ar
Feedback
ሰብዓዊ ምህንድስና 💚 Self Engineering

ሰብዓዊ ምህንድስና 💚 Self Engineering

الذهاب إلى القناة على Telegram

በዚህ የሰብዓዊ ምህንድስና ቅኝት፣አርክቴክት/መሃንዲስ የሰዉነትና የአዕምሮ አለም አቀፍ አሰልጣኝ እንዲሁም የክሁል @KhulWorld ሁለንተናዊ እድገት ማዕከል መስራች እና ባለ ራዕይ የሆነዉ ዮፍታሔ ማንያዘዋል የሚያደርጋቸዉን ሳይንሳዊና ተግባራዊ የህይወት ማበልፀጊያ ፕሮግራሞችን በነፃ እንዲታደሙ እና ራስዎን ወደላቀ ማንነትዎ በማሳደግ የህይወትዎ ማህንዲስ እንዲሆኑ ተጋብዘዋል +251932333382

إظهار المزيد
3 148
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
-107 أيام
-2730 أيام
أرشيف المشاركات
2ኛ ዙር የኦንላይን አርምሞ ስልጠናው እነሆ ኦንላይን የአርምሞ (Meditation) ስልጠና ከዮፍታሔ ጋር በሰብዓዊ ምህንድስና በአርምሞ ክህሎት፣ ጤነኛ ደስተኛ እና የላቀ ህይወት የሙሉ የስልጠናውን ማብራሪያ፣ የስልጠናውን ዝርዝር ይዘት እና የምዝገባ ቅፅ (Registeration form) ለማግኘት "Instant View" የሚለውን 👇🏽👇🏽👇🏽ተጭነው ያንብቡ https://telegra.ph/%E1%8A%A6%E1%8A%95%E1%88%8B%E1%8B%AD%E1%8A%95-%E1%8B%A8%E1%8A%A0%E1%88%AD%E1%88%9D%E1%88%9E-Online-Meditation-Course-05-15 ጥያቄ ካለዎት እንዲሁም  የኦንላን ምዝገባውን http://shorturl.at/esBR5 ሞልተው መጨረስዎትን ለማሳውቅ፣ በሰብዓዊ ምህንድስና አጋፋሪአችን 🌞 T.me/Self_Engineering_Bot በኩል ከሙሉ ስማችሁ ጋር ይፃፉልን ጤና💚ደስታ😁ልህቀት🧠 ሰብዓዊ ምህንድስና @SelfEngineering

2ኛ ዙር የኦንላይን አርምሞ ስልጠናው እነሆ ቀጣዮ የኦንላይን አርምሞ ስልጠና መች እንደሚጀመር ለጠየቃችሁ >>> 2ኛ ዙር ስልጠናው እነሆ ሊጀመር ጥቂት ቀናት ቀርተዋል የ21 ቀኑን ጨዋታ ለጨረሳችሁ ሁሉ ደግሞ ተጨማሪ ሽልማት፣ የስልጠናውን 20% ቅናሽ ትኬት አላችሁ🎉🎉🎉 🕊🕊🕊 እንኳን ደስ አላችሁ 🥁🥁🥁

እንኳን ለ1441ኛው ለታላቁ የዒድ አል-አድሐ (ዓረፋ) በዓል በሰላም አደረሰን ፤ አደረሳችሁ። በዓሉ የጤና፣ የደስታ፣ የሰላም፣ የፍቅር ፣ የአብሮነት እና የመተሳሰብ ይሁንልን #ሰብዓዊ_ምህንድስና @
እንኳን ለ1441ኛው ለታላቁ የዒድ አል-አድሐ (ዓረፋ) በዓል በሰላም አደረሰን ፤ አደረሳችሁ። በዓሉ የጤና፣ የደስታ፣ የሰላም፣ የፍቅር ፣ የአብሮነት እና የመተሳሰብ ይሁንልን #ሰብዓዊ_ምህንድስና @SelfEngineering

መጀመሪያ የድምጽ ፕርግራሙን👆🏽👆🏽👆🏽 ማዳመጥ ያስቀድሙ #3ቱ_የህይወት_ልህቀት_ጥያቄዎች_አባሪ_ቅፅ ጤና💚ደስታ😁ልህቀት🧠 ሰብዓዊ ምህንድስና @SelfEngineering
መጀመሪያ የድምጽ ፕርግራሙን👆🏽👆🏽👆🏽 ማዳመጥ ያስቀድሙ #3ቱ_የህይወት_ልህቀት_ጥያቄዎች_አባሪ_ቅፅ ጤና💚ደስታ😁ልህቀት🧠 ሰብዓዊ ምህንድስና @SelfEngineering

#002 3ቱ ጥያቄዎች ጤና፣ ደስታ እና ልህቀት በያለንበት! ህይወትዎን 3 ወሳኝ ጥያቄዎችን በመጠየቅ በአስገራሚ ሁኔታ መቀየር እንደሚችሉ ያውቃሉ??? ከዚህ ፕሮግራም ጋር በስበት ወይ በዕድል ተገናኝተዋል! እንኳን ደህና መጡ! ረጅም እና ፍሬያማ የልህቀት መንገድ ከፊታችን አለ! ይህ ስበት ወደ ህይወትዎ ምን ይዞ መጥቶ ይሆን? ቀጣዮቹ ደቂቃዎች መልስ አላቸው! ልምምዱን ለማገዝ የተሰራ ቅፅ ከዚህ በታች ይገኛል 👇🏽👇🏽👇🏽 https://t.me/SelfEngineering/169 ዳውንሎድ/ፕሪንት አድርጎ መጠቀም ይመከራል ✅ #3ቱ_የህይወት_ልህቀት_ጥያቄዎች #ያድምጡ #ይተግብሩ #ያጋሩ #Share #ሰብዓዊ_ምህንድስና #ሰም #002 #ሰም_ቅኝት #1 ጥያቄ/አስተያየት በ @Self_Engineering_Bot የናንተው ዮፍታሔ ጤና💚ደስታ😁ልህቀት🧠 ሰብዓዊ ምህንድስና @SelfEngineering

3ቱ_የህይወት_ልህቀት_ጥያቄዎች_የትግበራ_ቅጽ.pdf3.21 KB

Shegerhive Business & Tech Hub Online Webinar #3 An ecosystem that provides you with enabling platforms and services that hel
Shegerhive Business & Tech Hub Online Webinar #3 An ecosystem that provides you with enabling platforms and services that helps foster your businesses or individual growth. Join our Facebook , Instagram & YouTube channel @Shegerhive Join Zoom Meeting https://us04web.zoom.us/j/7655712769?pwd=WmNOQ0NKbGNlVS96TkR6U0pyTWJSUT09 Meeting ID: 765 571 2769 Passcode: Shegerhive

#001 አንድነትን መረጥኩ 🌍🌠🇪🇹 ውድ የሰብዓዊ ምህንድስና ቤተሰቦች ውጫዊ ነውጥ በበዛብን ጊዜ ውስጣዊ አስውሎታችን መልዕክት እንዳለው ላስታውሳችሁ ይቺን ስራ ከቀና የልብ ምኞት ጋር አበረከትኩላችሁ 🌅 እንደ ኢትዮጵያዊም እንደሰው ልጅም፣ አንድነት ከየትኛውም ጊዜ በበለጠ የሚያስፈልገን ጊዜ ላይ ነን! ውስጠታችንም ይህንኑ ሊነግረን እያንኳኳ ነው፣ ለማዳመጥ ዝግጁ ኖት??? #ያድምጡ #ያጋሩ #ሰብዓዊ_ምህንድስና_ውስጠት #ሰም_ውስጠት #1 ጥያቄ/አስተያየት በ @Self_Engineering_Bot ጤና💚ደስታ😁ልህቀት🧠 ሰብዓዊ ምህንድስና @SelfEngineering

ጤና ደስታ ልህቀት በያለንበት የተወደዳችሁ የሰብዓዊ ምህንድስና ቤተሰቦች 🎉🕊🥁 የሰብዓዊ ምህንድስና ቤተሰቦች እንዴት ናችሁ ዛሬ ዮፍታሔ ከኢትዮጵያ ተወክሎ ስለ ስሜት ምህንድስናን የሰጠውን የኦንላይን ስልጠና መካፈል ላልቻላችሁ የስልጠናው ቅጂ ቪዲዮ እነሆ ዮቲዮብ ቻናሉ ላይ ሰብስክራይብ ማድረግ አትርሱ #የስሜት_ምህንድስናን ከ #ሰብዓዊ_ምህንድስና ጥያቄዎች ካላችሁ በነገው የሰኞ ማታ "ጥያቄ ለዮፊ" ክፍለ ጊዜ ላይ እንዲመለስ ቀደም ብላችሁ ጥያቄአችሁን በድምፅ ወደ @Self_Engineering_Bot ከስማችሁ እና ያላችሁበትን ቦታ ጠቅሳችሁ ላኩልን በየተራ ከሰብዓዊ ምህንድስና አንፃር በዮፍታሔ ምላሾች/እይታዎች ይሰጥባቸዋል 🎉 #ጥያቄ #ለዮፊ #ሰብዓዊ_ምህንድስና ጤና💚ደስታ😁ልህቀት🧠 ሰብዓዊ ምህንድስና @SelfEngineering https://youtu.be/mbSPgj0HKVY

Join us for the 2nd Talk of the Series by *Yoftahe (better known as Happy)* on the *Science of Emotions in Relation to Natura
Join us for the 2nd Talk of the Series by *Yoftahe (better known as Happy)* on the *Science of Emotions in Relation to Natural Laws* today - 28 June 2020! Time: 5pm Ethiopia Time (7:30pm India Time) Zoom Link: https://us02web.zoom.us/j/89131116653

Tomorrow June 28th/2020 at 5pm - 6pm Ethiopian Time (11 seat), 7:30pm - 8:30pm IST Yoftahe aka Happy Being from Khul - ክሁል :
+1
Tomorrow June 28th/2020 at 5pm - 6pm Ethiopian Time (11 seat), 7:30pm - 8:30pm IST Yoftahe aka Happy Being from Khul - ክሁል : Holistic Development Center and Self Engineering will be giving an Online Session on "Science of Emotions in relation to Natural Laws" as part of the series on Pranic/Energy Healing sessions hosted by Energy Medicine healers, teachers and Practitioners from various countries. "If you want to find the secrets of the Universe think in terms of Energy, Frequency and Vibration" Nikola Tesla All the sessions will be conducted online on Zoom. All the sessions are open to all and free of cost but registration is required. To Register for all the sessions, please fill the form here: https://forms.gle/mCRgmyAgrKWA4dSe8 Once the form is filled, you will receive an E-mail with the Zoom Link which is valid for all the Sessions. Khul - ክሁል : Holistic Development Center @KhulWorld @SelfEngineering

ከነገ ወዲያ በሚደረገው የኦንላይን ፕሮግራም ከተለያዩ አለም ክፍሎች የተወጣጡ አለም አቀፍ አሰልጣኞች ስልጠናዎችን ይሰጣሉ ከእኛም ሰብዓዊ ምህንድስና ዮፍታሔ አንዱ አሰልጣኝ ነው ስለ ስሜት ተፈጥሮ እ
ከነገ ወዲያ በሚደረገው የኦንላይን ፕሮግራም ከተለያዩ አለም ክፍሎች የተወጣጡ አለም አቀፍ አሰልጣኞች ስልጠናዎችን ይሰጣሉ ከእኛም ሰብዓዊ ምህንድስና ዮፍታሔ አንዱ አሰልጣኝ ነው ስለ ስሜት ተፈጥሮ እና የእርግብግቢት ሳይንስ ስልጠና ይሰጣል እንዳያመጣችሁ All the sessions will be conducted online on Zoom. All the sessions are open to all and free of cost but registration is required. To Register for all the sessions, please fill the form here: https://forms.gle/mCRgmyAgrKWA4dSe8 Once the form is filled, you will receive an E-mail with the Zoom Link which is valid for all the Sessions. @SelfEngineering

👆🏽 👆🏽 👆🏽 👆🏽 48 ሰዓታት ብቻ ቀሩት የኦንላይን የአርምሞ (Meditation) ስልጠና ምዝገባው ሊጠናቀቅ 48 ሰዓታት ብቻ ቀሩት ይህ ዕድል ሳያመልጣችሁ፣ በአርምሞ ክህሎት፣ ጤነኛ ደስተኛ እና የላቀ ህይወት እንዲያዳብሩ ተጋብዘዋል ከዮፍታሔ ጋር በሰብዓዊ ምህንድስና ተማሪ ለሆናችሁ እና የ21 የአንጎል ብልፅግና ቻሌንጅን በቅደም ተከተል እየተወጣችሁ ያላችሁ፣ በአጋፋሪአችን በኩል ፃፉልን አማራጭ መንገድ እንሰጣቹሃለን፡፡ ጤና💚ደስታ😁ልህቀት🧠 ሰብዓዊ ምህንድስና @SelfEngineering

አርምሞ (Meditation) ምን አይደለም? አብዛኞቻችሁ በውስጥ መስመር በጠየቃችት መሠረት ይህንን ከኦንላይን አርምሞ ስልጠና የተቀነጨበ መልስ እነሆ🎉 5 ተደጋጋሚ ስለአርምሞ (ሜዲቴሽን) የሚጠየቁ ጥያቄዎች 1. አርምሞ (ሜዲቴሽን) የመዝናኛ ልምምድ ነዉ? 2. አርምሞ (ሜዲቴሽን) ከገሀዱ አለም ("reality") ማምለጫ መንገድ ነዉን? 3. አርምሞ (ሜዲቴሽን) ከሀይማኖት ጋር ይገናኝ ይሆን? 4. አርምሞ (ሜዲቴሽን) ቁጭ እና ዝም ነዉ? 5. አርምሞ (ሜዲቴሽን) በአጭር ቀናት ሁሉንም የህይወት ችግር ያስተካክላል? ይህ የድምፅ ገለፃ ለነዚህ አስፈላጊ ጥያቄዎች ሰፊ ማብራሪያ ይሰጠናል የአርምሞ (የሜዲቴሽን) ኮርስ ከዮፍታሔ ጋር፣ በሰብዓዊ ምህንድስና ጥያቄ ካለዎት በሰብዓዊ ምህንድስና አጋፋሪአችን 🌞 T.me/Self_Engineering_Bot በኩል እንዲሁም  የኦንላን ኮርሱን ለመውሰድ መመዝገቢያውን በ http://shorturl.at/esBR5 ሞልተው ከሙሉ ስማችሁ ጋር ይፃፉልን ጤና💚ደስታ😁ልህቀት🧠 ሰብዓዊ ምህንድስና @SelfEngineering

ወደዚህ ታላቅ የኦንላይን አርምሞ ስልጠና ምዘገባውን ሙሉ በሙሉ የጨረሳችሁ እንኳን ደስ አላችሁ 🎉🎉🎉 በዚህ የቅድመ ስልጠና ቅኝት ተዘጋጁ ለስልጠናው ወደተዘጋጀው ልዮ የቴሌግራም ግሩፕ እስክትገቡ
+3
ወደዚህ ታላቅ የኦንላይን አርምሞ ስልጠና ምዘገባውን ሙሉ በሙሉ የጨረሳችሁ እንኳን ደስ አላችሁ 🎉🎉🎉 በዚህ የቅድመ ስልጠና ቅኝት ተዘጋጁ ለስልጠናው ወደተዘጋጀው ልዮ የቴሌግራም ግሩፕ እስክትገቡ ድረስ ኦንላይን ፎርም ሞልታችሁ የጨርሳችሁ፣ የምዝገባ ደረሰኛችሁን መላክ ብቻ ይቀራቹሀል 😁 ለበለጠ መረጃ ወይንም ጥያቄ ...አጋፋሪአችን 🌞@Self_Engineering_Bot ዝግጁ ነው 🕊 #አርምሞ #ስልጠና #በቤትዎ 🌅 #Online #Meditation #Course ጤና💚ደስታ😁ልህቀት🧠 ሰብዓዊ ምህንድስና @SelfEngineering

ኦንላይን የአርምሞ (Meditation) ስልጠና ከዮፍታሔ ጋር በሰብዓዊ ምህንድስና በአርምሞ ክህሎት፣ ጤነኛ ደስተኛ እና የላቀ ህይወት የሙሉ የስልጠናውን ማብራሪያ፣ የስልጠናውን ዝርዝር ይዘት እና የምዝገባ ቅፅ (Registeration form) ለማግኘት "Instant View" የሚለውን 👇🏽👇🏽👇🏽ተጭነው ያንብቡ https://telegra.ph/%E1%8A%A6%E1%8A%95%E1%88%8B%E1%8B%AD%E1%8A%95-%E1%8B%A8%E1%8A%A0%E1%88%AD%E1%88%9D%E1%88%9E-Online-Meditation-Course-05-15 ጥያቄ ካለዎት እንዲሁም  የኦንላን ምዝገባውን http://shorturl.at/esBR5 ሞልተው መጨረስዎትን ለማሳውቅ፣ በሰብዓዊ ምህንድስና አጋፋሪአችን 🌞 T.me/Self_Engineering_Bot በኩል ከሙሉ ስማችሁ ጋር ይፃፉልን ጤና💚ደስታ😁ልህቀት🧠 ሰብዓዊ ምህንድስና @SelfEngineering

የተወደዳችሁ የሰብዓዊ ምህንድስና ቤተሰቦች 🎉🕊🥁 አብዛኛቻችሁ በጠይቃችሁት መሠረት እንዲሁም በአጋፋሪአችን (በውስጥ መስመር) በምትልኳቸው ጥያቄዎች ምክንያት፣ ሳምንታዊ የጥያቄና መልስ ፕሮግራም
የተወደዳችሁ የሰብዓዊ ምህንድስና ቤተሰቦች 🎉🕊🥁 አብዛኛቻችሁ በጠይቃችሁት መሠረት እንዲሁም በአጋፋሪአችን (በውስጥ መስመር) በምትልኳቸው ጥያቄዎች ምክንያት፣ ሳምንታዊ የጥያቄና መልስ ፕሮግራም አዘጋጅተናል፣ ለዮፍታሔ መጠየቅ ምትፈልጓቸውን ጥያቄዎች (ጥያቄ ለዮፊ) መጠየቅ ትችላላችሁ ጥያቄዎችን ወደ @Self_Engineering_Bot ከስማችሁ እና ያላችሁበትን ቦታ ጠቅሳችሁ ላኩልን በየተራ ከሰብዓዊ ምህንድስና አንፃር በዮፍታሔ ምላሾች/እይታዎች ይሰጥባቸዋል 🎉 #ጥያቄ #ለዮፊ #ሰብዓዊ_ምህንድስና @SelfEngineering

Happy International Yoga Day 2020 Happy Solstice, International Yoga Day and Solar Eclipse! 🌕🌖🌗🌘🌑🌒🌓🌔 May Humanity Ope
+3
Happy International Yoga Day 2020 Happy Solstice, International Yoga Day and Solar Eclipse! 🌕🌖🌗🌘🌑🌒🌓🌔 May Humanity Open to the Essence of our nature, Love, Peace, Health, Harmony, Smile and Kindness Just take one Deep Breath reading this 🎉😊🙏🏽 Thank You Wishing You IDY 2020 from @KhulWorld and @SelfEngineering

ብቃታችሁን አትገድቡ ገደቦቻችሁን በብቃት አስፉ እንጂ ራስን መጠየቅ... አሁን በህይወቴ እንዳላድግ/እንዳልራመድ ከገደበኝ አስተሳሰብ፣ አካባቢ፣ አመጋገብ፣ ጊዜ አጠቃቀም ወዘተ... ለማሻሻል/ለማስፋት
ብቃታችሁን አትገድቡ ገደቦቻችሁን በብቃት አስፉ እንጂ ራስን መጠየቅ... አሁን በህይወቴ እንዳላድግ/እንዳልራመድ ከገደበኝ አስተሳሰብ፣ አካባቢ፣ አመጋገብ፣ ጊዜ አጠቃቀም ወዘተ... ለማሻሻል/ለማስፋት ቢያንስ አንዱን ልምረጥ፣ እንዴት ይህን ገደብ ማስፋት/መቀየር እንደምችል ለ1 ደቂቃ ላስብ 🗯 ለማጋራት ፍቃደኛ የሆነ ወይም ሀሳብ ያለው ኮሜንት ቢያደርግ ደስ ይለናል 😊🎉 #Share @SelfEngineering

🎉 የሰብዓዊ ምህንድስናን ይዘት እና መሠረታዊ ተግባራት/ልምምዶች በጥቂት ደቂቃ ማወቅና መተግበር ይፈልጋሉ??? እነሆ🕊 የሰብዓዊ ምህንድስና አጭር እንዲሁም አዝናኝ ጥንቅር ከአርትስ ቲቪ የተክለ ሰውነት ምህንድስና ባጭሩ የአዕምሮ ምህንድስና ባጭሩ የስሜት ምህንድስና ባጭሩ የንቃተ ህሊና ምህንድስና ባጭሩ ሰብዓዊ መሀንዲስ ዮፍታሔ ማንያዘዋል ከሚሰጠው ስልጠና የተቀነጨበ ሀሳብ አስተያየት በአጋፋሪአችን @Self_Engineering_Bot በኩል ያጋሩን ምስጋና ለ ቢዮንድ ዘፌንስ ስቱዲዮ፣ ለወግ ቡና እና ለአርትስ ቲቪ በሰብዓዊ ምህንድስና ሚዲያ Self Engineering Media ጤና💚ደስታ😁ልህቀት🧠 ሰብዓዊ ምህንድስና @SelfEngineering Get the Video Directly on Our YouTube Channel and dont forget to Subscribe to not miss interesting programs https://www.youtube.com/watch?v=nHqCW8HcgIs&feature=youtu.be