ar
Feedback
Dubai Furniture Ethiopia 1 ዱባይ ፈርኒቸር ኢትዩጵያ 1🇪🇹

Dubai Furniture Ethiopia 1 ዱባይ ፈርኒቸር ኢትዩጵያ 1🇪🇹

الذهاب إلى القناة على Telegram

ቁ.1 መ/ፍላወር ቁ.2 ቦሌ አትላስ ቁ.3 ለቡ ቁ.4 ፍየል ቤት ቁ.5 ጎሮ መንገድ ኤርፖርት ጀርባ አዲሱ መንገድ ቁ.6 ሳርቤት በቅርብ ቀን More info +251 98 427 2727 m/flower +251 996656565 lebu +251 993858585 Bole +251 96 933 3333 fiyelbet

إظهار المزيد

📈 نظرة تحليلية على قناة تيليجرام Dubai Furniture Ethiopia 1 ዱባይ ፈርኒቸር ኢትዩጵያ 1🇪🇹

تُعد قناة Dubai Furniture Ethiopia 1 ዱባይ ፈርኒቸር ኢትዩጵያ 1🇪🇹 (@dubai_furniture_ethiopia) في القطاع اللغوي Amharic لاعباً نشطاً. يضم المجتمع حالياً 63 487 مشتركاً، محتلاً المرتبة 1 880 في فئة العملات المشفرة والمرتبة 520 في منطقة Ethiopia.

📊 مؤشرات الجمهور والحراك

منذ تأسيسه في невідомо، حقق المشروع نمواً سريعاً وجمع 63 487 مشتركاً.

بحسب آخر البيانات بتاريخ 25 أغسطس, 2026، تحافظ القناة على نشاط مستقر. خلال آخر 30 يوماً تغيّر عدد الأعضاء بمقدار -2 179، وفي آخر 24 ساعة بمقدار -55، مع بقاء الوصول العام مرتفعاً.

  • حالة التحقق: غير موثّقة
  • معدل التفاعل (ER): يبلغ متوسط تفاعل الجمهور 1.51‎%. وخلال أول 24 ساعة من النشر يحصد المحتوى عادةً 0.49‎% من ردود الفعل نسبةً إلى إجمالي المشتركين.
  • وصول المنشورات: يحصل كل منشور على متوسط 958 مشاهدة. وخلال اليوم الأول يجمع عادةً 310 مشاهدة.
  • التفاعلات والاستجابة: يتفاعل الجمهور بانتظام؛ متوسط التفاعلات لكل منشور يبلغ 7.

📝 الوصف وسياسة المحتوى

يصف المؤلف القناة بأنها مساحة للتعبير عن الآراء الذاتية:
ቁ.1 መ/ፍላወር ቁ.2 ቦሌ አትላስ ቁ.3 ለቡ ቁ.4 ፍየል ቤት ቁ.5 ጎሮ መንገድ ኤርፖርት ጀርባ አዲሱ መንገድ ቁ.6 ሳርቤት በቅርብ ቀን More info +251 98 427 2727 m/flower +251 996656565 lebu +251 993858585 Bole +251 96 933 3333 fiyelbet

بفضل وتيرة التحديث المرتفعة (أحدث البيانات بتاريخ 26 أغسطس, 2026) تحافظ القناة على حداثتها ومستوى وصول مرتفع. وتُظهر التحليلات تفاعلاً نشطاً من الجمهور، ما يجعلها نقطة تأثير مهمة ضمن فئة العملات المشفرة.

63 487
المشتركون
-5524 ساعات
-5457 أيام
-2 17930 أيام
أرشيف المشاركات
ሳርቤት ላይ..📍 በቅርብ ቀን ይመረቃል 🎈🪅🍾🎊

ዱባይ ሪያሊቲ ሾው ! ክፍል 4

ዱባይ መዳረሻ (ልዩ ጉብኝት) ክፍል 3 +251 998484848 ጎሮ

ዱባይ ጉብኝት (ክፍል2 )

ዱባይ መዳረሻ (ልዩ ጉብኝት) ክፍል1 #ዱባይፈርኒቸርኢትዩጵያ #Ethiopia #Ethereum #eth #EthnicWear #ethnicfashion #ethiopian_tik_

የስራ ማስታወቂያ ቀጣሪ ድርጅት ስም: ዱባይ ፈርኒቸር (Dubai Furniture) የስራ መደብ: ከፍተኛ የእንጨት ስራ ባለሙያ (Woodworker) የሚፈለግ ሰራተኛ ብዛት: 80 (ሰማንያ) ዱባይ ፈርኒቸር በዘርፉ ሰፊ ተቀባይነትን ያተረፈ፣ ቀድሞ የዘመነና በገበያው ውስጥ በግንባር ቀደምትነት የሚጠቀስ ታላቅ የፈርኒቸር አቅራቢ ድርጅት ነው። ድርጅታችን ሰፊ፣ ምቹ እና በከፍተኛ ደረጃ በተደራጀ የስራ መአቀፍ ውስጥ ምርቶቹን የሚያመርት በመሆኑ፣ በእንዲህ ዓይነቱ ግዙፍና በሚገባ በተደራጀ ድርጅት ውስጥ ለመስራት ለሚፈልጉ እና እውቀታቸውን ማሳደግ ለሚሹ ባለሙያዎች ይህ ታላቅ አጋጣሚ ነው። ድርጅታችን ዘመናዊነትን፣ ጥንካሬንና ጥራትን አስተሳስሮ በማቅረብ የሚታወቅ ሲሆን፣ ለቤትና ለቢሮ የሚሆኑ እጅግ ማራኪ የፈርኒቸር ምርቶችን ለደንበኞቹ በማቅረብ ታማኝነትን አትርፏል። አሁን ላይ ድርጅታችን ስራውን በሰፊው እያሳደገ በመሆኑ፣ ከእኛ ሰፊና ዘመናዊ የስራ አካባቢ ጋር በመቀላቀል ሙያዊ ብቃታቸውን በተግባር ማሳየት የሚችሉ 80  ባለሙያዎችን ይፈልጋል። ዋና ዋና የስራ ኃላፊነቶች እና መስፈርቶች: ·   ማንኛውንም አይነት የእንጨት ስራ (ዘመናዊ አልጋዎችን፣ ቁምሳጥኖችን፣ የኩሽና ካቢኔቶችን፣ በሮችን እና ልዩ ልዩ የፈርኒቸር ምርቶችን) በጥራትና በውበት መስራት የሚችል፤ ·   ከተለያዩ የእንጨት አይነቶች፣ ኤምዲኤፍ (MDF) እና ተያያዥ ግብዓቶች ጋር በሚገባ መስራት የሚችል፤ ·   የተሰጡትን ዲዛይኖችና ልኬቶች በትክክል ተረድቶ ወደ ተግባር መቀየር የሚችል፤ ·   በፈርኒቸር ስራ ላይ የቀጥታ (Direct) የስራ ልምድ ያለው፤ ·   ስራን በጥራት፣ በንጽህና እና በታቀደው ጊዜ ገደብ ውስጥ አጠናቆ ማስረከብ የሚችል፤ ·   ታማኝ፣ ለሙያው ፍቅር ያለው እና የስራ ስነ-ምግባርን የሚያከብር። የቅጥር ሂደት እና ማሳሰቢያ: ይህ የቅጥር ማስታወቂያ በቀጥታ የስራ ልምድ ያላቸውን ባለሙያዎች ብቻ የሚመለከት ሲሆን፣ የምልመላ ሂደቱ የሚከተሉትን ደረጃዎች ያካትታል፦ 1.     የቃለ መጠይቅ (የቃል ፈተና)፦ እያንዳንዱ አመልካች በሙያው ያለውን ግንዛቤ፣ የስራ ልምድ እና ብቃት ለመገምገም የሚደረግ የቃለ መጠይቅ ፈተና ይኖረዋል። 2.     የናሙና (ሳምፕል) ስራ ፈተና፦ በቃለ መጠይቁ ያለፉ አመልካቾች በድርጅቱ የስራ ቦታ ላይ በተግባር የሚሰራ የናሙና ስራ ፈተና የሚሰጥ ይሆናል። ደመወዝ: በስምምነት (ማራኪ ክፍያ) የስራ ቦታ: ጃክሮስ ሜታ (Jackros Meta)   ማመልከቻ አድራሻ ይህን መስፈርት የምታሟሉ ባለሙያዎች በጃክሮስ ሜታ በሚገኘው የስራ ቦታችን በአካል በመገኘት መመዝገብ ትችላላችሁ። ·        ለተጨማሪ መረጃ ብቻ፦ በስልክ ቁጥር 0984272727 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ።  

ድጋፋችን ይቀጥላል… በተጨማሪም በቅርቡ ለአዲስ አመት ለምንጀምረው ዳጎስ ያለ የገንዘብ ሽልማት ለማሸነፍ ቻሌንጅ የቤተሰብ አባል ይሁኑ 💸💸

ድጋፋችን ይቀጥላል… በተጨማሪም በቅርቡ ለአዲስ አመት ለምንጀምረው ዳጎስ ያለ የገንዘብ ሽልማት ለማሸነፍ ቻሌንጅ የቤተሰብ አባል ይሁኑ 💸💸

እምቅ ክህሎት ላላችሁ ሁለንተናዊ ድጋፍ እናደርጋለን :: በተጨማሪም በአይነቱ ልዩ የሆነ ለአዲስ አመት በሚጀምር የሽልማት እድል ተሳትፈው ለመሸለም የቤተሰባችን አባል ይሁኑ :

ይህን ወጣት በጀመረው የቻሌንጅ ሂደት ድጋፍ እንዳደረግን ሁሉ ለሌሎችም እምቅ አቅም ኖሯቸው ድጋፍ ለሚፈልጉ ሁሉ እገዛችን በሰፊው አጠናክረን እንቀጥላለን ::

ዛሬን በጎሮ አሁን ደሞ 20% ቅናሽ ጀምረናል 🎁

3ቱም በአንድ ላይ 👉የቢሮ እቃዎች 👉የፈርኒቸር እቃዎች 👉የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች

30% ቅናሽ ይህ እድል አይደገምም ለ10 ቀን ብቻ🎁 ለመጀመርያ ጊዜ ያቀረብነው ከፍተኛ የ30% ቅናሽ እድል ተተቃሚ ይሁኑ :: በተጨማሪም በውድ በደንበኞቻችን ጥያቄ መሰረት በ5ኛው በጎሮ ቅርንጫፍ ብቻ የነበረው ቅናሽ በሁሉም ቅርንጫፎቻችን ማድረጋችንን በደስታ እንገልጻለን:: መልካም እድል 🎁

መክፈቻው በማስመልከት ለ10 ቀን ብቻ ልዩ የ30% ቅናሽ 🎁 ተከፈተ 🎈🎊🎊🎈🎈 መክፈቻው በማስመልከት 20% ቅናሽ የሚቆየው ለ10 ቀን ቅርንጫፍ 5ኛው አካባቢ በጎሮ አቅርቦት ከፈርኒቸር እስከ ኤሌክትሮኒክስ : የእድሉ ተተቃሚ ይሁኑ 🎁

⛔🔞 ይህ ቪዲዮ ለ18+ ብቻ ነው። ሌሎቹ… ጊዜያችሁን ጠብቁ። ⏳ ዱባይ ፈርኒቸር በኤሌክትሮኒክስ ⚡️