ar
Feedback
ሰብዓዊ ምህንድስና 💚 Self Engineering

ሰብዓዊ ምህንድስና 💚 Self Engineering

الذهاب إلى القناة على Telegram

በዚህ የሰብዓዊ ምህንድስና ቅኝት፣አርክቴክት/መሃንዲስ የሰዉነትና የአዕምሮ አለም አቀፍ አሰልጣኝ እንዲሁም የክሁል @KhulWorld ሁለንተናዊ እድገት ማዕከል መስራች እና ባለ ራዕይ የሆነዉ ዮፍታሔ ማንያዘዋል የሚያደርጋቸዉን ሳይንሳዊና ተግባራዊ የህይወት ማበልፀጊያ ፕሮግራሞችን በነፃ እንዲታደሙ እና ራስዎን ወደላቀ ማንነትዎ በማሳደግ የህይወትዎ ማህንዲስ እንዲሆኑ ተጋብዘዋል +251932333382

إظهار المزيد
3 148
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
-107 أيام
-2730 أيام
أرشيف المشاركات
🧘‍♀️Khul Weekly Community Meditation ✨ with Happy Being Join us on Sunday Evening, July 31st, 5:00pm (11:00 Lt) "Feel the fe
🧘‍♀️Khul Weekly Community Meditation ✨ with Happy Being Join us on Sunday Evening, July 31st, 5:00pm (11:00 Lt) "Feel the feeling but don't become the emotion. Witness it, Allow it, Release it. " — Crystal Andrus✨ Where: Khul World: Unicon Building 1st floor, Bole road (turning to Rwanda) Reservation Required: Send #CM and your name on telegram to @KhulService or call with Khul customer service line; +251932333382 #Focus_and_Relaxation #CommunityMeditation @HappYoga @KhulWorld

ቅኝተ ህይወት በሰብዓዊ ምህንድስና በክሁል ማዕከል በወር አንድ እሁድ ሳምንታዊው የአርምሞ ፕሮግራማችን በቅኝተ ህይወት ከዮፍታሄ ጋር ቆይታ ይኖረናል እንዲሁም የወሩ ንቁ ተሳታፊዎች ይሸለማሉ 🎆 ስለ
ቅኝተ ህይወት በሰብዓዊ ምህንድስና በክሁል ማዕከል በወር አንድ እሁድ ሳምንታዊው የአርምሞ ፕሮግራማችን በቅኝተ ህይወት ከዮፍታሄ ጋር ቆይታ ይኖረናል እንዲሁም የወሩ ንቁ ተሳታፊዎች ይሸለማሉ 🎆 ስለ... ጤና፣ ንቃት ፣ ደስታ ፣ አተነፍፈስ ፣ ዮጋ ፣ አርምሞ፣ አመጋገብ ፣ ዕውቀት/ኢ-ዕውቀት... ወዘተ እንጨዋወታለን ወርሀዊ የሀሳብ ሽርሽር ከዮፍታሔ ጋር በሰብዓዊ ምህንድስና @SelfEngineering እሁድ ሀምሌ 18/2014 ዓ.ም ከከሰዓት በኋላ ከ11-12:30 ሰዓት በክሁል ማዕከል @KhulWorld ውስን ቦታ ስላለን ቀድመው ቦታ ይያዙ T.me/KhulService +251932333382 ጤና💚ደስታ😁ልህቀት🧠 ሰብዓዊ ምህንድስና @SelfEngineering @KhulWorld

🧘‍♀️Khul Weekly Community Meditation ✨ with Happy Being This week at Khul we will blend Focus based and Emotional Healing Pr
🧘‍♀️Khul Weekly Community Meditation ✨ with Happy Being This week at Khul we will blend Focus based and Emotional Healing Practices Join us on Sunday Afternoon, July 16th, 5:00pm (11:00 Lt) "The heart surrenders everything to the moment. The mind judges and holds back" — Ram Dass ✨ Where: Khul World: Unicon Building 1st floor, Bole road (turning to Rwanda) Reservation Required: Send #CM and your name on telegram to @KhulService or call with Khul customer service line; +251932333382 #Focus_and_Relaxation #CommunityMeditation @selfengineering @KhulWorld

እንዶድ የራድዮ መሰናዶ ከቀጣዩ ረቡዕ ጀምሮ በFM Addis 97.1 ዘወትር ረቡዕ ምሽት ከ 2:00 -4:00 ዘወትር ቅዳሜ ምሽት ከ2:00 -4:00 ወደተወደዳችሁ አድማጮቹ ሊደርስ ዝግጅቱን አጠናቋል! 'አይነኬ' የሚመስሉ የግል እና የማህበረሰባዊ ስነ-ልቦናችን ርዕሰ ጉዳዮች ይነሱበታል! "ከ'ኛው ለ'ኛው!" በግል እና በማህበራዊ ሕይወታችን ለገጠሙን ችግሮች መፍትሄ እናስሳለን፤ ባስ ብሎም መቆምያ መቀመጫ ላሳጡን ሕመሞቻችን መድህን እንቀያይጣለን! 14 ነን! ከተለያዩ የሙያ ዘርፎች ተሰባስበናል! አንድ የጋራ ጉዳይ አለን! የታመመች ዓለም፣ አህጉር፣ አገር! ግብዞችም አይደለንም፤ እንፈጽማለን ብለን ማንንም አልሸነግልንም፤ ግን እናዋጣለን!!! አዎን ' ለተሻለ ነገ እናዋጣለን!' ብለን ተነስተናል!!! አግዙን፤ ትውልድ እናግዝ! አግዙን፤ ዛሬን ሽረን ነገን እናልማ! አግዙን፤ ያጣናቸውን ትተን ያሉንን ላለማጣት አብረን እንቆም ዘንድ አብረን (አ'ብ'ረን) ዘብ እንሁን! በትልቋ ዓለማችን ውስጥ 'ኢምንቶች' መሆናችንን ላ'ፍታ አንዘነጋም! ሆኖም ብዙ ኢምንቶች ከሁሉም ገዛፋ ጀርባ አሉና በዝታችኹ አግዝፉን። ከቶውኑ ባንጠቅማችሁ እንኳ' ሌላ አናጎድልም፣ ቢቀር ቢቀር ሲጎድልም ዝም ብለን የማናይ ነንና አግዙን!!! እንግዶች ነን! እንደ አንተ፣ እንደ አንቺ፣ እንደ እናንተ፣ ሲጠቀለል እንደ'ኛ ወዳልከጀልንበት የመጣን፣ ወንበርም ጠረጴዛም ያልመረጥን የድንገቴ : በድንገት እንግዶች! እኮ!! ጽድቅ እና ኩነኔን ልናዋስን የምንባትል የዘወትር መካከለኞች(ገለልተኞች) ነን! አግዙን እናንተው! ይኸው ሰፈራችን! ሸጋ ነገ Shega Future linktr.ee/shegafuture Shega Creatives™ ለተሻለ ነገ እናዋጣለን!

ስለዮጋ ምንያህል ያውቃሉ? ብሞክረው ብለው አስበው ያውቃሉ? ዮጋ ለእኔ ምን ይጠቅመኛል? ብለውስ ያስባሉ? አጠር ያለ አሳታፊ እና እይታ አስፊ ጊዜ ከአለም አቀፍ የዮጋ አሰልጣኝ እና የሰብዓዊ ምህንድስና ባለሙያው ዮፍታሔ ማንያዘዋል ጋር በክሁል ማዕከል https://youtu.be/3yQe4_UXoV8 @SelfEngineering

🧘‍♀️Khul Weekly Community Meditation ✨ with Happy Being Join us on Sunday Afternoon, July 10th, 5:00pm (11:00 Lt) "The heart
🧘‍♀️Khul Weekly Community Meditation ✨ with Happy Being Join us on Sunday Afternoon, July 10th, 5:00pm (11:00 Lt) "The heart surrenders everything to the moment. The mind judges and holds back" — Ram Dass ✨ Where: Khul World: Unicon Building 1st floor, Bole road (turning to Rwanda) Reservation Required: Send #CM and your name on telegram to @KhulService or call with Khul customer service line; +251932333382 #Focus_and_Relaxation #CommunityMeditation @selfengineering @KhulWorld

✨Yoga with Happy (HappYoga)✨ Happy (Yoftahe) is a certified Yoga and Meditation Instructor, community builder and wellbeing a
✨Yoga with Happy (HappYoga)✨ Happy (Yoftahe) is a certified Yoga and Meditation Instructor, community builder and wellbeing activist. Happy is a founder and CCV (Chief Creative Visionary) of Khul Wellbeing Center and Self Engineering 🔅Join his powerful Yoga classes every Tuesday and Thursday evening 5:00pm- 6:00pm (11:00- 12:00LT) and Monday and Friday Morning 7am-8am (1-2LT) Reservation Required: reach out to @KhulService or +251932333382 on telegram #StretchYourBody_Mind_Life! #HappYoga @KhulWorld

🧘‍♀️Yoga with Hanny 🔆Hanny is a certified yoga instructor, poet and meditation coach. Her classes are calming, grounding an
🧘‍♀️Yoga with Hanny 🔆Hanny is a certified yoga instructor, poet and meditation coach. Her classes are calming, grounding and uplifting. Her open, free and inclusive attitude creates a unique and peaceful ambiance✨ You get to dance, move, stretch and expand with intention every class, cultivating an energy of peace and love. 🕟Tuesday and Thursday 6:30-7:30pm (12:30-1:30 LT) 📍Khul World: Unicon Building 1st floor, Bole road (turning to Rwanda RESERVATION REQUIRED: For reservation and information: reach out to @KhulService or +251932333382 on telegram #StretchYourBody_Mind_Life! #YogaWithHanny @KhulWorld

Yoga with Stas🧘‍♂ Stas is an experienced yoga instructor who finds joy and lightness on his mat. He loves to share and guide
Yoga with Stas🧘‍♂ Stas is an experienced yoga instructor who finds joy and lightness on his mat. He loves to share and guide others on a similar journey through his dynamic flows and soothing stretch sequences. Come and challenge your body, calm your mind and open your heart in his early morning sessions. 🕟Tues. & Thur. Morning 7-8am (1-2 LT) 📍Khul World: Unicon Building 1st floor, Bole road (turning to Rwanda For reservation and information: reach out to @KhulService or +251932333382 on telegram #StretchYourBody_Mind_Life! #YogaWithStas @KhulWorld

🧘‍♀️Khul Weekly Community Meditation ✨ with Happy Being Join us on Sunday Afternoon, July 3rd, 5:00pm (11:00 Lt) "Awareness
🧘‍♀️Khul Weekly Community Meditation ✨ with Happy Being Join us on Sunday Afternoon, July 3rd, 5:00pm (11:00 Lt) "Awareness is the greatest agent for change. " — Eckhart Tolle ✨ Where: Khul World: Unicon Building 1st floor, Bole road (turning to Rwanda) Reservation Required: Send #CM and your name on telegram to @KhulService or call with Khul customer service line; +251932333382 #Focus_and_Relaxation #CommunityMeditation @selfengineering @KhulWorld

በእርግጥ አመስጋኝ ነኝ? በዚሕች ጥድፊያ በሞላት ሰው በሰው ላይ በጨከነባት ዓለም ውስጥ እየኖርኩ እንዴት አመስጋኝ መሆን እችላለሁ? አምስጋኝ መሆን ምን ጥቅሞች አሉት? መቼ ልጀምር!? አርክቴክት/መ
በእርግጥ አመስጋኝ ነኝ? በዚሕች ጥድፊያ በሞላት ሰው በሰው ላይ በጨከነባት ዓለም ውስጥ እየኖርኩ እንዴት አመስጋኝ መሆን እችላለሁ? አምስጋኝ መሆን ምን ጥቅሞች አሉት? መቼ ልጀምር!? አርክቴክት/መሃንዲስ፣ የሰዉነትና የአዕምሮ ብልፅግና አለም አቀፍ አሰልጣኝ፣ እንዲሁም የክሁል የሁለንተናዊ እድገት ማዕከል መስራች እና ባለ ራዕይ የሆነዉ ዮፍታሔ ማንያዘዋል “ምስጋና ለሕይወት ቅርብ መሆን ነው!” ይለናል! በቀጣዮቹ ጥቂት ደቂቃዎች አመስጋኝነትን በአዲስ መልኩ የሚረዱበት ዕድል ይፈጠራል። አመስጋኝነትን ማዳበር የሚያስችሉ ልምምዶችን ይጋራሉ። ለተሻለ ነገ ማዋጣት የሚችል አመስጋኝ ሰው አድርገው ራስዎን ይገነቡ ዘንድ ከጎንዎ ነን! እንዶድ፤ ከ'ኛው ለ'ኛው! https://youtu.be/kQpflP_-_3s #ሰብዓዊ #ምህንድስና Telegram: @SelfEngineering Facebook: https://www.facebook.com/KhulWorld https://shegacreatives.com https://www.endod.net Subscribe በማድረግም ቤተሰብም ሁኑን! ________________________

በእርግጥ አመስጋኝ ነኝ? በዚሕች ጥድፊያ በሞላት ሰው በሰው ላይ በጨከነባት ዓለም ውስጥ እየኖርኩ እንዴት አመስጋኝ መሆን እችላለሁ? አምስጋኝ መሆን ምን ጥቅሞች አሉት? መቼ ልጀምር!? አርክቴክት/መሃንዲስ፣ የሰዉነትና የአዕምሮ ብልፅግና አለም አቀፍ አሰልጣኝ፣ እንዲሁም የክሁል የሁለንተናዊ እድገት ማዕከል መስራች እና ባለ ራዕይ የሆነዉ ዮፍታሔ ማንያዘዋል “ምስጋና ለሕይወት ቅርብ መሆን ነው!” ይለናል! በቀጣዮቹ ጥቂት ደቂቃዎች አመስጋኝነትን በአዲስ መልኩ የሚረዱበት ዕድል ይፈጠራል። አመስጋኝነትን ማዳበር የሚያስችሉ ልምምዶችን ይጋራሉ። ለተሻለ ነገ ማዋጣት የሚችል አመስጋኝ ሰው አድርገው ራስዎን ይገነቡ ዘንድ ከጎንዎ ነን! እንዶድ፤ ከ'ኛው ለ'ኛው! https://youtu.be/kQpflP_-_3s https://shegacreatives.com https://www.endod.net Subscribe በማድረግም ቤተሰብም ሁኑን! ________________________ #ሰብዓዊ #ምህንድስና Telegram: @SelfEngineering Facebook: https://www.facebook.com/KhulWorld

As we keep letting go of things we think are hard to let go, we get less and less affected by circumstances outside of us eve
As we keep letting go of things we think are hard to let go, we get less and less affected by circumstances outside of us even food. And Power or higher energy is Let to flow in us and through us 🙏🏾 Whatever we hold on to, holds us back. "የያዝነው ይይዘናል" ሰብዓዊ ምህንድስናን #Khul #Wellbeing #ክሁል #ሁለንተናዊነት #Self #Engineering #ሰብዓዊ #ምህንድስና @SelfEngineering @KhulWorld

As we keep letting go of things we think are hard to let go, we get less and less affected by circumstances outside of us eve
As we keep letting go of things we think are hard to let go, we get less and less affected by circumstances outside of us even food. And Power or higher energy is Let to flow in us and through us 🙏🏾 Whatever we hold on to, holds us back. "የያዝነው ይይዘናል" ሰብዓዊ ምህንድስናን #Khul #Wellbeing #ክሁል #ሁለንተናዊነት #Self #Engineering #ሰብዓዊ #ምህንድስና @SelfEngineering @KhulWorld

Happy International Day of Yoga to you dear Community members 🎉 June 21 has many special significance in many traditions and
Happy International Day of Yoga to you dear Community members 🎉 June 21 has many special significance in many traditions and even with scientific studies, also the day of the Solstice 🙏🏾 Khul would love to give back on this day of Celebration, by offering free yoga tickets on our afternoon and evening sessions today, at 5pm and 6:30pm respectively, as there are limited openings, first reservations will get the spots. reserve with [your name] to IDY2022 to @KhulService on telegram #Happy #InternationalDayof Yoga #2022 #Free #Yoga @KhulWorld @SelfEngineering

ኢትዮጵያን እና አለምን ከጦርነት እና ከረሀብ የምንታደግበት መንገድ በእጃችን ነው! አፈርን ከመረዳት ይጀመራል 🪴 አስገራሚ እና ሁሉም ሊያየው የሚገባ አፈርን እናድን #አፈርንእናድን #አፈርዬ ሰብዓዊ ምህንድስና https://youtu.be/7NOLzsIQjMc

"ከራሳችን እስር ቤት መፈታት!" በ15 ደቂቃዎች የዓመታት ሸክምዎን ያራግፉ! በእርግጥ ይቅርባይነት ስንል ምን ማለታችን ነው? ይቅር ማለት ጥቅሙ ምንድን ነው? (ከአካላዊ ጤናችን ጋር በቀጥታ እንደሚገናኝ አስበውት ያውቃሉ?) ለዓመታት የተሸከምነውን የበደል ቁርሾ እንዴት ማራገፍ እንችላለን!(ተግባራዊ ልምምዶች) እንደማህበረሰብ ይቅርባይ መሆን ያሉት ትሩፋቶችስ? አርክቴክት/መሃንዲስ፣ የሰዉነትና የአዕምሮ ብልፅግና አለም አቀፍ አሰልጣኝ፣ እንዲሁም የክሁል የሁለንተናዊ እድገት ማዕከል መስራች እና ባለ ራዕይ የሆነዉ ዮፍታሔ ማንያዘዋል በይቅርባይነት ዙሪያ ሸጋ ሃሳቦችን ያጋራል። እንዶድ፤ ከ'ኛው ለ'ኛው! https://www.youtube.com/watch?v=oQIvaz8fOSk&t=17s Subscribe በማድረግም ቤተሰብም ሁኑን!

በ15 ደቂቃዎች የዓመታት ሸክምዎን ያራግፉ! በእርግጥ ይቅርባይነት ስንል ምን ማለታችን ነው? ይቅር ማለት ጥቅሙ ምንድን ነው? (ከአካላዊ ጤናችን ጋር በቀጥታ እንደሚገናኝ አስበውት ያውቃሉ?) ለዓመታት የተሸከምነውን የበደል ቁርሾ እንዴት ማራገፍ እንችላለን!(ተግባራዊ ልምምዶች) እንደማህበረሰብ ይቅርባይ መሆን ያሉት ትሩፋቶችስ? አርክቴክት/መሃንዲስ፣ የሰዉነትና የአዕምሮ ብልፅግና አለም አቀፍ አሰልጣኝ፣ እንዲሁም የክሁል የሁለንተናዊ እድገት ማዕከል መስራች እና ባለ ራዕይ የሆነዉ ዮፍታሔ ማንያዘዋል በይቅርባይነት ዙሪያ ሸጋ ሃሳቦችን ያጋራል። እንዶድ፤ ከ'ኛው ለ'ኛው!