cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

መርጌታ ሠናይ የባህል መዳህናኒት ህክምና

የባህል መህዳኒት ቀማሚ 🙏

إظهار المزيد
Advertising posts
47 295المشتركون
-4924 hour
-3807 يوم
-1 54030 يوم

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

🛖🛖🛖🛖🛖🛖🛖 ☎️ 09 10 55 96 00 ይደዉሉ       በጥሞና ይነበብ👇 ⏯#የሥራ ገርግር መንፈስ ⏯#የገበያ ገርግር መንፈስ ⏯#የሥራይ የተላከ መንፈስ ⏯#የትዳር ገርግር መንፈስ ⏯#የሀብት ገርግር መንፈስ ⏯#የዓይነ ጥላ መናፍስት ⏯#በቤተሰብ የመጣ የዛር መንፈስ ⏯#የሴት ዛር መንፈስ ⏯#የወንድ ዛር መንፈስ ⏯#በህልም እየመጣ ሚገናኝ መንፈስ ⏯#የዛር መንፈስ...እና የመሳሰሉት... #በነገራችን_ላይ #በሽታዎች ሁሉ የሚመጡት #በአጋንንት_ጥቃት_መሆኑ የማይካድ ሃቅ ነው ⏩ የሰው ልጆችን ደስታ የማይወድ ዲያብሎስ ሁል ጊዜ የሚውጠውን ፈልጎ እንደሚያገሳ አንበሳ በዙሪያችን ያንዣብባል ። ⏩ የሚገረግር መንፈስና የዓይነ ጥላ መንፈስ ነገዳቸው ምድራውያን አጋንንት ሲሆኑ ተግባራቸው የሰውን ልጅ ዕድል መስበር ማሰነካከል ነው። ⏩የሚገረግሩ መናፍስት፦ ከልጅነት እስከ አዋቂነት ዕድሜ ድረስ ዕድልን የሚሰልቡ ከራሳችን ባህሪ ጋር በመመሳሰል የራሳቸውን ዓላማ የሚያስፈጽሙ ተንኮለኞች መናፍስት ናቸው። ➡የገርጋሪ መንፈስት ማለት፦እጅግ በጣም ብዙ እና አዳጋች እንዲሁም የረቀቀ የሕይወት መሰናክል ይዘው የሰው ልጅ አእምሮን የሚቆጣጠሩ ከዘመናዊ ሕክምና ጋር የተላመዱ የወደቁ መናፍስት ናቸው። ⏩የሚገረግሩ መናፍስት ተንኮል፦ 🔸ሰዎች በተለያዩ ምክንያት የውጭ ሀገር ዕድል አግኝተው ምክንያቱ ሳይታወቅ ጉዳዩን ማስተጓጎል፣እንቅፋት መፍጠር 🔸በፈተና ሰዓት ማሸበር 🔸በበሽታ ማስተጓጎል የመሳሰሉት እንቅፋት እንዲከሰት ዋነኛ የገርጋሪ መናፍስት ናቸው። ⏩የገርጋሪ መናፍስቶች፦ 💠ማንኛውም የታቀደ ስራ ይሁን የሕይወት መሰረትን የሚገረግሩ፣የሚያናጉ፣ ወደ ቤተ እግዚአብሔር እንዳንጠጋ የሚገረግሩ፣የራስ ማንነታችን እንዳንመስል አስከፊ ባሕሪ የሚያጎናጽፉ፣ሞት የሚደግሱ፣የጥፋት ነገድ ናቸው። ⏩የሚገረግሩ መናፍስት ተንኮል፦ 🔹ትዳር እንዳንይዝ 🔹ልጅ እንዳንወልድ 🔹ሃብት እንዳናፈራ 🔹ቤተሰብ ሰላም እንዳይሆን 🔹ሀገር ሰላም እንዳይፈጠር 🔹ግልፍተኝነት ባህሪ እንዲኖረን ያደርጋሉ። ⏩የሚገርግሩ መናፍስት የተንኮል ጥግ፦ ✔የውጭ ፕሮሰስ ማቋረጥ ✔ጽንስ ማቋረጥ ✔ትዳር ማቋረጥ ✔ተስፋ ማጨለም ✔ከትምህርት ማሰናከል ➡ልጅ እንዳይወልዱ መከልከል ➡የእንቅልፍ እጦት ➡ፍርሃት ➡ከማህበራዊ ሂወት ማግለል ➡በስራ ቦታ የስራ እድገት ማጣት ➡ከስራ መባረር ↪ከሰዎች ጋር አለመስማማት ↪መነጫነጭ ↪ራስ ምታት ↪በሰው እንድንጠላ ማድረግ ↪ሀብት መገርገር ↪ስራ መገርገር ✅ጭንቀት መፍጠር ✅ለአደጋ መዳረግ ✅እቃ እንዲበላሽብን መሆን ✅ከፍቅር አጋር ማጣላት       👉#መፍትሔ ⏯#የሽነት ቅርፊቱን ⏯#የሎል ቅርፊቱን ⏯#የጅባራ የቆላም የደጋም ሥር እና ቅጠል ⏯#የታሪገም(ድርሽት) ሥር እና ቅጠል ⏯#የጊዜዋ ሥርና እና ቅጠል ⏯#የዓጋም ሥር እና ቅጠል ⏯#የእጸ መናሄ ሥር ቅጠል እነዚህን እጸዋቶች ሥራቸውን የሎሉና የሽነት ቅርፊቱን በማድረቅ እና በማላም ከሁሉም ለ21 ቀን በስኳር ማንኪያዋ ሚሆን አዘጋጅቶ ማታ ማታ ከ፩፬-፳፩ ቀን ቢታጠኑት ከላይ የዘረዘርኳቸውን ችግሮች ያስወግዳል ። በጽሁፍ መመሳሰል እንዳትሸወዱ ጥንቃቄ እንድታደርጉ እሻለው          ⏩#ሁሉም_ሞያ_በባለሞያ!! # ማሳሰብያ የባህል መዳህኒት እንሰራለን እያሉ ብዙ ሰው የሚያሳስቱ ሀሰተኛ ስላሉ እራሳቹህን ጠብቁ! በቅንነት ሼር ላይክ በማድረግ ለተቸገሩ እናድርስ ውጭ አገር ለምትኖሩ እና አገር ውስጥ ሁናቹ መምጣት ላልቻላቹ ባላቹህበት ሁናቹ አገልግሎት ማግኘት ትችላላቹ ☎️  09 10 55 96 00 ይደውሉልን        
إظهار الكل...
🌿🌿 ==[በዓለ ሆሣዕና]==🌿🌿 🌿🌿🌿🌿🌿 ♥ ሆሣዕና ማለት የዕብራይስጥ ቃል ነው፤ “ሆሻአና” ሲባል ትርጒሙም “አቤቱ አኹን አድን” ማለት ነው፤ ይኽ በዓለ ሆሣዕና ከ9ኙ ዐበይት የጌታ በዓላት ውስጥ ሲኾን ክንፋቸው ትእምርተ መስቀል የሚሠራው ኪሩቤል ሱራፌል በፍርሀት በረዐድ ኹነው ዘፋኑን የሚሸከሙት ጌታ በትሕትና ኾኖ ጀርባዋ ላይ ትእምርተ መስቀል ባለባት በአህያና በውርንጫይቱ ተቀምጦ እየተመሰገነ ወደ ቤተ መቅደስ የገባበት፣ የዘካርያስ ትንቢት የተፈጸመበት፣ ሕዝቡ ዘንባባ ይዘው የዘመሩበት፣ ሕፃናት በንጹሕ አንደበታቸው ሆሣዕና ብለው ያመሰገኑበት ታላቅ በዓል ነው፡፡ ♥ ይኽም ታሪክ በ4ቱ ወንጌላት ላይ ሲጻፍ በማቴ 21፡1 ላይ “ወደ ኢየሩሳሌምም ቀርበው ወደ ደብረ ዘይት ወደ ቤተ ፋጌ ሲደርሱ፥ ያንጊዜ ኢየሱስ ከደቀ መዛሙርቱ ሁለት ላከ” ይላል፡፡ ♥ ቤተ ፋጌ ማለት የበለስ ቤት ማለት ሲኾን ከኢየሩሳሌም ወደ ኢያሪኮ በሚወስደው መንገድ አቅራቢያ ያለች ትንሽ መንደር ናት፤ ኹሉን ዐዋቂ የኾነው ጌታም ጴጥሮስንና ዮሐንስን “በፊታችሁ ወዳለችው መንደር ሂዱ፥ በዚያን ጊዜም የታሰረችን አህያ ውርንጫም ከርሷ ጋር ታገኛላችሁ፤ ፈትታችሁ አምጡልኝ” በማለት እንደ ማዕምረ ኅቡአትነቱ (የተሰወረውን ዐዋቂነቱ) በመንደሯ ውስጥ ስለታሰሩት አህያና ውርንጫ አስቀድሞ ይነግራቸዋል፡፡ ♥ በተናቀች ግርግም በቤተልሔም በተወለደ ጊዜ ላምና አህያ ትንፋሻቸውን እንደገበሩለት፤ አኹንም በሰዎች በተናቀች አህያ በጌትነት ተቀምጦ እንዲመሰገንባት መርጧታል፡፡ ❤ በልደቱ ማንም ያልገባባት የማይገባባት የሕዝቅኤል የታተመች መቅደስ የተባለች ዘላለማዊት ድንግል እመቤታችንን እንደመረጠ ዛሬም በሆሣዕና ማንም ሰው ያልተቀመጠበት ውርንጫ እንዲያመጡ አዘዘ። ♦ ከዚያም “ማንም አንዳች ቢላችሁ ለጌታ ያስፈልጉታል በሉ፤ ወዲያውም ይሰዳቸዋል” በማለት የኹሉ ጌታ ርሱ መኾኑን አመለከታቸው፤ በተሰጣቸው ሥልጣነ ክህነት የሕዝቡንም የአሕዛቡን ኀጢአት የማሰር የመፍታት ሰማያዊ ሥልጣነ ክህነት የተሰጣቸው ሐዋርያትን የሕዝብ ምሳሌ የኾነችውን አህያይቱንና የአሕዛብ ምሳሌ የኾነችው ውርንጫዋንም እንዲያመጡ አዟቸዋልና። ♥ ሊቁ ጀሮምም፡- “ደቀ መዛሙርቱ አህያይቱንና ውርንጫይቱን ለመፍታት ኹለት ኾነው መላካቸው ለሕዝብም ለአሕዛብም መላካቸው ያመለክታል፡፡” ይላል። ♥ ሊቁ አምብሮስ፡- “አህያየቱን ለመፍታት ማንም አይከለክላችኁም ብሎ መላኩ ጌታ ለደቀ መዛሙርቱ የሰጣቸው የማሰር የመፍታት ሥልጣን ሰማያዊ መኾኑን ያመለክታል፡፡” በማለት ልዩ ምስጢርን አስተላፎበታል። ♥ አምጥተው “ልብሳቸውንም በእነርሱ ላይ ጫኑ”፤ በአህያዋና በውርንጫዋ ላይ ኮርቻ ሳይኾን ልብስ ማድረጋቸው ኮርቻ ይቈረቊራል ልብስ ግን አይቈረቊርምና የማትቈረቊር ሕግ ሠራኽልን ሲሉ። ዳግመኛም ልብስ በአካል ያለውን ኀፍረት እንዲሰውር አንተም በደላችንን የምትሰውርልን ይቅር ባይ ነኽ ሲሉ በማለት መተርጉማን ይተነትናሉ፡፡ በተጨማሪም ልብስ በልጅነት ይመሰላልና የተገፈፍነውን የጸጋ ልብሳችን (ልጅነትን) ትመልስልናለህ ሲሉ ነው፨ ♥ ቅዱስ ኤፍሬም ይኽነን ሲተረጉም "ልብሳቸውን አውልቀው ያነጠፉለት ሰዎች አሮጌውን ማንነታቸውን ትተው ዐዲሱን ልብስ ክርስቶስን መልበሳቸውን ያስረዳል። ሐዋርያ ጳውሎስ “አሮጌውን ሰውነት አስወግዳችሁ አዲሱን ሰው ልበሱት” እንዳለው (ኤፌ.4፣23) ይኸውም ጥምቀት ነው" ይላል። ♥ ከኢየሩሳሌም እስከ ቤተ መቅደስ 16 ምዕራፍ ሲኾን መተርጒማነ ሐዲስ በትርጓሜ ወንጌል ላይ እንደሚገልጹት 14ቱን ጌታ በእግሩ ሲኼድ 2ቱን በአህያዋ፤ በውርንጫዋ 3 ጊዜ ቤተ መቅደሷን ዞሯ
إظهار الكل...
👉ጤና ይስጥልኝ እንዴት ቆያችሁ ውድ #የጥበብ ቤተሰቦች 0910559600 ❤ሰላም ፣ ጤና ፣ ፍቅር ለሀገራችን #ኢትዮጵያ ይሁን 👉ዛሬ በደም ወይም በውርስ ስለሚወርደው የዛር መንፈስ እናያለን 👉ዛርና የዛር ውላጅ ምንድነው ? 🔆የቤተሰብ ዛር ከቤተሰብ ወርዶ ለልጅ ልጅ የሚተርፍ የባዕድ አምልኮ የዛር መንፈስ (የቤት አምላክ) ✔የዛር መንፈስ ማለት በአብዛኛው ጊዜ ፈቅደና ወደን ከፈጠረን አምላካችን ይልቅ ክፉ የዛር መንፈስ ያዘዝከኝን አደርግልሃለሁ ያዘዝኩህን አድርግልኝ ብለን ቃል በመገባባት ከራሳችን ጋር እንደ አምላክ አምነን የምንዋረሰው ክፉ የውርስ መንፈስ ነው ✔የዛር መናፍስት ከሰው ልጅ ማህበራዊ ኑሮ በመቆራኘት የሰው ልጅ ስጋውን ለብሰው ከደሙ ጋር ተዋህደው ህይወታቸውን የሚመሩ ረቂቃን መናፍስት ናቸው። ✔የዛር መናፍስ ከአያት እንዲሁም ከአባት እናቶቻችን ዘንድ  በደም ሐረጋችን በመውረድ ልጅን እንዲሁም የልጅ ልጅን ትልቅ ፈተና ውስጥ የሚጥሉ የከፉ መናፍስት ናቸው። ✔የዛር መናፍስት ከሰው ልጅ ጋር ከመላመዳቸው የተነሳ የሰውን ልጅ የእለት ተእለት እንቅስቃሴ በመቆጣጠር ህይወቱን በሙሉ ምስቅልቅል ሲያደርጉት ይኖራሉ። ✔የዛር መናፍስቶች እንደየ አካባቢው ቋንቋና ባሕል የተለያየ ነገድና ስያሜ የተሰጣቸው  ሲሆኑ #የቤት አምላክ #የቤት ውቃቤ #ጌታየ #ክራማ #እቴቴ #ጨሌ #አውሊያ ወዘተ በመባል ይመለካሉ ✔የዛር መናፍስቶች ዓይነጥላ ገርጋሪ እና የሕይወት መሰናክል በመሆን በመልካምነት እራሳቸውን ደብቀው በጤናም ሆነ በእድገት የሰውን ልጅ ህይወት ምስቅልቅ ውስጥ ከተውት ይኖራሉ ። የዛር መናፍስቶች ህፃን አዋቂ ሽማግሌ አይመርጡም ሁሉንም ያሰቃሉ። ✔የዛር መናፍስት በተለያዩ መንገዶች ካልተወገዱና  ካልተገሰፁ እስከ ሰባት ትውልድ ድረስ የመውረድ አቅም እንዳላቸው ምሁራን ያትታሉ። ✔የዛር መናፍስቶች መልካምና ጥሩነገር በመምሰል ከላይ ወደታችኛው ትውልድ በመውረድ ለአካላዊና ስነልቦናዊ ችግር የሚዳርጉ መናፍስት ናቸው። 👉የዛር መናፍስት የሚፈጥሩት ችግሮች፦ #አስም በሽታ #ግፊት በሽታ #ስኳር በሽታ #ካንሰር በሽታ #ኪንታሮት በሽታ #ኩላሊት በሽታ #ማይግሪን #የእሪሕ በሽታ በመፍጠር በየሐኪም ቤቱ እያንከራተቱ ጊዜና ገንዘብን ከንቱ ያስቀራሉ ✔ትዳር እንዳትይዙ ትልቅ እንቅፋት ይፈጥራሉ። ✔በሰዎች ዘንድ መጠላትን ይፈጥራሉ። ✔የሰውነት ጠረን ፣የአፍ ጠረን፣- ሆድ ውስጥ መንፋት የመንቀሳቀስ ምልክት ጨጒራን በመመሰል ትልቅ ሁከት ይፈጥራሉ። ✔የተረገዘን ልጅ አጥንት ማድረግ ✔ፅንስን ማስወረድ ✔ሴቶች ላይ የማህጸን ህመም፣የወገብ ህመም፣ ህልመ ሌሊት፣ፍራቻን በመጫር የህይወት ስጋት ይሆናሉ። ↪ወንዶች ላይ ህለመ ሌሊት፣ድክመተ ወሲብ ፣ከፍተኛ ፍርሐት እና ትዳር ማጣትን ያስከትላሉ። ↪ትልቅ የስራ ዕድል መዝጋት፣ብር አለመበርከት፣ማዛጋት ፣ማንጠራራት፣እጅ እና እግር ፓራላይዝድ አልያም ሸምቅቆ በመያዝ ችግር ይፈጥራሉ። ↪መካን በማድረግ በወንዶች እንዲጠሉ በማድረግ ተቆጣጥሮ ይኖራል ↪በጣም የባሰ እንደሆነ ደግሞ ማስጎራት ፣አመድ ፣ጫት ፣እሳት ፣ባሩድ ፣ቡና እና እሬትማስቃም የአልጋ ቁራኛ አድርገው ማሰቀመጥ የመሳሰሉት ችግሮች የመፍጠር ኃይል አላቸው። 👉 የዛር መናፍስትን እንዴት ማራቅ ይቻላል ? ⭐አንደኛ ወደ ቤተ አምልኮታችን  በመሔድ የተለያዩ መፍትሔዎች በታላላቅ መንፈሳዊ አባቶቻችን የ እግዚአብሔር መፍትሔ መሻት። ⭐ሁለተኛ በራስ ጊዜ ሳንሰለች በጸሎት በጾም በስግደት ስጋችንን በማድከም ያክፉ ያለውድ ከቤተሰብ የወረደ እርኩስ መንፈስን ማስወገድ እንችላለን። ⭐ይህ ሁሉ አድርገው አማራጭ እና መፍትሔ ያጡ እንደሆነ  በየአከባብያችሁ ወደአሉ  ከእግዚአብሔር ዘንድ ጥበብ እና ፀጋ ወደተሰጣቸው አባቶች ጎራ በማለት የ እግዚአብሔር ቃልን በመጥራት የእጽዋቶችንም ኃይል በመጠቀም አስቸጋሪ እና አሰልቺ የሆነ የዛር መንፈስን ማስወገድ ነው። 👉የዛር መንፈስ ማስወገጃ #የታሪገም ስርና ቅጠል #የአጋም ስሩን #የሽነት ስርና ቅጠል #የጀበራ ስሩን #የግመሮ ስሩን #የጊዜዋ ስሩን #የወይናግፍት ስርና ቅጠል #የምስርች ስሩን #የሎል የስሩን የግንዱን ቅርፍት        👉አዘገጃጀት ሁሉንም በንፅህና አርብና እረቡ አዘጋጅቶ በእለት ውሀ በ10 ሌትር እቃ ዘፍዝፎ ጥዋት ጥዋት እያጠለሉ ከ7 (፯ )እስከ 14 ቀን መጠመቅ ነው ። 👉ከዚሁ ቀንሶ ማታ ማታ መታጠን ከፆታዊ ግንኙነትና ከአልኮል መከልከል ግድ ይላል በተዘጋጀው ፀበል ላይ የቻሉትን ጸሎት መጸለይ ይችላሉ ከአሁን በፊት የለቀኩትን ጸሎት ፫ ወይም ፯ ጊዜ መፀለይ በጣም ጥሩነው #ላስታውሳችሁ 👉በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ፩ አምላክ ጸሎት በእንተ ማእሰሮሙ ለአጋንንት ሰማያውያን ወምድራውያን አየራውያን ወእመቃውያን የሚለውን 👉የቀደምት ኢትዮጵያውያን ሊቃውንት አባቶቻችንና ቅድመ አያቶቻችን ጥበብ፣ የብራና እፀ ደብዳቤዎች ፣የሀገር በቀል እፅዋት አሰራራቸውና ጥቅማቸው ፣የጠልሰም አሰራርና ጥቅሙ በዚህ ድህረ ገፅ ይዳሰሳል ይብራራል ይተነትናል በግልፅ ይቀርባ 0910559600ይደውሉ
إظهار الكل...
👍 1
❤️❤️❤️ሰላም❤️❤️❤️ ❤️❤️❤️ጤና❤️❤️❤️ ❤️❤️❤️ፍቅር❤️❤️❤️ የምመኝላችሁ ውድ የዚህ ገፅ ተከታታዩቼ እንደምን ሰነበታችሁ ??? ዛሬ ደግሞ እስኪ ስለ መተት እናውራ መተት ምንድን ነው ? መተት በተለያየ ቦታ የተለያየ ስያሜና አጠራር ሲኖረው #ድግምት #ውለሽ #የሰው እጅ #ደንቀራ #ስልበት በመባል ይታወቃል 👉 መተት ፈሪሐ እግዚአብሔር በሌላቸው ክፉ ሰሪዎችና አሰሪዎች የሚከናወን የክፋት  (የመናፍስት) ስራ ነው ። ብዙውን ጊዜ ጥቁር አስማት የሚባሉት #መቅትል #መስተሐምም #መስተአብድ #መስተባርር #ህልመ ደብድብ #መድፍነ ፀር #ማዕፀወ ምስያጥ (የገብያ መዝጊያ) #ሀብተ ገልብጥ በመባል ይታወቃል እንዳለመታደል ሁኖ አንዳንድ ሰዎች  ሰርተው ከማደግና ይልቅ ከፈጣሪ ሕግ በመውጣት በሰው ሀብት፣ ንብረት እድልና ግንባር በመቅናት የተለያየ መተት ተጠቅመው የሰውን ልጅ ህይወት ሲያመሰቃቅሉ ይኖራሉ። #መተት በዋነኛነት በ3 ይከፈላል ፩. በስም በማስደገምና በማስመተት ፪. በሚበላ በሚጠጣ በማቅመስ ፫. በመርጨት (ደንቀራ በመጣል)          #የመተት ተፅኖውና ክፋቱ ✅ሀገር አስለቅቆ መስደድ ✅ማሳበድ ፣ዘዋሪና ከርታታ ማድረግ ✅እራስን አጥፋ አጥፋ ማለት ✅ሽባ ማድረግ ✅እስርስር አድርጎ ቤት ማዋል ✅የአልጋ ቁራኛ ማድረግ ✅ሌሊት እየመጣ በህልም ማሰቃየት ✅መንፈሱ በህልመ ሌሊት ተመስሎ በመንደፍ ማርከስ ✅ጥቁር ሰው ፣በሬ ፣ውሻ ፣እባብ እየመሰለ ሌሊት ማሰቃየት ✅ሆድን ቀትቶ መንፋት ✅ከሆድ ላይ መገለባበጥ (መጮህ) ✅ሰውነትን መቆርጠም (መሰቅሰቅ) ✅ማፍዘዝ ማደንገዝ ማንቀጥቀጥ ✅ጭንቅላትን (እወቀትን)ባዶ ማድረግ ✅ንቃተ ህሊናን እስከ እድል መስለብ ✅ንቡዘ ልብ ማድረግ (ማስረሳት) ✅ፍርሃት ጭንቀት ድብርት ብስጭት ✅ስንፈተ ወሲብ ማምጣት ✅ሰውነትን መሸምቀቅ ✅እራብ እራብ ማለት ✅እህል መከልከል ✅ከመጠን ያለፈ ውፍረት ✅በጣም መክሳት ✅እንቅልፍ መከልከል ✅እንቅፍ እንቅልፍ ማለት ✅ሱሰኛ መሆን የጫት የመጠጥ የሽሻ ✅ገንዘብ መበተን ✅ስራ ጀምሮ አለመሳካት ✅የውጭ እድል መዘጋጋት ✅እንከን ሳይኖረን ከፍቅርኛ ጋር መለያየት ✅ባልና ሚስት ማለያዩት ✅መካንነት ✅አግኝቶ ማጣት ✅የገብያ መዘጋጋት. 👉 ታዲያ ይህ ችግር  በሀገራችን ብሎም በአለማች የስንቱን ህይወት እንዳበላሸውና የስንቱን ቤት እንደፈታው ስንቶቻችን ነው የምናውቀው ? ይህ ችግር በቤታችን ካለና ከተከሰተ መፍትሔውን በመጠቀም ችግሩን ማስወገድ  አለበለዚያ ግን የችግሩ ሰለባ ሁነን እንቀራለን እንደየ እምነታችን በርትተን መፀለይ ንስሐ መግባት በፆም በፀሎት በስግደት ክፉ የመናፍስት መተትንና ማስወገድ የተለያዩ መአቅቦችን መያዝና ፀልየን መውጣት ወሳኝነው። ችግሩ በዚህ የማይፈታ ከሆነ ደግሞ የቀደምት ኢትዮጵያውያን ሊቃውንት አባቶችን ጥበብ ተጠቅመን ችግሩን ማስወገድ ግድ ይለናል ፀሎቱን እንሆ በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱሱ ፩ አምላክ አሜን በእንተ መፍትሔ ሥራይ በስመ እግዚአብሔር መሐሪ ወመስተዓግሥ ለዓለም በአዶናይ በስተናዊ ንጉስ ዘይነብር መልዕልተ ሠረገላ ኪሩቤል ዘይዴዓን አፍራሰ ሕይወት አምሐልኩክሙ ወአውነዝክሙ በማኅተመ ዕሌኒ ንግስት ወበጊዮርጊስ ሰማዕት መስተጋድል ወበዮሐንስ መጥምቅ ወበማሪያም ወላዲተ አምላክ አምሐልኩክሙ ወአወገዝኩክሙ ከመ ኢትግብሩ ሥራየ በላዕሌየ ወኢታምጽኡ ደዌ ወሕማም ውስተ ቤትየ ወኅበ ሰብእየ ወእንስሳየ አምሐሌኩክሙ ወአወገዝኩክሙ በድማኤል ኅቡ ስሙ ለእግዚአብሔር ወበቃሉ ቅዱስ ወበቅቅያኖስ ወበሐኬ በዝንቱ አስማተ ተሰደዱ ኩልክሙ መናፍስት ርኩሳን ወአጋንንት ፀዋጋን ኢትቅረቡ ኀበ ነፍስየ ወሥጋየ ለገብርከ (ለአመትከ) እገሌ ወተወካፌ ዝንቱ ጸሎት አወግዘክሙ በምናቴር ወበ ፀባዖት ወበሥሉስ ቅዱስ አምሐልኩክሙ ወአወገዝኩክሙ ይብሐም አፉክሙ ወይትዓሥር ልሳንክሙ ወይትዓፀው ጉርዔክሙ ወይድክም ኀይልክሙ ከመ ኢትቅረቡ ኀበ ነፍስየ ወሥጋየ ሊተ ለገብርከ (ለአመትከ) እገሌ .. አማሐልልኩክሙ በሚካኤል ወገብርኤል በሱራፌል ወኪሩቤል በ፳ወ፬ ካህናት ሰማይ ወበ፬ቱ እንስሳ ከመ ኢትቅረቡ ኀበ ነፍስየ ወሥጋየ ወኀበ ቤትየ ወኀበ ስብእየ ወእንስሳየ አወገዝኩክሙ ከመ ትርኃቁ እምዛቲ ትውልድ እስከ ለዓለም ዓለም አማሐልኩክሙ በ፳በ፬ ካህናት ሰማይ እለ የዓጥኑ መንበሮ ወይቀውሙ ቅድሜሁ ለአብ ወዝውእቱ አስማቲሆሙ ክቡር አክያል ቅርትያል ፉኑኤል ግራኤል አፍዳኤል ጥታኤል ሂልታኤሌ ዳክኤል ቀለምታኤል ምርታኤል ናርታኤል ከሠታኤል አፓኤል ጰጣኤል ርታኤል ሰላታኤል ጣውርሮኤል አኑኤል ጥስልድኤል ጥላልኤል ከልድኤል ኤልትኤል ይእዜኒ አውርድ መንፈስከ ቅዱስ ውስተ ዝንቱ ቅብዕ ምላዕ ዓዲ ሀበኒ ሞገሰ ወብርሃነ አዕይንትየ ወሕሊናየ ወአብጽሐኒ ለገቢረ ፈቃድከ በዘይሰደዱ አጋንንት ወመናፍስተ ርኩሳን ወኩሉ ኅሡም ዘሀሎ በቤትየ ኀበ ነፍስየ ወሥጋየ አርኅቆሙ ወስድዶሙ እሰግድ ለከ አብ አኀዜ ኩሉ ዓለም ወቦ እለ ይፀውሩ ማኅበረከ ወ፬ እንስሳ ወኩሎሙ ምሉዓነ አዕይንት ወመፍቅደ አዕይንቲሆሙ ለለ፩__ ወ፬ ወለካልዑሂ ፳ወ፩ ወለሣልሱሂ ፵ ወለራብዑሂ ፵ወ፬ ወኢይትናጸሩ በገጾሙ በአዕይንቲሆሙ ለይከሥቱ አፉሆሙ ኅቡረ ወይብሉ አግዮስ፫ በዝንቱ ስምከ ተማኅፀንኩ ሐራይሮኅ ድልያፎን ያጥፍዕክሙ ወይድፍንክሙ ወይብትክ ኀይለ መሥገርትክሙ ወይቀጥቅጥ እገሪክሙ ወያድክም ኃይልክሙ ወይርአድ ኃይለ አባልክሙ  በሐመ ይኩን ልሳንክሙ ወአዕዛኒጸክሙ ወይትዓሠር አፈክሙ አምሐልኩክሙ ወአውገዝኩክሙ ዓሠርኩክሙ ወለጎምኩክሙ በኃይለ ዝንቱ አስማተ ቅንዋት ሳዶር አላዶር ዳናት አዴራ ሮዳስ ውጉዛነ ኩኑ በቤቃ በቃብዕ በአኮስባኤል ርእስ መሐላ ለዓለም ዓለም አኃትም ወአድህነኒ እምስራይ ወአልጉም እምጠምዛዥ ወእም ቆልዛዥ ወአልጉም አድኅነኒ ሊተ ለገብርከ እገሌ ... በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ፩ አምላክ ዘይወፅእ እምአፉሁ ሰይፈ እሳት ዘይባልሕ እምሰይፍ ወይበርቅ እመብረቅ ዘይዘርዎሙ ለመናፍስት እርኩሳን ወያጠፍኦሙ ከመ ጢስ ከማሁ ዝርዎሙ ለፀርየ ወለጸላዕትየ እለመከሩ ዕኩየ በላዕሌየ ለገብርከ (ለአመትከ) እገሌ ለዓለም ዓለም አሜን         #ገቢር #የአንባጮ ስሩን ቅጠሉን (ተቀፅላውን ) #የሎሚ ተቀፅላ #የአርግፍጋፎ ስሩን ቅጠሉን #የልምጭ ስሩን ቅጠሉን (ተቀፅላ) #የግራዋ  ቅጠል (ተቀፅላ) #የአቱች ስሩን ቅጠሉን #የፈላፁት ስሩን ቅጠሉን #፯ የሎሚ ፍሬ #የታሪገም ስሩን ቅጠሉን #የምድር እንቧይ ስሩን ቅጠሉን        #አዘገጃጀት የተዘረዘሩትን እፅዋቶች በንፅህና አዘጋጅቶ በእለት ውሀ ዘፍዝፎ ጥዋት ጥዋት መፍትሔ ሥራዩን ፯ ፯ ጊዜ እየጸለዩ መጠመቅና ቤትን መርጨት የተዘጋ ገብያን መርጨት ነው።ስልክ        0910559600        0910559600
إظهار الكل...
#ቁጥር፪_የሴት_ልጅ_ዓይነጥላ #ሴት_ልጅ_እንዴት_በወንዶች_ትጠላለች#እንዴት_ትዳር_ይገረግራታል #እንዴት_በባሏ_በፍቅረኛዋ  ትጠላለች? #እንዴትስ_ወንዶች ቀርበው ይርቋታል ? #እንዴትስ_ወደው በአጭር ጊዜ  ይጠሏታል? 👉 #ለምንስ ወንዶችን በፍቅር ቀርባ ትርቃቸውአለች ? 👉 #ህይወት አጨላሚውን የሴት ልጅ አይነጥላ በዝርዝር እናያለን ❎ #ዓይነጥላ ገርጋሪ ወይም ዛር ውላጅ የሚባለው መንፈስ ብዙውን ጊዜ ከሴቶች ግንባር ላይ ተቀምጦ በወንዶች ዘንድ የማትረባ ከንቱ ሰው መስላ እንድትታይ ያደርጋል። ❎ #የመልክ የፀባይ የሴትነት የእውቀት ችግር ሳይኖርባት ወይም ጎደሎ ሳይኖራት የገርጋሪ መንፈሱ በእሷላይ ሁኖ ወንዶች ቀርበው ፍቅርን ሲጀምሩ መንፈሱ ከፍተኛ ቅናት ያድርበትና በወንዶች ላይ ይዛወርና ❎ #ተዋት ተዋት አትረባህም አትመጥንህም አትጠቅምህም ክፉ ናት አታምርም እያለ በአይምሮው እያሾከሾከ እንዲተዋት ያደርገዋል  ከተለያት በኋላ ደግሞ ሳትበድለኝ ክፉ ሳትናገረኝ ለምነው የተውኳት እያለ ይፀፅተዋል ❎ #ሴቷም ወንዶችን ወዳቸው ቀርባ መቀራረብ ከጀመረች በኋላ መጥፎ ነገር  ሳታይባቸው ፈፅሞ ይህ ወንድ አይሆንሽም አያስፈልግሽም አይመጥንሽም  በማለት ስልኳን አጥፍታ እንድትርቃቸው ያደርጋታል። 👉 በጣም የሚገርመው ደግሞ በውጫዊ ፍቅር 7 -15 አመት ያቆያቸውና ወደ ትዳር ሊገቡ ሲሉ ብትንትን ያደርጋቸዋል  ❤️ክፉው የሴት ልጅ አይነጥላ (ወንድዛር) ስራው፦ ❤️ወንድ ማስጠላት ❤️ከቤት አለማስወጣት ❤️ፈሪ ማድረግ ❤️ከፍተኛ ላብ የጠረን መቀየር ❤️የወር አበባ ማዛባት ❤️በህልም ግንኙነት ማድረግ ❤️ወገብ ሕመም ❤️የማህፀን ፈሳሽ ሽታ ❤️በሰው ዘንድ ማስጠላት ❤️ግንኙነት መጠላት ❤️ማስወረድ (አቦርሽን) ❤️የመጣ ትዳር መመለስ ❤️ማስጨነቅ ድብርት ቅዥት ❤️እንቅልፍ ማጣት (መብዛት ) ❤️የውጭ ፕሮሰስ ማበላሸት ❤️ገንዘብ አባካኝ ማድረግ ❤️ቤት አለመውጣት ❤️ቤት ዘግቶ ማልቀስ ❤️ከፍተኛ  ራስምታት ❤️መሐን ማድረግ ❤️ጸሎት ማስጠላት ማዛጋት ❤️ፀባይ መቀያየር መነጫነጭ ❤️በግንኙነት ጊዜ ስሜት ማጣት ወዘተ #ለዚህ ዓይነ ጥላ መፍትሔ ፩. #የወይናግፍት ስርና ቅጠል ፪. #የደደሆ ስር ፫ #፯ ሎሚ ፍሬ የወይናግፍት ስርና ቅጠሉን ከ7 ላይ ነቅሎ ቀጥቅጦ ሎሚውንና የደደሆውን ስር ጨምሮ 7 ቀን ቢጠመቁት የዓይነ ጥላ ችግርን ነቅሎ ያባረዋል ትዳር ያመጣል ያሳካል። #ይህ ወንድ ለሚጣላት ሴት የተፈተነ የዓይነጥላ ማስወገጃ ነው 👉 በዚህ ችግር ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን ይደርስ ዘንድ #ሸር _ሸር ያድርጉ #አድራሻችን ምዕራብ ጎጃም ቡሬ እንዲሁም በሁሉም የክልል ከተሞች ንገኛለን የስራ ሰአት ከሰኞ -ቅዳሜ ከ2:30 እስከ 11:00 ሰአት  ለበለጠ መረጃ ✅ሐሳብ አስተያየት ካላችሁ 0910559600
إظهار الكل...