሰው ልጅ Evolution ስናጠና ማለት ነው። 2. Primatology is the study of the behavior, biology, evolution, and taxonomy of nonhuman [gorillas, Chimpanzees] primates. 📌Human Genetics It focuses to examine the genetic materials of an organism such as DNA and RNA. ይህ የሚያጠናው የሰው ልጅ የፊቱ መልክ፣ ቁመናው፣ በአጠቃላይ genetic ነገሩ ምናምን እንዴትና ለምን እንደዚያ እንደ ሆነ ነው። 2⃣Archaeological Anthropology 🔖Studies the ways of lives of past peoples by excavating and analysing the material culture/physical 📚 JOIN :@GTutorialclass JOIN :

▶️Basic statistic for 1st year accounting #ለፈጣን እና ታማኝ መረጃ 👇👇👇👇👇👇 #share #share 🙏🙏🙏🙏🙏 🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝 ▶️🌟💧@ethio_schools ▶️🌟💧@ethio_schools ▶️🌟💧@ethio_schools 🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝

#Exit_Exam ▶️For mechanical engineering books #ለፈጣን እና ታማኝ መረጃ 👇👇👇👇👇👇 #share #share 🙏🙏🙏🙏🙏 🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝 ▶️🌟💧@ethio_schools ▶️🌟💧@ethio_schools ▶️🌟💧@ethio_schools 🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝

🔗Mathematics formulas🔗 እንዳትሸወዱ አይጠቅመኝም ብላችሁ እንዳታልፉት !! Maths calculations ላይ  ይጠቅማችኋል 1. (α+в)²= α²+2αв+в² 2. (α+в)²= (α-в)²+4αв 3. (α-в)²= α²-2αв+в² 4. (α-в)²= (α+в)²-4αв 5. α² + в²= (α+в)² - 2αв. 6. α² + в²= (α-в)² + 2αв. 7. α²-в² =(α + в)(α - в) 8. 2(α² + в²) = (α+ в)² + (α - в)² 9. 4αв = (α + в)² -(α-в)² 10. αв =1. (α + в + ¢)² = α² + в² + ¢² + 2(αв + в¢ + ¢α) 12. (α + в)³ = α³ + 3α²в + 3αв² + в³ 13. (α + в)³ = α³ + в³ + 3αв(α + в) 14. (α-в)³=α³-3α²в+3αв²-в³ 15. α³ + в³ = (α + в) (α² -αв + в²) 16. α³ + в³ = (α+ в)³ -3αв(α+ в) 17. α³ -в³ = (α -в) (α² + αв + в²) 18. α³ -в³ = (α-в)³ + 3αв(α-в) ѕιη0° =0 ѕιη30° = 1/2 ѕιη45° = 1/√2 ѕιη60° = √3/2 ѕιη90° = 1 ¢σѕ ιѕ σρρσѕιтє σƒ ѕιη тαη0° = 0 тαη30° = 1/√3 тαη45° = 1 тαη60° = √3 тαη90° = ∞ ¢σт ιѕ σρρσѕιтє σƒ тαη ѕє¢0° = 1 ѕє¢30° = 2/√3 ѕє¢45° = √2 ѕє¢60° = 2 ѕє¢90° = ∞ ¢σѕє¢ ιѕ σρρσѕιтє σƒ ѕє¢ 2ѕιηα¢σѕв=ѕιη(α+в)+ѕιη(α-в) 2¢σѕαѕιηв=ѕιη(α+в)-ѕιη(α-в) 2¢σѕα¢σѕв=¢σѕ(α+в)+¢σѕ(α-в) 2ѕιηαѕιηв=¢σѕ(α-в)-¢σѕ(α+в) ѕιη(α+в)=ѕιηα ¢σѕв+ ¢σѕα ѕιηв. » ¢σѕ(α+в)=¢σѕα ¢σѕв - ѕιηα ѕιηв. » ѕιη(α-в)=ѕιηα¢σѕв-¢σѕαѕιηв. » ¢σѕ(α-в)=¢σѕα¢σѕв+ѕιηαѕιηв. » тαη(α+в)= (тαηα + тαηв)/ (1−тαηαтαηв) » тαη(α−в)= (тαηα − тαηв) / (1+ тαηαтαηв) » ¢σт(α+в)= (¢σтα¢σтв −1) / (¢σтα + ¢σтв) » ¢σт(α−в)= (¢σтα¢σтв + 1) / (¢σтв− ¢σтα) » ѕιη(α+в)=ѕιηα ¢σѕв+ ¢σѕα ѕιηв. » ¢σѕ(α+в)=¢σѕα ¢σѕв +ѕιηα ѕιηв. » ѕιη(α-в)=ѕιηα¢σѕв-¢σѕαѕιηв. » ¢σѕ(α-в)=¢σѕα¢σѕв+ѕιηαѕιηв. » тαη(α+в)= (тαηα + тαηв)/ (1−тαηαтαηв) » тαη(α−в)= (тαηα − тαηв) / (1+ тαηαтαηв) » ¢σт(α+в)= (¢σтα¢σтв −1) / (¢σтα + ¢σтв) » ¢σт(α−в)= (¢σтα¢σтв + 1) / (¢σтв− ¢σтα) α/ѕιηα = в/ѕιηв = ¢/ѕιη¢ = 2я » α = в ¢σѕ¢ + ¢ ¢σѕв » в = α ¢σѕ¢ + ¢ ¢σѕα » ¢ = α ¢σѕв + в ¢σѕα » ¢σѕα = (в² + ¢²− α²) / 2в¢ » ¢σѕв = (¢² + α²− в²) / 2¢α » ¢σѕ¢ = (α² + в²− ¢²) / 2¢α » Δ = αв¢/4я » ѕιηΘ = 0 тнєη,Θ = ηΠ » ѕιηΘ = 1 тнєη,Θ = (4η + 1)Π/2 » ѕιηΘ =−1 тнєη,Θ = (4η− 1)Π/2 » ѕιηΘ = ѕιηα тнєη,Θ = ηΠ (−1)^ηα 1. ѕιη2α = 2ѕιηα¢σѕα 2. ¢σѕ2α = ¢σѕ²α − ѕιη²α 3. ¢σѕ2α = 2¢σѕ²α − 1 4. ¢σѕ2α = 1 − ѕιη²α 5. 2ѕιη²α = 1 − ¢σѕ2α 6. 1 + ѕιη2α = (ѕιηα + ¢σѕα)² 7. 1 − ѕιη2α = (ѕιηα − ¢σѕα)² 8. тαη2α = 2тαηα / (1 − тαη²α) 9. ѕιη2α = 2тαηα / (1 + тαη²α) 10. ¢σѕ2α = (1 − тαη²α) / (1 + тαη²α) 11. 4ѕιη³α = 3ѕιηα − ѕιη3α 12. 4¢σѕ³α = 3¢σѕα + ¢σѕ3α » ѕιη²Θ+¢σѕ²Θ=1 » ѕє¢²Θ-тαη²Θ=1 » ¢σѕє¢²Θ-¢σт²Θ=1 » ѕιηΘ=1/¢σѕє¢Θ » ¢σѕє¢Θ=1/ѕιηΘ » ¢σѕΘ=1/ѕє¢Θ » ѕє¢Θ=1/¢σѕΘ » тαηΘ=1/¢σтΘ » ¢σтΘ=1/тαηΘ » тαηΘ=ѕιηΘ/¢σѕΘ #ለፈጣን እና ታማኝ መረጃ 👇👇👇👇👇👇 #share #share 🙏🙏🙏🙏🙏 🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝 ▶️🌟💧@ethio_schools ▶️🌟💧@ethio_schools ▶️🌟💧@ethio_schools 🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝

📚በውስጡ በርካታ ጥያቄዎችን የያዘ፣ ከእያንዳንዱ Chapter ስር የተወጣጡ ጥያቄዎች፣ከነ መልሶቻቸው። 📚 በ Hurley በተፃፈው A Concise introduction to logic ላይ የተመሠረተ ነው። 📚 ብቻ ምን አለፋችሁ ይጠቅማችኋል። #ለፈጣን እና ታማኝ መረጃ 👇👇👇👇👇👇 #share #share 🙏🙏🙏🙏🙏 🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝 ▶️🌟💧@ethio_schools ▶️🌟💧@ethio_schools ▶️🌟💧@ethio_schools 🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝